Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

የኤፍሬም ታምሩ እናት አረፉ፤ ለአዲስ ዓመት ይወጣል የተባለው አልበም ይቀራል

$
0
0

Ephrem Tamiru
(ዘ-ሐበሻ) ለአዲሱ ዓመት የቀድሞ ሥራዎቹን በኮሌክሽን መልስ ሰርቶ እንደሚለቅ የተነገረለት ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ እናቱ በድንገት በማለፋቸው የተነሳ አልበሙ እንደማይወጣ ታወቀ።

የድምጻዊ ኤፍሬም ታምሩ እናት እዚህ ሰሜን አሜሪካ በቨርጂኒያ ግዛት የህክምና እርዳታ ሲሰጣቸው የከረመ ሲሆን በድንገት ከዚህ ዓለም አልፈዋል። የቀብራቸው ስነሥርዓት ማክሰኞ ሴፕቴምበር 2 ቀን 2014 እንደሚፈጸም ያስታወቁት የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ኤፍሬምም ከአዲስ አበባ በሮ አሜሪካ መድረሱን አመልክተዋል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>