በወንድወሰን ጥበቡ | ኢትዮአዲስ ስፖርት እንደእንግሊዙ ጋዜጣ ሚረር ስፖርት ዘገባ ከሆነ የቀድሞው የሊቨርፑል አምበልና ታሪካዊው ተጫዋች ስቴቨን ጄራርድ በሊቨርፑል የታዳጊዎች ማጎልበቻን በአሰልጣኝነት በመረከብ ለጋዎቹን እና የወደፊቱ የክሎፕ ከዋክብትን ሊያሰለጥን ነው። ጄራርድ ራሱ እንደማይክል ኦዌን፣ ሮቢ ፎውለር እና የመጨረሻውን ወቅታዊ ተስፈኛ ቤን ውድበርንን ያሉ ተጫዋቾችን ያፈራው የቀዮቹ የወጣቶች ማጎልበቻ ፍሬ ነበር። የሻምፒዮንስ ሊጉን ዋንጫ ማስናት የቻለው የቀድሞው […]
↧