በወልቃይት አዲ-ረመጽ በሚገኝ ሆቴል አማርኛ ዘፈን መከፈቱን ተከትሎ የጸጥታ ሃይሎች ዕርምጃ በመውሰዳቸው ውጥረት ቀሰቀሰ
ኢሳት (መስከረም 17 ፥ 2009) በወልቃይት አዲ-ረመጽ ከተማ የሚገኘ አንድ ሆቴል የአማርኛ ዘፈን በመከፈሩ የጸጥታ ሃይሎች የወሰዱት የሃይል ዕርምጃ በነዋሪዎች ዘንድ አዲስ ውጥረት መቀስቀሱን የከተማዋ ነዋሪዎች ረቡዕ ለኢሳት አስታወቁ። የትግራይ ክልል ልዩ የጸጥታ ሃይሎች በወሰዱት በዚህ ዕርምጃ የሆቴሉ ባለቤት ልጅ...
View Articleየተጋሩ ፈተናዎች እና የመፍትሔ ጥቆማዎች (በአቤል ዋበላ)
ወያኔ-ህወሓት ለትግራይ ህዝብ (ተጋሩ) በረከት ወይስ መርገም አመጣለት የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ጥልቅ ጥናት የሚያሻው ይመስለኛል፡፡ ይህንን ጥናት ለማካሄድ ቁርጠኝነት ቢኖር እንኳን ጉዳዩ ተጨማሪ ገቢሮችን እያስተናገደ መሄዱ ጉዳዩን የበለጠ ውስብስብ ያደርገዋል፡፡ ይህ ደግሞ ባለአእምሮ የሆነን ሁሉ ያስጨንቃል፡፡...
View Articleበቂሊንጦ ታሳሪዎች በሸዋሮቢትና በቂሊንጦ የሚገኙ ታሳሪዎች ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ መሆኑ ታወቀ
BBN TV Breaking News: በቂሊንጦ ታሳሪዎች በሸዋሮቢትና በቂሊንጦ የሚገኙ ታሳሪዎች ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ መሆኑ ታወቀ | ቤተሰቦቻቸውን አነጋግረናል -ዲያስፖራው የጀመረውን ትግል አጠናክሮ ይቀጥላል የድምጻችን ይሰማን መግለጫ ይዘናል
View Articleጉዞአችን ወዴት ነው? |ሉሉ ከበደ
ፎቶ መግለጫ: በትንቢት ተናጋሪው በሼህ ሁሴን ጅብሪል ምድር በወሎ ወይንም ላኮመልዛ በደሴ ከተማ የመስቀል ደመራ በዓል የአባቶቻችን ሰንደቅ አላማ ከፍ ብሎ ተውለብልቦ በፋሽስት ወያኔ በግፍ ለወደቁት አማሮች ጸሎት ተደርጎ በዚህ መልኩ ተከብሮ ውሏል። (ፎቶ ከአቻምየለህ ታምሩ) ከሉሉ ከበደ ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ...
View Articleለቴድሮስ አድሃኖም ታዋቂ የህዝብ ግንኙነትና የሎቢ ካምፓኒ ተቀጠረላቸው
ከጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ ለአለም አቀፉ የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ለመሆን በወዳደር ላይ ያሉትን ቴድሮስ አድሃኖምን የምርጫ ዘመቻ እንዲመራ ታዋቂው የህዝብ ግንኙነት ካምፓኒ ሜርኩሪ ፓብሊክ አፌይርስ (Mercury LLC Public Affairs) እና የኢትዮጵያ መንግስት በከፍተኛ ገንዘብ መፈራረማቸው ታውቋል።...
View Articleየህወሃት መከላከያ ሰራዊት እጁን እየሰጠ ወደ ኤርትራ እየገባ ይገኛል
በልኡል አለም ሰበር መረጃ ! ! ከምእራብ ትግራይ ወደ ኡምሃጅር የተወረወረ የህወሃት መከላከያ ሰራዊት የግንባር ጦር በገጠመዉ ድንገተኛ የተኩስ ልዉዉጥ ምክንያት እጁን እየሰጠ ወደ ኤርትራ እየገባ ይገኛል። ከሰሜኑ እዝ ከመከላከያ አባላቱ ዉስጥ ያፈተለከዉ መረጃ እንደሚጠቁመዉ ከሆነ የመዋጋት ፍላጎት የሌላቸዉ የህወሃት...
View Articleየዕብዶች የእልቂት ነጋሪት ጕሰማ የነፃነት ትግሉን አንዲት ጋት ወደ ኋላ አያስቀረውም
የዕብዶች የእልቂት ነጋሪት ጕሰማ የነፃነት ትግሉን አንዲት ጋት ወደ ኋላ አያስቀረውም የሚበታተነው ወያኔ እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም ጥሪ ለውሉደ ጽዮን (ከይኄይሰ እውነቱ) ኢትዮጵያ በድቡሽት ላይ የተመሠረተች አገር አይደለችም፡፡ ሕዝቧም በዘመናት የአብሮ መኖር መስተጋብር በመዋለድ፣ በባህል መወራረስ፣ በእምነት፣...
View Articleየማለዳ ወግ …የኮንትራት ሰራተኛዋ የእህት ገላዬ ተማጽኖ !
”ወደ ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ እርዱኝ !“ ከቀናት በፊት ከደረሱኝና ሰላሜንና ውስጤን የረበሸው ነፍስ የማታውቀውን ለሚስን “ ገድላለች ” ተብላ በሳውዲ መዲና በሳምንቱ መጀመሪያ አንገቷ የተቀላው የአተርፍ ባይ አጉዳይ እህቷ የዘምዘም መጨረሻና የለሚስ አሳዛኝ ፍጽሜ ብቻ አልነበረም ። ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ “...
View Articleጉዞአችን ወዴት ነው?( ሉሉ ከበደ)
ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ የተቀጣጠለው አብዮታዊ አመጽ ባለቤት እራሱ ህዝቡ ነው። እርግጥ ያኛው ወይም ይህኛው ወገን የቀሰቀሰው ነው የምንለው ሳይሆን እራሱ የትግሬው ነጻ አውጭ ቡድን ፤ ቧጦ፤ ነክሶ፤ ወግቶ አድምቶ አቁስሎ ፤ህዝቡን የመጨረሻው ሞት አፋፍ ላይ ቢወስደው አልሞት ባይ ተጋዳይ ሆኖ ሰዉ ተነሳ። ከልክ ያለፈ...
View Articleእናቱ እስር ቤት የገባችበት እና እናቱ ሲኒማ ቤት የገባችበት እኩል ያለቅሳል!?
በአበበ ቶላ ፈይሳ ሰሞኑን የሶማሌ ክልል ፕረዘዳንት የትግራይ ህዝብ ጥቃት እየደረሰበት እንደሆነ ነግረውን ከትግራይ ህዝብ ጎን እንደሚቆሙ በሰልፍ እና በስበሰባ አጀብ ነግረውናል። ከዚህም በተጨማሪ እነ ራዲዮ ፋና የትግራይ ህዝብ ዛቻ ደርሶበታል ይሄ ነገር ባስቸኳይ መቆም አለበት የሚል አዝማሚያ ያለው ውይይት ሲያደርጉ...
View Articleየአንድ ሕዝብ አንድ ሀገር ድርጅት ምንድን ነው? አንዱዓለም ተፈራ
አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ውድ ኢትዮጵያዊያን፤ በፈረንጆቹ አቆጣጠር Sep. 18, 2016 አንድ ኢሜል ደረሰኝ። ሁለት መዝገቦችን አባሪ አድርጎ ነበር፤ አረንጓዴ ብጫ ቀይ ባሸበረቀ ምልክት፤ አንድ ሀገር አንድ ሕዝብ ከሚል ድርጅት። ሁለቱን በየተራ አነበብኳቸው። ወዲያው የበለጠ ለመረዳት፤ ከተወሰኑ ጥያቄዎች...
View Articleብፁዕ አቡነ ፋኑኤል፡- የአገራችንን ሁኔታ በተመለከተ ያስተላለፏቸውና ተገቢውን ሽፋን ያላገኙት መልእክቶቻቸው
ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል የዋሺንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ናቸው። ወደዚህ የአበው ማዕረግ ከመምጣታቸው በፊት በዋሺንግተን ዲሲ የቅ/ሚካኤልን ቤተ ክርስቲያን አቋቁመው ሲያገለግሉ ነበር። ማዕረግ ጵጵስናን ካገኙ በኋላ ወደ አገር ቤት ተጠርተው በተለያዩ ኃላፊነቶች አገልግለዋል። ከዚያም የዲሲ ሀ/ስብከት...
View Articleአስደንጋጭ እና አሳሳቢ በብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ
በሙሉቀን ተስፋው በብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ የሚገኙ ወገኖቻችን በከባድና የተከለከሉ አፍዝ አደንግዝ መርፌ መድኃኒቶች እንደሚሰቃዩ መረጃዎች አመለከቱ። ብር ሸለቆ የታሰሩ የዐማራ ወጣቶች በግዴታ በመርፌ እንዲወስዱ የተደረገውን መድኃኒት ምንነት የሚያስረዳ ምስል ትናንት ወጥቷል። በዚሁ መሠረት የዐማራ ሀኪሞች ማኅበር...
View Articleታማኝ በየነ እና ኦባንግ ሜቶ ትናንት በዋሽንግተን ዲሲ የኦሮሞ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ...
ታማኝ በየነ እና ኦባንግ ሜቶ ትናንት በዋሽንግተን ዲሲ የኦሮሞ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ያደረጓቸው ንግግሮች ታማኝ በዬነ ያደረገው ንግግር፦ “የኦሮሞ ሕብረተሰብ ለኢትዮጵያ መገንባት ቅድሚያውን ቦታ የያዘ ነው፤ ወዴት ነው ይህን ሀቅ የምንሸሸው?የ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ያለ ጥላሁን ገሠሰ...
View Articleየጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሄዳል….. (መርሐጥበብ ከባህር ዳር)
መርሐጥበብ ከባህር ዳር ወ/ሮ ገነት ገ/እግዚአብሔር እኔማ ዘንድሮ በግርምት መሞቴ ነው፡፡ የሰው ልጅ በሚያውቀውም ሆነ በማያውቀው እየገባ መዘባረቁ የግርምቴ መነሻ ነው፡፡ የሻይ ማንኪያ ያህል መረጃ ይዞ ጭልፋ ሙሉ ወግ ማውጋት ምን የሚሉት በሽታ ነው፡፡ ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም እንዲሉ በትንሽ ነገር ሲነኩ...
View Articleጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ሊፈታ ነው
(ዘ-ሐበሻ) በ2014 ኦክቶበር ወር ላይ ‹‹መንግስት ይገድላል፣ ያፍናል፣ ይጨቁናል” ብሎ ጽፏል; እንዲሁም በሌሎች ተጨማሪ 2 በተከሰሰባቸው 3 ክሶች የ3 ዓመት እስራት የተፈረደበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሊፈታ መሆኑ ተሰማ:: ከቤተሰቦቹ አካባቢ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለከተው ጋዜጠኛ ተመስገን የ እስር ጊዜውን...
View Articleዩቱብ ኢንተርኔት በሌለባቸው ቦታዎች ቪዲዮዎችን መመልከት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ
(ዘ-ሐበሻ) በጎግል ኩባንያ ስር የሚገኘውና በአሁኑ ወቅት ካሉት ማህበራዊ ሚዲያ ኔትወርኮች መካከል ከፌስቡክ ቀጥሎ ከፍተኛውን ቦታ የሚይዘው ዩቱብ ኢንተርኔት በሌለባቸው ቦታዎች ቪዲዮዎችን ለመመልከትና ዳውንሎድ ለማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ:: ዩቱብ (YouTube Go) የሚል ስያሜ የተሰጠው ይኸው...
View Articleሕወሓት “ትግሬ አይደለሁም; አማራ ነኝ”ባሉት ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ በአሸባሪነት ክስ ሊመሰርት መሆኑን የሚያሳይ ደብዳቤ ወጣ
(ዘ-ሐበሻ) አማራ ነኝ ስላሉ ብቻ እስር ቤት የገቡት እና የአማራው ተጋድሎ ግንባር ቀደም መሪ ተደርገው የሚወሰዱት ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት የአሸባሪነት ክስ ሊመሰርት መሆኑን የሚያሳይ ደብዳቤ ወጣ:: በሶሻል ሚድያዎች የተሰራጨው ይኸው ደብዳቤ እንደሚያመለክተው ለአማራ ክልል ፍርድ ቤት...
View Articleዓመተ ፍዳ ዘነገደ አማራ!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኩዳን ቤተክርስቲያን “ዓመተ ፍዳ” የሚለውን ቃል ዓለም ከተፈጠረ አንሥቶ ከክርስቶስ መወለድ በፊት ያለውን የሰው ልጆች በነፍስና በሥጋችን በአጋንንት አስከፊ የፍዳ፣ የመከራ፣ የሰቆቃ፣ ግዞት የነበርንበትን ዘመን ለማመልከት የምትጠቅሰው ቃል ነው፡፡ በቅርቡ “የጥፋት ዘመን” በሚል ርእስ በዋናነት...
View Articleበኮንሶ እናቶች እንደአውሬ ተደብድበው ታስረዋል –ዛሬም የሚፈጸምባቸው ኢሰብአዊ ድርጊት ቀጥሏል
ከከበደ ካቱሳ ከትላንት ጀምሮ በኮንሶ ህዝብ ላይ የክልሉ መንግሥት እየፈፀመ ያለው ኢ ሰብዓዊ ድርጊቶች 1ኛ በወረዳው ሁለቱ ገበያ የካራት እና ኮልሜ ገበያ ውስጥ ስገበያይ የነበረውን ህዝብ ካለአንዳች ምክኒያት በመከላከያ ሠራዊት እና የክልሉ ልዩ ኃይል በትነዋል:: ሀሙስ 9:09 ገደማ በዕለቱ ወደ መጨሎ እና ቡሶ...
View Article