Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Hiber Radio: “እነ ሌንጮ ሰልፋቸውን እስከምናውቅ አቋም አልያዝንም”ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ አቶ ቡልቻም ስለ ሌንጮ ይናገራሉ

$
0
0

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ


የህብር ሬዲዮ ጥር 11 ቀን 2006 ፕሮግራም
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ

<<... በነ ሌንጮ ጉዳይ እዚህም ጋዜጠኞች አገር ገብተዋል ስልካቸውን ስጠን እያሉ ይጠይቁኛል... በዚህ ጉዳይ እኔም ሆነ ድርጅታችን አስተያየት ለመስጠት እንቸገራለን አቋም አልወሰድንም....>>ዶር መራራ ጉዲና የአቶ ሌንጮን አገር እገባለሁ በተመለከተ ከህብር ሬዲዮ ተጠይቀወ የመለሱት ቃለ መጠይቁን አዳምጡት

ሌንጮ ለታ በህወሃት ወዳጅነት የሚታወቁ በአቋማቸው አወዛጋቢ ናቸው። መለስ ከሌንጮ ጋር ስለነበራቸው ወደጅነት በሚስጥር ለአሜሪካዋ ዲፕሎማት የተናገሩት ምን ነበር? (ይህንና ሌሎች ጉዳዮችን ትንታኔ ከዊክሊክስ ፋይል ቅኝት)…

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስለሌንጮ ለህብር የተናገሩትን ይዘናል

ስለማርቲን ሉተር ኪንግ ልዩ ዘገባ

አጠር ያለ ቃለ መጠይቅ ከዶር ነጋሶ ጊዳዳ ጋር

ሌሎችም ዝግጅቶች

ዜናዎቻችን

- የኦሮሞ ወጣቶች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ግድያ እንዲቆም ጥሪ ቀረበ

- ዶ/ር መራራ በእነ ሌንጮ ለታ ጉዳይ ሰልፋቸው እስኪታወቅ በአሁኑ ወቅት አቋም አለማያዛቸውን ገለፁ

- ኢትዮጵያዊቷ በኩዌት የወለደችውን ገድላለች ተብላ ታሰረች

- ዶ/ር ነጋሶ የፓርቲ ፖለቲካ እንጂ ፖለቲካ በቃኝ አላልኩም ሲሉ ገለጹ

- ሌንጮ ለታ አዲስ አበባ አለምግባታቸውን የድርጅታቸው ቃል አቀባይ ገለጹ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>