መቀሌ በእሳት ቃጠሎ አደጋ ተናጠች
አብረሃ ደስታ ከመቀሌ እንደዘገበው፦ ዛሬ ሌሊት (ማክሰኞ አጥብያ) ህዳር 23/24, 2006 ዓም በመቐለ ከተማ ሰሜን ወረዳ 06 ቀበሌ የእሳት ቃጠሎ አደጋ ደርሶ 70 የFurniture and Metal works Workshops ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። በዎርክሾፖቹ የሚተዳደሩት ከ250-300 የሚሆኑ ሰራተኞች የነበሩ ሲሆን...
View Articleበሚኒሶታ ቤቱ ውስጥ ተወጋግቶ የሞተው ኢትዮጵያዊ ቀብር ዛሬ ይፈጸማል፤ ባለቤቱ ታስራለች
የሃቢቢ መኖሪያ ቤት (ዘ-ሐበሻ) ባለፈው እሁድ ዴሴምበር 1 ቀን 2013 ዓ.ም በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ በስለት ተወጋግቶ የሞተው ኢትዮጵያዊው ሃቢብ ገሰሰ ተሰማ የቀብር ስነ- ሥርዓት ዛሬ እንደሚፈጸም ከቤተሰቡ አካባቢ ለዘ-ሐበሻ የተላከው መረጃ አመለከተ። ፖሊስ የገዳይን ማንነት ለማረጋገጥ በምርመራ ላይ የሚገኝ መሆኑን...
View Articleየኢህአዴግ የድርድር ጥያቄና የግል እይታዬ –ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)
ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም አንድ፣ ኢሳት ፣ ኢህአዴግን እና ግንቦት7ትን የተመለከተ ዘገባ ካቀረበ በሁዋላ አንዳንዶች ዜናውን ሲጠራጠሩት ተመልክቻለሁ፣ ያሽሟጠጡም አልታጡም። መጠራጠርም፣ ማሽሟጠጥም የሰውልጅ ባህሪ በመሆኑ አልገረመኝም። ትንሽ የገረመኝ አንዳንድ “ጋዜጠኞች” መረጃውን ካገኙ በሁዋላ በራሳቸው መንገድ አጣርተው...
View Article“ትግራይ በመወለዴ ልዩ ነገር ይገባኛል የሚል አመለካከት የለኝም” –ዶ/ር ኃይሉ አረአያ (ቃለ-ምልልስ)
“ትግራይ በመወለዴ ልዩ ነገር ይገባኛል የሚል አመለካከት የለኝም” “እነ አቶ ልደቱ የፖለቲካ መጠቀሚያ ነው ያደረጉን” ዶ/ር ኃይሉ አርአያ ዶ/ር ኃይሉ አርአያ በኢዴፓ በኋላም በቅንጅት አመራርነት አገልግለዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት የአንድነት ፓርቲ ምክር ቤት አባል ናቸው፡፡ የ”ሎሚ” አዘጋጅ ቶማስ አያሌው ከዶ/ር...
View Articleአዲሱ ነጠላ ዜማ፣ ድርድር –ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)
በሳውዲ የተነሳው የወገን ሰቆቃ ገና አልበረደም። ስቃዩ የበለጠ ሲከፋ እንጂ ሲቀንስ አላየንም። ለውጭ ምንዛሪ ማግኛ ሲባል ልክ እንደ ባርያ ንግድ በቦሌ አውሮፕላን ማረፍያ በኩል የተላኩት ምስኪን ኢትዮጵያውያን ጉዳይ በገዥው ፓርቲ እንደታሰበው አልሆነም። እንዲያውም ሌሎች መዘዞችን አስከትሎ መጥቷል። ዲያስፖራው...
View Articleየቀድሞ አየር ወለድ አሰልጣኝና የበረራ ደህንነት ባለሙያ የአቶ ከፍያለው ሃይሉ አጭር የህይወት ታሪክ
አቶ ከፍያለው ሃይሉ አቶ ከፍያለው ሃይሉ ፡ የቀድሞ አየር ወለድ አሰልጣኝና የበረራ ደህንነት ባለሙያ አጭር የህይወት ታሪክ አቶ ከፍያለው ኃይሉ ከአባታቸው ከአቶ ኃይሉ ተሰማ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ጉዳይ ዓለሙ ግንቦት 29 ቀን 1942 ዓ.ም. በጎጃም ክፍለ ሀገር በደብረ ማርቆስ ከተማ ተወለዱ፡፡ ዕድሜያቸው...
View Articleወጣቷ ድምፃዊት ስለሳዑዲ አረቢያ የወገኖቻችን ስቃይ “ይጣራል በርቀት”ስትል አቀነቀነች
(ዘ-ሐበሻ) “ይጣራል በርቀት የወገን ድምጽ ስሙኝ ይላል” ስትል ወጣቷ ድምፃዊት ሰላማዊት አበባየሁ በሳዑዲ አረቢያ እና በተለያዩ የዓለም ክፍሎች እየተሰቃዩና እየሞቱ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን አቀነቀነች። ልብ በሚነካ ድምጽ፣ ለኢትዮጵያውያኑ በዋሽንግተን ዲሲ የተደረገውን ሰላማዊ ሰልፍና አርቲስት ታማኝ በየነ በሳዑዲ...
View Articleአቶ ሽመልስ “ኢሕአዴግ ለግንቦት 7 ጋር የድርድር ጥያቄ አላቀረበም”አሉ
(ዘ-ሐበሻ) ግንቦት 7 ኢሕአዴግ የ እንደራደር ጥያቄ አቀረበልኝ ካለ በኋላ የኢሳት ራድዮ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን የኢትዮጵያ መንግስትን ምላሽ ለመስማት ወደ አቶ ሽመልስ ከማል ደውሎ “ለኢሳት ምንም አልናገርም” ማለታቸው የሚታወስ ሲሆን፤ በሃገር ቤት ለሚታተመው ሰንደቅ ጋዜጣ በሰጡት መግለጫ መንግስት ለግንቦት ሰባት...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ የአጼ ምኒልክን 100ኛ ዓመት የእረፍት ቀን ለመዘከር በጃንሜዳ የጠራው ኤግዚቢሽን እና የፓናል ውይይት ተከለከለ
ከብርሃኑ ተ/ያሬድ የፊታችን ታህሳስ 3 የእምዬ ምኒልክን 100ኛ እረፍት በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት እንደሚዘክር የታወቀ ነዉ፡፡ በፕሮግራሙ ላይም በርካታከሀገር ዉስጥና ከዉጪ ሀገር ምሁራን ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች ይገኛሉ ተብሉ ይጠበቃል፡፡ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ሰማያዊ ፓርቲ ለዝግጅቱ በሚያስፈልጉ ጉዳዩች ላይ ስራ...
View Articleበመርካቶ ከፍተኛ ቃጠሎ ተከሰተ፤ በመቀሌም በድጋሚ በተነሳ ቃጠሎ የንግድ ቤቶች ወደሙ
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ መርካቶ የተነሳው የ እሳት ቃጠሎን ይህ ዜና ለዘ-ሐበሻ እከደረሰበት ሰዓት ድረስ የከተማዋ የ እሳት አደጋ ሊቆጣጠረው አለመቻሉን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ከአዲስ አበባ አስታወቁ። ዘጋቢዎቻችን እንዳሉት መሃል መርካቶ ከከምዕራብ ሆቴል ወደ በርበሬ በረንዳ በሚወስደው መንገድ ወይም በተለምዶው ቦምብ...
View Articleስለ ኮሌስትሮል: The Truth about Cholesterol
በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ታትሞ የወጣ ኮሌስትሮል የሁሉም እንስሳት ህዋሳት አካል የሆነ የማይሟሟ ነጭ የቅባት አይነት ሲሆን በበርካታ የሰውነት ተግባራት ውስጥ ቁልፍ ስራዎችን ያከናውናል፡፡ ሆርሞን ዝግጅት ውስጥ አለ፤ ሰውነት ቫይታሚን ዲ መጠቀም እንዲችል በመርዳቱም ይታወቃል፡፡ የሴቶችና የወንዶችን ፆታዎች ሆርሞኖች...
View Articleልብን የሚነካዉ የኢትዮጵያዉያን ጉዞ በሳዑዲ አረቢያ
ከሳዲቅ አህመድ በሰላም እንደገቡ በሰላም የመዉጣት ግዴታን እየተገበሩ መሆናቸዉን ይናገራሉ። በአብዛኛዉ ሰላም ወዳድ ህግ አክባሪ ቢሆንም ጥቂቶች በሚፈጽሙት ደባ ሰለባ ላለመሆን “ዉጡ እስክተባልን ድረስ እነዉጣል” ይላሉ ተጓዦቹ። የትም ቢሆን የት እምነትን ተግባሪ መሆናቸዉን እያስመሰከሩም ነበር…ለሶላት ሲጠራም አይደም...
View Articleበመርካቶ ዛሬ በተነሳው የእሳት አደጋ ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎች (Updated)
(Updated) አሁን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ በመርካቶ አካባቢ በቀድሞው ቦምብ ተራ (የአሁኑ ጆንያ ተራ) የተነሳው ቃጠሎ በመጨረሻም በቁጥጥር ስር ውሏል። በአደጋው ከቀደም ብለን በሰበር ዜና 4 ሰዎች መጎዳታቸውን የዘገብን ሲሆን አሁን ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ቁጥር ከ10 በላይ ማደጉ ጨምሮ የደረሰን መረጃ...
View Articleየዘ-ሐበሻ 5ኛ ዓመት፡ ዘ-ሐበሻን ይርዱ፤ የዘ-ሐበሻ ክንድ ይሁኑ
የተከበራችሁ የዘ-ሐበሻ ጋዜጣና ድረገጽ አንባቢዎች፦ እነሆ “ዕውነት ያሸንፋል የሚለውን መርህ እንደያዘ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣና ድረ ገጽ ዴሴምበር 28 ቀን 2013 የተመሰረተበት 5ኛ ዓመት ይሞላል። ባለፈው የኖቬምበር ወርን “የአንባቢዎች አስተያየት መቀበያ ወር” በሚል ሰይመን ከእናንተ አንባቢዎቻችን ገንቢ አስተያየቶችን...
View Articleየሳውዲ አረቢያው ቀውስ መከሰት ለኢትዮጵያውያን/ት ዲያስፖራ (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)
የሳውዲ አረቢያው ቀውስ መከሰት ለኢትዮጵያውያን/ት ዲያስፖራ ፍቅርና አንድነት ትምህርት ሰጥቶ ይሆን? በፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሀገሬ በአረብ አገር በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን/ት ስደተኛ ሠራተኞች ላይ የሚደረገው ህገወጥ የማሰቃየት እርምጃ በአስቸኳይ ይቁም! በአሁኑ ወቅት በሳውዲ አረቢያ በሚኖሩ...
View Articleከሳዑዲ አረቢያ ከተመለሱት ውስጥ 8 ሺህ የሚሆኑት ነብሰጡር ናቸው ተባለ
ኢትዮጵያን ሃገሬ ከጅዳ በዋዲ ከሳውዲ ዓረቢያ ከተመለሱ ስደተኞች መካከል 8 ሺህ ሴቶች ነብሰ ጡሮች መሆናቸውን FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የመካከለኛው ምስራቅ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጀማል በክር ዋቢ በማድረግ ዘገበ ። ከተጠቀሱት ነፍሰጡር እህቶቻችን መሃከል...
View Articleየካርቱም ድራማ፡ እነ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሕዝቡን ስብሰባ ጠርተው እነርሱ ቀሩ
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ (ከካርቱም የተላከልኝ መረጃ ነው፤ እንዳለ ለጥፌዋለሁ።) ትላንት ማክሰኞ (ህዳር 24, 2006 ዓም) በኢትዮጵያ ስዓት አቖጣጠር ልክ ከ10:00ጀምሮ ለተለያዩ የማህበራት አመራሮችና እድሮች ዛሬ ሮብ ለሚደረግ ስብሰባ ሰዉ እንዲጠሩ መልዕኽት ተላለፈ። መልዕክቱ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም...
View Articleየመለስ ጎጂ ሃሳቦችና ድርጊቶች (የኢትዮጵያ ሲቪክ ንቅናቄ)
Email: ethiocivic@gmail.com የመለስ ጎጂ ሃሳቦችና ድርጊቶች ሕዳር 2006 የኢትዮጵያ አንድነትንና የመንግስት ስርዓቱን የሚመለከቱት የመለስ ሃሳቦችና ድርጊቶች ለኢትዮጵያ ህዝብ ከባድና አሳሳቢ ትርጉም አላቸው፡፡ የአንድነቱ ጥያቄ የኢትዮጵያ እንደ አገር የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ ሲሆን፣ ስርአቱ ደግሞ...
View Articleማንዴላ፡ ጀግና አይሞትም –ከዳንኤል ክብረት (ዲ/ን)
አንዳንዱ የሞተበት ቀን የድል ቀን ተብሎ ይከበርበታል፤ ሕዝብ የመሞቻውን ቀን የሚናፍቁለት ሰውም አለ፡፡ አንዳንዱ እንኳን ተወለደ ሳይባልለት እንኳን ሞተ ይባልለታል፡፡ አንዳንዱ እንዲሞት ይጸለይለታል፤ ሌላው እድሜው እንዲያጥር ይረገማል፡፡ ከዚህ የተለየ ነው ማንዴላ፡፡ ሚሊየኖች እንዳይሞት የሚጸልዩለት፤ ሚሊየኖች...
View Articleአፍሪካዊው ኮከብ
ጀግናው አሸለበ፣ ደከመው ተረታ ሞት አይቀርምና፣ የማታ የማታ፤ ምን ብርቱ ቢሆኑ፣ ሺ መካች ቢሆኑ ሰው አያልፍ አይገደፍ፣ ተዛቹ ተቀኑ፤ አፍሪካ ሆይ መጥኔ፣ አንድ ወልደሽ ላጣሽው ተንግዴ መሸበሽ፣ በማን ትዘከሪው? በማንስ ትጠሪው? ማንዴላ ብረቱ፣ የሮቢን ደሴቱ የዘረኞች ዋግምት፣ የጥቁር ኩራቱ- ተንግዲህ የለህም፣...
View Article