ፈይሣ ሌሊሣ በድርጊቱና በአስተሳሰቡ ሁሉንም ኢትዮጵያውያን እንደራሳችን ወገን እንድቆጥር አድርጎናል!
ከአንድ ወር በፊት በሪዮ ኦሎምፒክ ሁለት እጆቹን በማንሳት በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን ግፍ የተቃወመው ፈይሣ ሌሊሣ “ሁላችንንም እንደ ኢትዮጵውያን እንድንተያይ አድርጎናል” በማለት አቶ ኦባንግ ሜቶ ገለጹ፡፡ የፈይሣን የጀግንነት ተግባር በተመለከተ አቶ ኦባንግ በሚመሩት ድርጅት ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ስም ባሰራጩት...
View Articleዓመተ ፍዳ ዘነገደ አማራ!
ቤተክርስቲያን “ዓመተ ፍዳ” የሚለውን ቃል ዓለም ከተፈጠረ አንሥቶ ከክርስቶስ መወለድ በፊት ያለውን የሰው ልጆች በነፍስና በሥጋችን በአጋንንት አስከፊ የፍዳ፣ የመከራ፣ የሰቆቃ፣ ግዞት የነበርንበትን ዘመን ለማመልከት የምትጠቅሰው ቃል ነው፡፡ በቅርቡ “የጥፋት ዘመን” በሚል ርእስ በዋናነት በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው...
View Articleአቡነ አብርሃም: ሕዝቡና ሠራዊቱ እንዲተዛዘኑ መከሩ፤ መንግሥትንና ሚዲያውን አሳሰቡ፤“በመሣርያ ሰላም አይገኝም፤...
ሐራ ዘተዋሕዶ የመሣርያ ምላጭ ከመሳብ ይልቅ፣ የፍቅር መሳቢያን ተጠቀሙ፤ የፍቅር ማሰርያን ተጠቀሙ ጉልበታችን ሊያስመካን አይገባም፡፡ ሊያስመካን የሚችል ቢኖር መስቀሉ ብቻ ሊኾን ግድ ነው ሰላም፣ የሰዎችን ድምፅ ሰምቶ፣ መልስ በመስጠትና ችግርን በማስወገድ ነው የሚመሠረተው በኃይል ሰላምን አምጥተው በሰላም የኖሩ፣...
View Article“የመለስ ልቃቂት” ሆድ እቃ ሲገለጥ” –ሚካኤል ደርቤ (ቦስተን ማሳቹሴት)
መንደርደሪያ ደረቅ ፖለቲካዊ መረጃዎች የተዘጋጀበት መጽሀፍ እንዲነበብ ከተፈለገ በአቀራረቡና በአፃፃፍ ስልቱ የሚያጓጓ ሊሆን ይገባል። በተለይም ስለ ዘረኛ ኋላቀርና ቆሞ ቀር የሆነውን የወያኔ ፖለቲካ መጽሐፍ ጽፎ አንባቢ መሳብ በጣም አስቸጋሪ ነው። ሩቅ ሳንሄድ የእንግሊዝ የወያኔ መፈንጫ የሆነው የኢትዮጵያ...
View Articleየማለዳ ወግ…በጅዳ 3 ሽህ ታዳጊዎችን ለመታደግ መምህራን ሲተጉ … ! -ነቢዩ ሲራክ
* በጅዳ የኢትዮ አለም አቀፍ ት/ቤት ዘንድሮም በአደጋ ላይ * በትውልድ ላይ መቀለድ ይቁም … ! * መምህራንና ሰራተኞችን ተቆጥተዋል እለተ ሃሙስ መስከረም 19 ቀን 2009 ዓም ምሽት ላይ በጅዳ አለም አቀፍ ት/ቤት ዙሪያ አንድ ሰበር መረጃ አቅርቤ ነበር ። ሰበሩ መረጃ ለአመታት ከግል ጥቅማ ጥቅም ባለፈ ከሶስት ሽህ...
View Articleዘላቂ ጉዳት የማያስከትል ለውጥ! –አስራት አብርሃም
አስራት አብርሃም በአሁኑ ሰዓት የስርዓት ለውጥ እንዲመጣ የማይፈልግ ያለ አይመስለኝም፤ ሁላችንም ለውጥ እንዲመጣ እንፈልጋለን። መሰረታዊው ጥያቄ ግን ዘላቂ ጉዳት የማያስከትል፤ ሁሉንም አሸናፊ፤ ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ የስርዓት ለውጥ እንዴት ማምጣት ይቻላል? የሚለው ነው። ከደርግ ወደ አሁኑ ስርዓት ለመሻገር እንደ...
View Articleቢቢኤን ሰበር ዜና: በታሳሪዎች ላይ የሚፈጸመው ግፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል |ከድር ታደለ በሸዋሮቢት በደረሰበት ድብደባ ሆስፒታል...
ቢቢኤን ሰበር ዜና: በታሳሪዎች ላይ የሚፈጸመው ግፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል | ከድር ታደለ በሸዋሮቢት በደረሰበት ድብደባ ሆስፒታል አደረ
View Articleበአዲስ አበባ “አቧሬ” አካባቢ ሁለት ሺህ ሕጋዊ ቤቶች ይፈርሳሉ –ዋዜማ ራዲዮ
በየካ ክፍለ ከተማ ሚስስ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት አካባቢ የሚገኙ ሁለት ሺሕ የሚጠጉ ቤቶች በቅርብ ወራት ዉስጥ የመፍረስ አደጋ ተጋርጦባቸዋል፡፡ ከነዚህ ዉስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ሰፋፊ የግለሰብ ይዞታዎች ሲሆኑ ቀሪዎቹ የቀበሌ ቤቶች ናቸው፡፡ እንዲፈርሱ የዉሳኔ ሐሳብ የተሰጠባቸው የአቧሬ ሰፈሮች ሕገወጥ...
View Articleበዱርቤቴ ከተማ ላይ ወጣቱን እያሳፈኑት ያሉት የህወሓት ተላላኪዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ
በዱርቤቴ ከተማ ላይ ወጣቱን በትግራይ ነጻ አውጪ ሰራዊትና ደህንነቶች እያሳፈኑ ያሉት የአካባቢው ነዋሪዎች ስም ዝርዝር ይፋ ወጣ:: በአካባቢው ያሉ የጎበዝ አለቆች ለዘ-ሐበሻ በላኩት ስም ዝርዝር መሰረት ሕዝቡ ማንነታቸውን እንዲያውቅ አሳስበዋል:: ዝርዝራቸው እነሆ 1.. አቶ ይርጋ ሚኒሻ ሀላፊ. 2..አቶ በቀለ ሀይሉ...
View Articleየአማራ ተጋድሎና መንስዔው |አቻምየለህ ታምሩ
EthioTube ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የቀረበ ዛሬ አማራው በያለበት በነቂስ ወጥቶ በየጎበዝ አለቃው በመደራጀት እያደረገው ያለው ተጋድሎ ባለፉት የወያኔ ሀያ አምስት የአገዛዝ አመታት ውስጥ ተቋማዊ ቅርጽ ተሰጥቶት፤ በአማራ ላይ የተፈጸመው እንግልት፣ እስራት፣ መድሎ፣ ግድያ፣ ግፍ፣ በደል፣ የዘር ማጥፋት፣...
View Articleዜና በጣም ይረብሻል—ኦሮምያ በእሬቻ ባዕል በደም ታጠበች
የኢሬቻ በዓል በማክበር ላይ በነበሩ የኦሮሞ ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ ለማውገዝ የግድ ኦሮሞ መሆን አይጠበቅም፡፡ ያሳዝናል፤ ያናድዳል፡፡ ለነጻነት በሚደረግ ትግል የንጹሐን ዜጎች ሞት የሚጠበቅ ቢሆንም ባዶ ቄጠማን በእጃቸው ይዘው ከአምላካቸው ለአገራቸው ሰላም ሲለምኑ በነበሩ ሰዎች ላይ ይህን ዓይነት መቅሰፍት...
View Articleአንዳንዴ ሸረሪትም በራሷ ድር ትያዛለች (ከይገርማል)
በ1999 ዓ.ም ይመስለኛል አንድ የደቡብ አፍሪካ ምሁር የወያኔ-መሩ ኢሕአዴግና የሀገር ቤት ሰላማዊ ተቃዋሚወች ከመጠፋፋት ፖለቲካ ወጥተው ታሪካዊት ሀገራቸውን ወደ ዴሞክራሲ: ሰላምና ብልጽግና እንዲያሸጋግሩ ሲያሳስቡ እንዲህ ብለው ነበር:: “ኔልሰን ማንዴላ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት ሆነው በተመረጡ ጊዜ በሀገሪቱ...
View Articleበአምቦ ከፍተኛ የህዝብ ተቃውሞ ተቀስቅሷል
ፋይል- ኦሮሞ ተቃውሞ ሰልፍ ከተማዋ በተኩስ እሩምታ ውስጥ መሆኗን የከተማዋ ነዋሪዎች ይናገራሉ:: ተጨማሪ ሃይል ወደ አምቦ እንቅስቃሴ እያደረገ በመሆኑ ሆሎታ አዲስ አለም ኦሎንኮሚ ጊንጪ ያላችሁ መንገድ በመዝጋት በጉዞ ያለውን ሃይል ባለበት አስቁሙት የሚል መልዕክት በማስተላለፍ ላይ ናቸው:: በተያያዘ ዜና በአወዳይም...
View Articleእኛ እያለቀስን..እነሱ በደስታ
እኛ እያለቀስን እነሱ በደስታ እንዴት እንቻለው ሰው በሰው ሲመታ ጥይት መጫወቻ ሆነ እና በአገሩ ወገን ተገደለ በአገር በመንደሩ እረ እናተ ሰወች በቃ አትግደሉብን መሬት ፈልጋችሁ ሰው አትጨርሱብን ማነው ሽማግሌ መካሪ በአገሩ ሰው እዬሞተነው መንግስትን እሰሩ መግስት ገዳይ ሆኖ እኛ እዬሞትንለት ሊተናኮል መጣ ኢሬቻን...
View Articleበዛሬው የኢሬቻ በዓል በተፈጠረው ግጭት በመቶዎች የሚቆጠር ህይወት መጥፋቱን ኦፌኮ አስታወቀ
Sunday, October 2, 2016/ VOA Amharic በዛሬው ዕለት በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ኃይቅ ለመከበር በዝግጅት ላይ የነበረውና ከኦሮሞ ክብረ በዓሎች አንዱ የሆነው ኢሬቻ በዓል መንግሥትን በተቃወሙ ወጣቶችና በመንግሥት ታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ተቋርጦ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የኦሮሞ...
View Articleበቢሾፍቱ በሕዝባችን ላይ በሂሊፕተር አስለቃሽ ጭስ እየተበተነበት ጥይት ሲዘንብበት የሚያሳይ ቪዲዮ
በቢሾፍቱ በሕዝባችን ላይ በሂሊፕተር አስለቃሽ ጭስ እየተበተነበት ጥይት ሲዘንብበት የሚያሳይ ቪዲዮ
View Articleየትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት በቢሾፍቱ የገደላቸው ወገኖች ቁጥር 500 በላይ ደረሰ
አንድ የወያነ ትግሬ የአጋዚ ወታደር ፊቱን በመሸፈን ቦ ኦሮሚያ ክል ቢሸፍቱ (ደብረዘይት) ላይ ህዝቡን እንዲህ ነው የፈጀው። (ዘ-ሐበሻ) በዛሬው እለት ቢሾፍቱ እየተከበረ ባለው የእሬቻ በዓል ላይ የሞቱት ቁጥር ከ500 በላይ እንደሆነ ተዘገበ:: ቁጥሩ በየሰዓቱ እንደሚጨምር የተገለጸ ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖችም...
View Articleከእሬቻው ጭፍጨፋ በኋላ የአምቦ ሕዝብ ተነሳ |የተቆጣው ሕዝብ በርካታ የመንግስት መኪኖችን አቃጠለ
(ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ኦሮሞዎችን እና አማሮችን በ እሬቻ በዓል ቢሾፍቱ ላይ ዛሬ ከጨፈጨፈና ከ500 በላይ የሰው ሕይወት ካጠፋ በኋላ በአምቦ ሕዝብ በቁጣ ተነሳ::: በአምቦ በተነሳው ሕዝባዊ አመጽ ሕዝቡ ቁጣውን በመንግስት ንብረቶች ላይ እርምጃ በመውሰድ እየገለጸ ነው:: እንደዘ-ሐበሻ ዜና ምንጮች...
View Articleቢቢኤን ልዩ ፕሮግራም በቢሾፍቱው ጭፍጨፋ ዙሪያ: ዶ/ር መሐመድ ጣሂርና ገረሱ ቱፋ ይናገራሉ |ቪዲዮ
ቢቢኤን ልዩ ፕሮግራም በቢሾፍቱው ጭፍጨፋ ዙሪያ: ዶ/ር መሐመድ ጣሂርና ገረሱ ቱፋ ይናገራሉ | የሚታይ
View Article