$ 0 0 (ዘ-ሐበሻ) ጋዜጠኛ ሶሊያና ሽመልስ ሰሞኑን በዋሽንግተን ዲሲ በተደረገ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ትግሉን ከጫፍ ለማድረስ 3 ወሳኝ ነጥቦች በሚል ንግግር አድርጋ ነበር:: ሶሊያና በንግግሯ በተለይ ተቃዋሚዎች ስኬታማ ድል ማግኘት ከፈለጉ በጋራ የሚያግባባቸውን ነገር ፈልገው በርሱ ላይ መስራት ይኖርባቸዋል ስትል ትደመጣለች:: ሙሉውን ቭዲዮ ዘ-ሐበሻ በካሜራዋ ይዛዋለች – ይመልከቱት::