$ 0 0 የኢንጂነር ስመኘው ወላጅ አባት አቶ በቀለ ዓይናለም ዛሬ በኢትዮጵያ ታትሞ በተለያዩ ከተሞች ከተሰራጨው በረራ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ልጃቸው ራሱን አጠፋ መባሉን እንደማያምኑና ራሱን አጠፋ የሚባለው ፖለቲካ እንደሆነ ተናገሩ::