የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደለሳ ቡልቻ በታጠቁ ሀይሎች ተጠልፈው መወሰዳቸው ተሰማ:: የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ደለሳ ቡልቻ በትናንትናው እለት ማለትም ታህሳስ 24 2011 ዓ.ም ነው ተጠልፈው የተወሰዱት። ዶክተር ደለሳ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዙ እያሉ ከነ ተሸከርካሪና አሽከርካሪያቸው ነው ባልታወቁ ሰዎች ተጠልፈው የተወሰዱት።
↧