የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ና ህጋዊ የመብት ማስረከብ ትግል ከጀመረ እነሆ ሶስት አመት አስቆጠረ ለዚህ ሰላማዊ የመብት ትግል መነሻ የሆነው ሙስሊሙ ህብረተሰብ ሶስት ህጋዊ የመብት ጥያቄዎችን ለመንግስት በማቅረብ ምላሽ እንዲሰጣቸው በወከላቸው የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አማካኝነት ከመንግስት ጋር ውይይት ከጀመሩ ቦኋላ መንግስት ከሙስሊሙ ህብረተ ሰብ ለቀረበለት ጥያቄ መልስ ከመስጠት ይልቅ የህዝበ ሙስሊሙን ጥያቄ ይዘው የቀረቡትን ህዝቡ መርጦ የወከላቸው መሪዎቹን አስሮ ጥያቄዎቻቸውን በማዳፈን መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ነበር። -—-[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]=—–
↧