$ 0 0 ጠይሟ ልዕልት የሩጫው ድማሚት ሰዓት ጠብቃ ስትፈነዳ አንድም ታምራለች እንደ ጽጌሬዳ አንድም ታርዳለች እንደ ካባው ናዳ ፡፡ ጠይሟ ቀስተ ዳመና ባለብዙ ልዕልና የስንቱን አይን በረገደች ? በወቸው ጉድ በለጠጠች :: የስንቱን ልብ አሞቀች ? በፍቅር መዳፍ ጣለች :: እናትስ ትውለድ ያንቺን አይነቱን አቦሸማኔ ህዝብ የሚወድ አስተኔ ፡፡ ከአለማየሁ ገበየሁ Related Posts:በጥሩየ ዳግም ኮራን !ከ ነብዩ ሲራክበእውነት ኢትዮጵያን እንመራለን…ስለ ቂሊጦ ዝም አልልም! ከ ሚሊዮኖች…ከቤንሻንጉል ተፈናቅለው ከነበሩት…የማለዳ ወግ. . . የሳውዲዋ ልዕልት…