የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አለም አቀፍ ድጋፍ ሰጪ ቡድን የተሰጠ መግለጫ –“በምርጫ ተሸንፎ በስልጣን መቆየት አያዋጣም”
ወያኔ/ኢሕአዴግ በምርጫ ተሸንፎ እያለ አጭበርብሮ በሥልጣን ለመቀጠል በሚያደርገዉ መፍጨርጨር ለሚከተለዉ ማንኛዉም ሕዝባዊ ተቃዉሞ ተጠያቂ ነዉ። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አለም አቀፍ ድጋፍ ሰጪ ቡድን በ 2007 ብሄራዊ ሀገር አቀፍ ምርጫ የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ከምርጫው ቅስቀሳ ጊዜ ጀምሮ ያለው...
View ArticleHealth: ከልክ ያለፈ ላብ (ሃይፐርሃይድሮሲስ) እና መፍትሄው
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ከልክ ያለፈ ላብ ከእጅ፣ከእግር፣ከብብት እና ፊት አካባቢ በመመንጨት ሙሉ ሰውነትን በላብ እንዲዘፈቅ ያደርጋል። በዚህ ችግር የሚጠቁ ሰዎች መጠነኛ የሚባል የእለት ተእለት እንቅስቃሴ ለማድረግ እስኪቸገሩ ድረስ በከባድ ላብ ይዘፈቃሉ። ከዚያም ባለፈ ለማህበራዊ ችግሮችና በሰው ፊት...
View ArticleHealth: በአፍንጫችን ላይ የሚወጡ ጥቋቁር ምልክቶችን ለማስወገድ የሚረዱ 8 ዘዴዎች
በፋሲካው ታደሰ በቆዳችን ላይ የሚወጡ ጥቋቁር ምልክቶች በቀላሉ ልናስወግዳቸው እየቻልን ለእይታ የማይስብ ቆዳ ያላብሱናል። በቆዳ ላይ የሚወጡትን ምልክቶች በቀላሉ ማጥፋት ይቻላል ማለት ግን አንድ የተሳሳተ አካሄድ በቆዳችን ላይ ጠባሳ ጥሎ ሊያልፍ አይችልም ማለት አይደለም። ስለሆነም የቆዳችንን ጤና መጠበቅ የዘወትር...
View Articleኢህአዴግ በአዲስ አበባ ምርጫ ክልል በ 70 ከመቶ ድምጽ እየመራ መሆኑ ተነገረ
የቱርኩ የዜና ወኪል ትናንት ዘግይቶ ይፋ እንዳደረገው ከሆነ በአዲስ አበባ ከሚገኙ 23 ምርጫ ጣቢያዎች ውስጥ በ 16ቱ የድምጽ ቆጠራው ተጠናቆ ይፋ መደረጉን ተናግሯል፡፡ የምርጫ ቦርድ ምንጮቼ ነገሩኝ ያለው መረጃው በዚህ ቆጠራ ሂደትም ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ በአዲስ አበባ ምርጫ ክልል በ 70 ከመቶ እየመራ እንደሚገኝ...
View Articleየአዲስ ድምጽ ሬድዮ አዘጋጅ ጋዜጠኛ አበበ በለው የወያኔ ማህበራዊ ሚዲያ ሰራዊትን አጋለጠ
አበበ በለው በስደት ላይ የሚገኘው ህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በባልቲሞር ሜሪላንድ 41ኛው ጉባኤውን በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ሲኖዶሱ ያወጣው መገለጫ ይጠቁማል።በዚሁ መገለጫ ላይ ሲኖዶሱ ራሱን አይሲስ ብሎ በሚጠራው ቡድን የተሰዉትን ወጣቶች የኢትዮጵያውያን ሰማዕታት በሊቢያ ምድር መሰየማቸው እንደዚሁም ቤተሰቦቻችው እርዳታ...
View Articleየጥረቱ ሂደት ዕድገት፤ # ፬ –አንዱዓለም ተፈራ
ቀን፤ ማክሰኞ፤ ግንቦት ፲፰ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 5/26/2015 ) 11፡00 ጠዋት፤ ፓሲፊክ የሰዓት አቆጣጠር አንድ ነገር ጥሩ እየተካሄደ ያለው፤ የመሰባሰቡ አስፈላጊነት በየቦታው ዋና መነጋገሪያ ጉዳይ መሆኑ ነው። ከዚህ አንጻር፤ የኢሕአፓ ዴሞክራሲያዊ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ሁለት አባላት መድቦ፤...
View Articleይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ቁጥር #6 “ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ”
የጎንደር ህብረት ዛሬ ይህንን መግለጫ ለማዉጣት የተገደደዉ የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ወደ ነባር የእናት ጎንደር አስተዳደር ለመመለሥ መብቱን ለማስከበር የጠየቀዉን ጥያቄ የወያኔ መንግስት ጀሮ ዳባ ልበስ ብሎ እስከ አሁን ምላሽ ሳይሰጥ እሥራትና ግድያዉ እየባሰ መምጣቱ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን ለዓለም ህዝብ ለማሳወቅ ሲሆን፤...
View Articleአምስተኛው ዙር የድምጽ ዘረፋ… (ክንፉ አሰፋ)
የ”ምርጫው” ድራማ እየተተወነ ሳለ፤ የቦርዱ ሊቀመንበር ዶ/ር መርጋ በቃና እና ምክትል ሊቀመንበሩ ዶ/ር አዲሱ ገብረእግዚአብሔር ለአቦይ ስብሃት ስልክ ደወሉ። “ሃሎ?” “ሃሎ፣ አቦይ ስብሃት ኖት?” “ነኝ፣ ምን ፈለግክ?” “ዶ/ር መርጋ በቃና እና ዶ/ር አዲሱ ገብረእግዚአብሔር ነን።” “ችግር መስማት አልፈልግም።...
View Articleተቃዋሚዎች የህዝብ ድምጽ ተሰርቋል የሚል ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ሊጠሩ ነው
– ምእራባውያን ዲፕሎማቶች ወያኔን እና ተቃዋሚዎችን ለማስማማት ደፋ ቀና እያሉ ነው:: – ወያኔ እና የምርጫ ቦርድ ባለስልጣናት አሸናፊነታቸውን ለማወጅ እየመከሩ ነው:: – አለማቀፍ ሚዲያዎች እፍረት ያሌለበት ምርጫ ብለው የመሰከሩለት ወያኔ ፍርሃት ለቆበታል:: – ምርጫው ጋር በተያያዘ የተገደሉ ዜጎች አራት...
View Articleሰብዕዊ መብት ተቆርቋሪነት እና ሥነ –ጥበብ ደምና ሥጋ –ከሥርጉተ ሥላሴ
27.05.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ „ጥበብ፡ ፈጽማ፡ የጎላች፡ ናት፡ ሥርዓቷም፡ አይልፍም፡ የሚወዷትም፡ ሰዎች፡ ፈጥነው፡ ያዋታል፡ የሚፈልጓትም፡ ሰዎች፡ ያገኙአታል። ለሚወዷት፡ ሰዎች፡ ትደርስላቸዋለች፡ አስቀድማም፡ ትገለጥላቸዋለች። በደጃፉ፡ ስትጠብቀው፡ ሁልጊዜ፡ እርሱ፡ ያገኛታል፡ ወደርስዋ፡ የሚገሠግሥ፡ ሰው፡...
View Articleፊታችንን ከምርጫ ፓለቲካ ወደ ሁለገብ ትግል እናዙር!- የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ
ግንቦት 18 2007 ዓ.ም ምርጫ 2007 ተጠናቆ ተወዳዳሪም አወዳዳሪም የሆነው ህወሓት ይፋ ውጤት እስኪገልጽ እየተጠበቀ ነው። ሁሉ በእጁ ነውና ባለሥልጣኖቹ ምን ዓይነት ውጤት እንደሚስማማቸው እስከሚነግሩን ጥቂት ቀናት ይወስዱ ይሆናል። ከፈለጉ ሁሉን የፓርላማ ወንበሮች ሊወስዷቸው ይችላሉ፤ ካሻቸው ደግሞ ጥቂቱን...
View Articleየስፓኙ ፓዴሞስ እና ኢትዮጵያ ህወያት\ኢህአዴግ::ዘጠኝ ለዜሮ ተለያዩ
ከቢላል አበጋዝ፡ ዋሽግቶን ዲ፡ሲ በዚህ ሰሞን ሁለት አገራት ህዝባዊ ምርጫ አካሂደዋል።አንዱ የውነት ሌላው የቅጥፈት።የእግር ኳስ ፍቅራችንን እንደያዝነው በምርጫው ሰሞን በስፓኙ እና ኢትዮጵያ ምን ሆነ? እስቲ እናወዳድር። ምኞቴ ወደፊት ኢትዮጵያ ስፔኝን ገጥማ መጀመሪያ የህዝብ ምርጫን ጥሩ አድርጋ በመደገስ ቀጥሎ...
View Articleመድረክ የእሁዱን ምርጫ ውጤት አልቀበልም አለ
ምርጫ ቦርድ በዛሬው እለት ያወጣው ጊዜያዊ ውጤት ተቀባይነት የለውም ሲሉ የመድረክ ፓርቲ አመራር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለቢቢኤን ገለጹ:: የመድረክ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ በምርጫው ሂደት ላይ ችግሮች የነበሩ በመሆኑ ውጤቱን አንቀበልም ብለዋል። አፍንጮ በር አከባቢ በሚገኘው የመድረክ ዋና...
View Articleየአሜሪካ መንግስት ምርጫውን አሽሟጠጠው
ወያኔን በጓንትነት የሚተቀመው የአሜሪካ መንግስት በተቃዋሚ የለውጥ ሃይሎች ላይ በሲቭል ሶሳይቲ በነጻ ሚዲያዎች እና በነጻነት ድምጾች ላይ የሚደረገው ወከባ እንደሚያሳስበው በመግለጽ የአሜሪካ መንግስት ዲፕሎማቶች ምርጫውን እንዳይታዘቡ መከልከሉንና መደረጉን በለሆሳስ አንስቶ ከአፍሪካ ሕብረት ታዛቢዎች ያገኘውን መረጃ...
View Articleየሳምንቱ ማስታወሻ – ኤርሚያስ ለገሰ
እሁድ ግንቦት 16 ቀን 2007 ” እናት ሬስቶራንት” አሌክሳንድሪያ እሁድ ምሳ ሰአት ላይ አትላንታ የሚገኘው ማህደር ሬዲዬ አዘጋጅ የሆነው አቶ ሰይፋ ደወለልኝ። በቀጥታ እየተላለፈ ባለው ፕሮግራማቸው ላይ አጫጭር ጥያቄዎች ስላሉት ሊጠይቀኝ እንደሚፈልግ ገለፀ። አጭር ከሆነ ለመመለስ ፍቃደኛ መሆኔን ነገርኩት። ” በዛሬው...
View Article“ምርጫው ተብዬውን ቧልት ላለመታዘብ ወሰንን”–አና ጎምሽ
የዘንድሮው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ተካሄደ፡፡ የምርጫውን ሂደት የታዘበው ብቸኛ ዓለምአቀፍ ተቋም የአፍሪካ ኅብረት ነው፡፡ ለወትሮ የኢትዮጵያን ምርጫዎች ይታዘቡ የነበሩትና አሁንም በዓለም ዙሪያ እየተንቀሣቀሱ የሚታዘቡት የአውሮፓ ሕብረትና የአሜሪካው የካርተር ማዕከል ግን አልተገኙም፡፡ ለምን? የአውሮፓ ፓርላማ አባል...
View ArticleSport: የአለምነህ ዋሴ ትንታኔ: 7 የፊፋ አልቅቶች(ሙሰኞች) ስዊዘር ላንድ ውስጥ ታፈሱ
The post Sport: የአለምነህ ዋሴ ትንታኔ: 7 የፊፋ አልቅቶች(ሙሰኞች) ስዊዘር ላንድ ውስጥ ታፈሱ appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleአሜሪካ ውስጥ ርካሽ እና ውድ የቤት ኪራይ ያለባቸው ከተሞች ተለይተው ታወቁ
(Admas Radio) ካሊፎርኒያ፣ ዋሽንግተን ዲሲ፣ ሃዋይ፣ ኒውዮርክ እና ኒውጀርሲ ውድ ቤት ኪራይ ያለባቸው ከተሞች መሆናቸውን ሰሞኑን የወጣ ሪፖርት አሳይቷል። አንድ በኒውጀርሲ ከተማ ለመኖር የፈለገ ተከራይ ባለሁለት መኝታ ቤት ተከራይቶ ለመኖር አንድ በሰዓት 25 ዶላር የሚከፈልበት የሙሉ ሰአት ሥራ መስራት...
View Articleምርጫ ቦርድ የአስቂኙን ምርጫ ውጤት ይፋ አደረገ * ኢሕአዴግ 100% አሸነፈ አለ * ምንም አይነት ተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ...
(ዘ-ሐበሻ) ኢህአዴግ እና አጋር ድርጅቶቹ የዘንድሮውን አሳፋሪ ምርጫ 100% ማሸነፋቸውን ምርጫ ቦርድ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ገለጸ:: ምንም አይነት ተቃዋሚ ፓርቲ በፓርላማው ውስጥ መቀመጫ እንዳላገኘም ተገልጹዋል:: የገዢው ፓርቲ መሳሪያና ገለልተኛ ያልሆነው ምርጫ ቦርድ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ኢህአዴግ አዲስ አበባ ላይ...
View Articleግንቦትና ግንቦታውያን
– ከጌታቸው ሽፈራው ግንቦት በሞቃታማው በጋ እና በክረምቱ መካከል የሚገኝ የሙቀትና የወበቅ ወር ነው፡፡ ይህ ወር አየር ንብረቱ በቅጡ የማይታወቅ፣ ሙቀትና ቅዝቃዜ የሚፈራረቅበት እንደመሆኑ ለሰዎች ጤና ተስማሚ አይደለም፡፡ ሙቀትና ቅዝቀዜው ድብልቅልቅ ባለበት በዚህ ወር አብዛኛው አርሶ አደር በበሽታ ይጠቃል፡፡ በዝናብ...
View Article