$ 0 0 ከዚህ ቀደም ዘ-ሃበሻ ሊሄዱነው ብላ በዘገበችው መሰረት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አስመራ መግባታችው ተረጋገጠ ዶክተሩ ወደ አስመራ የሄዱት አርበኞች ግንቦት 7 ሰሞኑን ጦርነት በህውሃት መንግስት ላይ መክፈቱን ተከትሎ ነው :: ዝርዝሩን ወደ በኋላ እንመለስበታለን