መጋቢት 19 ቀን 2007 ዓ.ም (March 28, 2015)
. . . ይኩኑ አምላክ የኢትዮጵያን ማዕከላዊ ሥልጣን ከዛጉኤ ሥረዎ-መንግሥት (ከላስታ) እ.ኤ.አ 1270 ዓ.ም ነጥቀው ወደ ሸዋ ሲወስዱ የመጀመሪያው እቅዳቸው በሁሉም የኢትዮጵያ የግዛት ማዕከሎች ያሉ ክርስቲያኖችን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ሃይማኖታዊ ግልጋሎት የሚሰጥ አባት/አቡን/ ይፈልጉ ስለነበር ትኩረታቸውን ወደ ግብጽ አደረጉና የዛን-ግዜውን የግብፅን ፈርሆን/ንጉሥ/ ሱልጣን ባይባርስን እ.ኤ.አ በ1272 በይፋ ቢማጸኑም ሱልጣን ባይባርስ ግን የክርስትና ሃይማኖት መኖርን አለመፈለጉ ብቻ ሳይሆን የክርስቲያን ኑባ ሥረ-ወመንግሥትን ጭራሽኑ ለማውደም በከፍተኛ ዘመቻ ላይ ነበርና የይኩኑ አምላክን ተማጽኖ ሊያስተናግድ ፈቃደኛ ባለመሆኑ ይኩኑ አምላክም (ከብዙ ቆይታ በኋላ) ፊቱን ወደ ሶሪያ በማዞር አባትነቱን ለሶሪያው ጃአኮቢት ሰጡ. “Baybars, was engaged in the conquest of the Crusaders’ last strongholds in the Holy Land. But he also directed a campaign aimed at destroying the Christian Kingdom of Nubia] …-—[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—–
The post ኢትዮጵያና ዐባይ – ግብፅና እስልምና!! – አንተነህ ሽፈራው appeared first on Zehabesha Amharic.