$ 0 0 በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የተቋቋመው የሃገር ፍቅር የሥነ ጥበብ መድረክ ሁለተኛ ዝግጅቱን ጥር 16 ቀን 2007/ ጃንዋሪ 24 /2015 በፍራንክፈርት ከተማ ያቀርባል። ስለ ዝርዝሩ የተያያዘውን ማስታወቂያ ያንብቡ ።