ባሳለፍናቸው ወራት በኢትዮጵያ የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅቶች እየደረሱባቸው ያሉ አፈናዎችንና እስሮችን በመቋቋም ህዝቡ ለመብቱ እንዲቆም እያደረጉ ያሉትን የማነቃቃትና የማንቀሳቀስ ስራ፤ እንዲሁም የኢትዮጵያ ሙስሊሞችም ሳይገድሉ እየተገደሉ ያለመታከት ከአንድ አመት በላይ ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለጥያቄያቸው ምላሽ በመሻት ድምዳቸውን በማሰማታቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ምክርቤት ያለውን አድናቆትና አክብሮት ይገልጻል። እንቅስቃሴዎቹም የሽግግር ምክርቤት ከሚከተለው የህዝባዊ እምቢተኝነት የትግል ስልት ጋር ተዛማጅ በመሆናቸው ሙሉ ድጋፋችንን መግለጽ እንወዳለን ።ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
↧