$ 0 0 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ቴዎድሮስ ስለሙስሊም ታሳሪዎች ምን አሉ ? ድንበር የለሹ የህወሃት ፕሮፖጋንዳ ሲፈተሸ የዶ.ር ቴዎድሮስን ንግግር አስመልክቶ ሳዲቅ አህመድ ልዩ ዝግጅት አሰናድቷል ሳዲቅ እዉነታዎችን በመፈተሽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ንግግር የ አፍ ወለምታ ሳይሆን ሚኒስቴሩ ሆን ብለዉ የፈጠሩት ብዥታ በመሆኑ ኦፊሴላዊ መግለጫ ሊሰጡ ይገባል ሲል ይደመድማልና ፕሮግራሙን እንከታተለዉ።