( ዘ – ሐበሻ ) ሼህ መሃመድ አላሙዲ ከዓለም ሃብታሞች 65ኛው ሲሆኑ ከሳዑዲ አረቢያዊ አባታቸው እና ከኢትዮጵያዊ እናታቸው የተወለዱት አላሙዲ ገንዘባቸውን ለተለጣፊው የስፖርት ፌዴሬሽን ESFNA-ONE የሚከሰክሱት በከንቱ እንደሆነ ማንም ሊያስረዳቸው የሚችል ሊንኖር አይችልም ከሚከትሉት የፎቶ ማስረጃወች በስተቀር:: በርካታ ገንዘብ በማፍሰስ የተክራዩት የመለስተኛ ኮሌጅ ሴቴድዮም በጣት የሚቆጠሩ ታድሚ ተመልካቾች እና ህሊናቸውን በገንዘብ በቨጡ ተጫወች ጋር በመሆን ባዶም ሜዳ ታቅፈው የተቀመጡ ይመስላል ነበር። እኒህ ሰው በከንቱ ገንዘብ መበተኑን ትተው ለኢትዮጵያ ህዝብ እየተራበና እየተጠማ ለሚገኘው ህዝብ መድረስ እንደሚገባቸው ማን በመከራቸው። ለማንኛውም ፍርዱን ለእናንተ እንተወው።