በአሜሪካ ፔንስልቬኒያ ክፍለ-ግዛት ፊላደልፊያ ከተማ ሰሞኑን ፖሊስ ባዘጋጀው የሴትኛ አዳሪዎች ወጥመድ ሰባት ሰዎች የወጥመዱ ሰለባ ሲሆኑ ሶስቱ የሃበሻ ስምና ገፅታ ያላቸው ናቸው:: የሰዎቹ ስምና ምስለ ከዚህ በታች እንደተዘረዘረው ነው: ይህ አይነቱ የሴተኛ አዳሪ መሳይ ወጥመድ በሰፊው በተለያዩ ክፍለ-ግዛቶችና ከተሞች የሚካሄድ ሲሆን: በዚህኛው ወጥመድ ሴት ፖሊሶች መንገድ ላይ የቆሙ ሴተኛ አዳሪ በመምሰል እንሱን ፍለጋ የሚመጡ ወንዶችን በቁጥጥር ስር እንዲውሉ በቅርብ ርቀት ለሚጠባበቋቸው የስራ ባልደረቦቻቸው ምልክት በመስጠት ያሳስራሉ::
SOUTHWEST PHILADELPHIA (WPVI) –freedom4ethiopian