እንደተፈራው በደብረማርቆስ ደመራ ላይ ሕወሓት ብጥብጥ አስነስታ ብዙ ወጣቶችን አሰረች –ስነ ሥርዓቱ ተቋረጠ –ባህርዳር...
(ዘ-ሐበሻ) በደብረማርቆስ ከተማ በተደረገ የደመራ በዓል ላይ የሕወሓት መንግስት እንደተፈራው ብጥብጥ አስነስቶ በርካታ ወጣቶችን ማሰሩ ተሰማ:: የዘ-ሐበሻ የዜና ምንጮች ከስፍራው እንደዘገቡት ከሆነ በደብረማርቆስ ደመራ ላይ የሕወሓት መንግስት ሆን ብሎ ብጥብጥ እንዲነሳ በማድረግ ወጣቶችን ዳመራ በጠበጡ በሚል አስሯል::...
View Articleችግሩ ያለው ከመሪዎች እንጅ ከተመሪ አይደለም( አቡነ አብርሃም)
በልቦና ይስጠን (ባህር-ዳር) መንግስትንና የራሱን ሚድያ ገስጹ ህዝብ ጥያቄ መመለስ አለበት ፨፨፨ዮም ፍስሃ ኮነ በብሔረ ባህር ዳር በእንተ አቡነ አብርሃም፨፨ ተወዳጅና መከበር ያለባቸው አቡነ አብርሃም ዛሬ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ህዝብን እልልልልል ያሰኘ ንግግር አደረጉ….እኔ ከመፍራቴ አንጻር በዓሉ ባይከበር...
View Articleአቡነ አብርሀም ታሪክ ሰሩ!
በአቻሜለህ ታምሩ የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ጳጳስ አቡነ አብርሐም ታሪክ ሰሩ። ከፋሽስት ወያኔ ነፍሰ በላዎች ፊት ለፊት እውነትን ተጋፍጠዋል። ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ህዝባዊ ብሶቱን አስተጋብተዋል። እንዲህም አሉ… «ችግር የሚፈጠር በመሪ እንጅ በተመሪ አይደለም፤ የህዝቡ ጥያቄ መመለስ አለበት፤...
View Article1 የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)
መስፍን ወልደ ማርያም መስከረም 2009 የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ሆኗል፤ ይህ የሚያከራክር አይመሰለኝም፤ ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ በጠመንጃ ጉልበትና በሲአይኤ ድጋፍ ሰንጎ የገዛ ቡድን በቃህ ቢባል አይደንቅም፤ ሌላው ጥያቄ ‹‹የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የሚቻለው...
View Articleየአማራ ወጣቶችን የሚያስገድሉ 72 ባለሥልጣናትና ደኅንነቶች ተለይተው ታወቁ |ዝርዝራቸውን ይዘናል
ከሙሉቀን ተስፋው ከሕወሓት መልዕክት እየተቀበሉ ወጣቱን በማሳፈስ እና ጊዚያዊ የፌድራል ፖሊስ እና መከላከያ ኃይል ጊዚያዊ ማዘዥያ እዝ ከመንግሥት በጀት በመመደብ፤ መኪና በማቅረብ እና በማቀናጀት በቀጥታ እየመሩት ያሉ አማራ ነን የሚሉ ባለስልጣናት ተቃወቁ፡፡ የአማራውን ተጋድሎ በሚመሩ የጎበዝ አለቆች ከተባባሪ የአማራ...
View Articleየጉራጊኛ ሙዚቃ ድምጻዊው የሕወሓትን የጥበቃ መረቦች አምልጦ ከሃገር ተሰደደ
(ዘ-ሐበሻ) “ጉራጌ ተነሳ” የተሰኘውን ነጠላ ዜማውን ከለቀቀ በኋላ በደህንነትች ቤቱ ተበርብሮ ሲፈለግ የቆየው የጉራጊኛ ሙዚቃ አርቲስቱ መላኩ ቢረዳ የደህንነትና የጥበቃ መረቦችን አምልጦ ከሃገር መውጣቱ ተሰማ:: መላኩ ቢረዳ ይህን የትግል ዘፈን ካወጣ በኋላ ደህንነቶች ሲፈልጉት የቆዩ ሲሆን ባለፈው ሳምንት ቤቱን...
View Articleጃኪ ጎሲ እየቀለድክ መሆን አለበት
ተሺቲ ደዋኖ ከአርሲ ሰው የፈለገውን የመሆን መብት አለው:: ስር ዓቱን መደገፍም አለመደገፍም ይችላል:: አርቲስትም ቢሆን ከፈለገ ከገዳዮች ጋር ካልፈለገም ከሕዝብ ጋር መቆም ይችላል:: ግን ዘፋኝ ተነስቶ የሕዝብን አቅጣጫ ማስቀየሪያና መጠቀሚያ ሲሆን ግን ያናድዳል:: ስለዚህም የሚከተለውን ለማለት ወደድኩ:: ዛሬ...
View Articleአቡነ አብርሃም በባህርዳር ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር ድምጽ እጃችን ገባ |ይዘነዋል
የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ አብርሃም ታሪካዊ መል ዕክት አስተላለፉ:: አቡነ አብርሃም ዛሬ ይህን ከተናገሩ በኋላ በመኪና አልሄድም ብለው በባህር ዳር ጎዳና ላይ ከሕዝብ ጋር አብረው ወደ ማረፊያቸው ሄደዋል:: ንግግራቸውን ሼር ያድርጉት::
View Articleዛሬ ከወደ ባህርዳር እውነት ተገለፀች |ከዘመድኩን በቀለ
“መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።” የዮሐንስ ወንጌል 10፣11 “ጥልም በመስቀሉ ተገደለ”። “ኤፌ 2፣16″። በአባቶቻችን ዝምታ ተስፋ የቆረጥነው የእኛን አንገት ቀና ያደርጉ ፣ የህዝቡንም እንባ የጠረጉ ፣ የመረጣቸውና ለተለየ ክብርና አገልግሎትም የጠራቸውን ቅዱስ እግዚአብሔርንም ያስከበሩ ደገኛ አባት...
View Articleከታሪክ መድረክ –ለመሆኑ የብሔር ብሔረሰብ ጭቈና በኢትዮጵያ ነበር ወይ: –ከኀይሌ ላሬቦ
ከኀይሌ ላሬቦ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዘውገኝነትንና[1] የዓለም-አቀፍነትን ያስተዳደር ርእዮተ ዓለም የሚያራምዱ አንጃዎች ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች መታጐርያ እስር ቤት ናት እያሉ የሚሰብኩት ስብከት ተደማጭነትን ከማግኘት አልፎ፣ ብዙዎችን አገርወዳዶች ሳይቀሩ ጭምር፣ እያወነበደም እየማረከም ነው። የሰባኪዎቹ አቋም የግል...
View Articleአላሙዲ በ70 ዓመታቸው ሞቱ የሚለውን የሃሰት ዜና ያሰራጨው ትክክለኛው ቴሌግራፍ ድረገጽ አለመሆኑ ታወቀ
(ዘ-ሐበሻ) ሼህ መሀመድ አላሙዲ በ70 ዓመታቸው በለንደን ሃገር ሕይወታቸው አለፈች ብሎ ያወራው ድረገጽ ትክክለኛው የ እንግሊዙ ቴሌግራፍ ጋዜጣ አለመሆኑ ታወቀ:: በቴሌግራፍ ድረገጽ በተመሳሳይ የተከፈተውና Te1egraph (ከTe ቀጥሎ 1 ቁጥር) የገባበት የውሸት ድረገጽ ነው:: ትክክለኛው Telegraph ድረገጽ...
View Articleየማለዳ ወግ …የኮንትራት ሰራተኛዋ ኢትዮጵያዊት መጨረሻ ! –ነቢዩ ሲራክ
የማለዳ ወግ … የኮንትራት ሰራተኛዋ ኢትዮጵያዊት መጨረሻ ! =================================== * አሰቃዩኝ “ስትል ፍልቅልቋን የ 6 ዓመት ብላቴና ለሚስን ቀጠፈቻት :( * ገዳይ ኢትዮጵያዊት ትናንት በሞት ተቀጣች :( * ዘምዘምም ለሚስም ልብ ይሰብራሉ :( ሁሉም ልብ ይሰብራል :(...
View Article*ፋሲል ከነማ፡ እንደማንነት መገለጫ* (ዳዊት ግርማ)
(ጎንደር ፋሲል ግምብ – ፎቶ ፋይል) ፋሲል ከነማ (አጼዎቹ) ጎንደር ፋሲለደስ ኳስ-ሜዳ ላይ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በማሸነፍ አራት ጨዋታዎች እየቀሯቸው ነበር ወደፕሪሚየር ሊግ መግባታቸውን ያረጋገጡት፡፡ ፋሲል ጅማ አባ ቡናን 3ለ1 በማሸነፍ ደግሞ የከፍተኛ ሊጉ ቁንጮ ሆነው በዋንጫ...
View Articleከማዕከላዊ ኮሚቴ ውጭ ያሉ የኦህዲድ ካድሬዎች አሁኑኑ ወስዳችሁ እሰሩን እያሉ ነው ።
ከማዕከላዊ ኮሚቴ ውጭ ያሉ የኦህዲድ ካድሬዎች አሁኑኑ ወስዳችሁ እሰሩን እያሉ ነው ። ========================================== አዲሱ የኦህዲድ ሊቀመንበር ከማዕከላዊ ኮሚቴ ውጭ ያሉትን የኦህዲድ መካከለኛ እና ከፍተኛ ካድሬዎች ሰሞኑን ሰብስበው ነበር።በስብሰባው ላይ ከተነሱት ሃሳቦች መካከል...
View Articleጸረ ነፍጠኛ ግንባር?! (የነስብሐት ነጋ የጥፋት ድግስ!)
በሙሉቀን ተሰፋው አንድ የማከብራቸው የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ወያኔ በአማራ ሕዝብ እምቢተኝነትና አይበገሬነት ስለተርበተበተ፣ ይህን ሕዝብ ከሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለመነጠል መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው በማለት በቅርቡ የታዘቡትን አጫውተውኛል፡፡ እኚህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ኅብረትና ለአገራችን አንድነት ፍጹም...
View Article“ሁል ጊዜ የሚሳሳቱት መሪዎች እንጂ ሕዝቡ አይደለም፤” (በቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው)
-ሁሉ ነገር በሚያስፈራበትና ሁሉ በፈራበት ወቅት፥በከባድ የጦር መሣሪያ በተከበበ አደባ ባይ፡- ይኸንን በሁለት ወገን የተሳለና በዚህም በዚያም የሚቆርጥ፥ሰይፍ የሆነ ኃይለ ቃል የተናገሩት፡-የም ዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፡-ብፁዕ አቡነ አብርሃም ናቸው።ከላይ እስከ ታች ድረስ ያሉ አንዳንድ በዘር...
View Articleየፓትርያርኩ ልዩ ጸኃፊ፣ ወይንስ የህውኃት ጉዳይ አስፈጻሚ (ይገረም አለሙ)
ይገረም አለሙ “በርግጠኝነት ሁልግዜም ችግር የመሪ እንጂ የህዝብ አይደለም፤” አቡነ አብርሀም “ለጠፋው ህይወት መንግሥትን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ አይቻልም” አባ ሰረቀብርሀን “በትልቅም ቤት የእንጨትና የሸክላ ዕቃ ደግሞ አለ እንጂ የወርቅና የብር ዕቃ ብቻ አይደለም፡፡እኩሌቶቹም ለክብር እኩሌቶቹም ለውርደት...
View Articleበዘ-ህወሀት የውሸት ምድር የማወንበጃ መረጃ ዘመቻ፡ ቀጣፊው በኢትዮጵያ ዉሸትን እዉነት ነው እያለ ሲሰብክ?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተጠናከረ የመጣውን የዘ-ህወሀት (ዘራፊ ህወሀት) የመረጃ ማወናበጃ ዘመቻ ለማጋለጥ ሲባል በተከታታይ እያቀረብኩ ካለሁት ትችት ይህ ሶስተኛው ክፍል ነው፡፡ እ.ኤ.አ መስከረም 5/2016 አቅርቤው በነበረው...
View Articleየጅምላ እስርና ግድያ እየፈጸሙ ያሉ የህወሃት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ለፍርድ እንዲቀርቡ ተጠየቀ
ኢሳት (መስከረም 17 ፥ 2009) በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ግድያና ጅምላ እስር እየፈጸሙ ያሉ ባለስልጣናት ሆነ የጸጥታ ሃይሎች ለፍርድ እንዲቀርቡ አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት ጠየቀ። አለም አቀፍ ህብረት ለኢሳት በላከው መግለጫ ህዝብን ማገልገል የሚገባው...
View Article