የህብር ሬዲዮ ህዳር 25 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ እየተባባሰ መሄዱን በተመለከተ ምዕራባውያን አሁን የሚያወጡት መግለጫ ጠንካራ ቢሆንም ዛሬም የተለመደ የዲፕሎማሲ መሞዳሞድ ያለበት ነው።ከዚህ አልፈው ሕዝቡ ላይ ግፍ እየፈጸመ ባለው ስርዓት ላይ ለምን ማዕቀብ አይጥሉም የሚለው አግባብ ቢሆንም ያንን አላደረጉም። እነሱ ትኩሳቱን የሚለኩት በሕዝቡ ላይ በሚደርሰው የሰብዓዊ መብት ረገጣ ሳይሆን አገዛዙ ሕዝቡን […]
↧