$ 0 0 ዓለምአቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በሳኡዲ አረቢያ ዛሬ አርብ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እንዲሁም የፊታችን እሁድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሳዑዲ አረቢያ ለሞቱት፣ የሰብአዊ መብታቸው ለተገፈፈና ለታሰሩት ወገኖች መታሰቢያ ዓለም አቀፍ የጸሎት ፕሮግራም ጠርቷል። ትብብሩ ለኢትዮጵያውያን የበተነው በራሪ ወረቀት (ፍላየር) የሚከተለው ነው፦ Related Posts:በሳዑዲ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ለማሰብአስቸኳይ የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ…በፈረንሳይ የሳዑዲ ኢምባሲ ፊት…በሳዑዲ አረቢያ ያለው ስቃይ…አርቲስት ሻምበል በላይነህ በሳዑዲ…