$ 0 0 የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ በአቡነ ዳንኤል አማካኝነት አዲስ ታቦት ዛሬ አግኝቷል:: አቡነ ዳን ኤል የኪዳነምህረትን ታቦት ይዘው ሚኒያፖሊስ ሴንት ፖል ኤርፖርት ሲደርሱ ታላቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል:: ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ እንደላከው መግለጫ ከሆነ የፊታችን እሁድ የዓመቱ መድሃኔዓለም በዓል አከባበር አቡነ ዳንኤል በተገኙበት ይደረጋል:: ፍላየሩን ይመልከቱት