ከኮንሶ ህዝብ የመዋቅር ጥያቄ ጋር ተያይዞ ላለፉት 15 ወራት የኮንሶ ህዝብ በከፍተኛ ሁኔታ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየደረሰበት ይገኛል፡፡ ሆኖም ከሠላማዊ ጥያቄው ማግስት ጀምሮ በርካታ የኮንሶ ተወላጆች በእነዝህ ግለሰቦች ውንጀላና ጥቆማ ባልፈፀሙት ወንጀል ለከፍተኛ ድብደባና እስራት እንዲሁም ለሞት ተዳርገዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ከ2000 (ሁለት ሺህ) በላይ የሚሆኑ ሠላማዊ የኮንሶ ተወላጆች በካራት ደረቅ ፖሊስ ጣቢያ ፤ በጊዶሌ ማረሚያ […]
↧