ሀገራችን ኢትዮጵያ ብሄራዊ ውርደት አጥልቶባታል። ህዝባችን በሀገር ውስጥና በስደት ለአሰቃቂ ግፍና በደል ተዳርጓል። በሀገራችን ያለው የዕለት ከዕለት የሰብዓዊ መብት ረገጣ፣ አፈና፤ እስር፤ ግድያ፤ በዘር ከፋፍሎ ማጋጨትና፣ ሥር የሰደደው የወያኔ ሙስና በብዙ ሕዝብ ዘንድ አሜን ብሎ መቀበል የተለመደ ሆኗል። ሌሎች የሕብረተሰቡ ክፍሎች ደግሞ ተስፋ በመቁረጥ ግዜ ይለውጠዋል በሚል ዘይቤ ግፉን ተቀብለው ይኖራሉ።
የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ለማንበብ እዚህ ላ ይይጫኑ