Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦባንግ ሜቶ ከኢትዮጵያውያን ጋር በሚኒሶታ ሊወያዩ ነው

(ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ኦባንግ ሜቶ ወደ ሚኒሶታ በመምጣት የፊታችን ቅዳሜ ዲሴምበር 6 ቀን 2014 ዓ.ም ከኢትዮጵያውያን እና ከትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር እንደሚወያዩ ታወቀ። ቅዳሜ ሴንት ፖል በሚገኘው ኬሊ ኢን ሆቴል ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚደረገው በዚህ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ኦባንግ ሜቶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

”ኢትዮጵያ ብዙ የተደከመባት እና ብዙ ትላልቅ ሰዎች የተሰዉባት ሀገር ነች!”–ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት (የጉዳያችን ማስታወሻ)

እናት አርበኞች ”ኢትዮጵያ ብዙ የተደከመባት እና ብዙ ትላልቅ ሰዎች የተሰዉባት ሀገር ነች” ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ሰሞኑን ፓርቲው እና ዘጠኙ አጋር ፓርቲዎች በጋራ በጠሩት በመጪው ቅዳሜ እና ዕሁድ (ህዳር 26 እና 27/2007 ዓም) በአዲስ አበባ የተጠራውን የ 24 ሰዓት የተቃውሞ ሰልፍ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ5 ሚሊዮን የማያንሰው ዐማራ ዬት ደረሰ?

የትግሬ-ወያኔ ለ17 ዓመታት በሽፍትነት፣ ለ23 ዓመታት ደግሞ በገዢነት ተፈናጦ በዐማራ ሕዝብ ባደረሰው የዘር ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ዘመቻ ምን ያህል ንፁሃን ዐማሮች እንደተጨፈጨፉ የተለያዩ አስተያዬቶች ሲደመጡ ቆይተዋል። ሞረሽ ወገኔ ባደረገው ዝርዝር የሕዝብ ብዛት ቆጠራ ትንተና መሠረት ከ1983ዓ.ም. ወዲህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: 10ሩ የእንቁላል የጤና በረከቶች

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) እንቁላል ሁሌም በገበያ ላይ የሚገኝ እና ለብዙ ምግቦች በአዘገጃጀት ወቅት የምንጠቀምበት እና በውስጡ ለሰውነት ጠቀሜታ ያላቸውን ንጥረ ነገሮችን የያዘ የዘምግብ አይነት ነው፡፡ 1. እንቁላል በፕሮቲን የበለጸገ የምግብ አይነት ሲሆን 6 ግራም የሚሆን ፕሮቲኖችን ይዟል፡፡ እነዚህ ፕሮቲኖችም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብሔራዊ ደዌአችን በፈውስ ዋዜማ ላይ ይሆን?

ከሚካኤል ዲኖ ይህ ፅሁፍ በጥልቅ ጨለማ ውስጥ ከወደቀ መንፈስ የፈለቀ ነው፡፡ በዓለሙ ሁሉ የሚከናወነው ግፍና በደል እንዲሁም የሰብዓዊነት መጣጣል እለት በእለት ወደ ጥልቁ ከሚደቀፅቃት መድረሻ ቢስ ስንኩል ነፍስ በጣር ወደህዋው የተወነጨ በህቅታ የታጀበ እውነት ነው፡፡ ምስኪኗ ሀና አንቺ የዓፉዐን ናሙና ወግቶኛል ህመምሽ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘመን ሞቷል –ኃይሉ አትበሉ (ወለላዬ ከስዊድን)

ማስታወሻው ጠፍቶ ምስሉ ተገርስሶ ወድቆ አካሉ ተሰርዞ ቃለ ውሉ ዘመን ሞቷል ኃይሉ አትበሉ።   ታሪክ የለም አምልጦናል ዘመን ቆመን ሞቶብናል ሁሉም አልቆ ተጠቃሏል ጋሼ ኃይሉ ይዞት ሄዷል   ለዘመን ነው እንባ ማፍሰስ ለታሪክ ነው ከል መልበስ ለጊዜ ነው ፊት መከስከስ ለጋሽ ኃይሉ ይብቃን ማልቀስ   የዘመንን በሞት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስምንት ጠቃሚ ነጥቦች ከእስራኤላውያን -ክፍል 5 (ዮፍታሔ)

ከዚህ ቀደም በነበሩት 4 ክፍሎች የእስራኤልን ታሪክ በአጭር በመቃኘት ስለአንድ ማዕከላዊ ድርጅትና ስለተቋማት አስፈላጊነት፣ ትግሉን ዓለምአቀፋዊ ስለማድረግ፣ ስለዳያስፖራው ወሳኝ ሚናና የጋራ ቋንቋ ለአንድ አገር ያለውን ጥቅም በሚመለከት ተገልጿል። ክፍል 5 በአገር ጉዳይ የሀይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ሊኖራቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት አስተዳደር በዓለም ባንክ ስልጤ ሰፈር በርካታ ቤቶችን ሲያፈርስ ዋለ (ፎቶዎች ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ሐሙስ በአዲስ አበባ ዓለም ባንክ ስልጤ ሰፈር በርካታ ቤቶች መፍረሳቸውን የዓይን እማኞች ለዘ-ሐበሻ በፎቶ ግራፍ አስደግፈው ገለጹ:: እንደ ዘጋቢዎቻችን ገለጻ ከሆነ ቤታቸው የፈረሰባቸው ወገኖች መሄጃ አጥተው ሸራ ወጥረው የተቀመጡት እነዚሁ ወገኖች በድጋሚ ቤታቸው ፈርሶባቸዋል:: ቤታችን ለምን ይፈርሳል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለ ቅዳሜው አዳር ተቃውሞ የሳዲቅ አህመድ መሳጭ ዜና ትንታኔ (ያድምጡ)

ዘጠኙ ጥምር ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለቅዳሜዉ የ24 ሰዓት ተቃውሞ ከፍተኛ ዝግጅት ላይ ይገኛሉ:: ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ በዚህ ዙሪያ ሰፋ ያለ መሳጭ ዘገባ ያስደምጠናል – ጆሮዎን ይስጡት::

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ምርጫ –ጭንጫ። (ሥርጉተ ሥላሴ

ከሥርጉተ ሥላሴ 05.12.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ እንደላበዛባችሁ እዬሰጋሁ ግን የገጠመኝን መልካም ነገር ቀድሜ ላወጋችሁ ወደድኩኝ። እባክቻሁ ውዶቼ ፍቀዱልኝ? መቼም ዘንድሮ አውጊ አደራ ሁኛለሁ። …. የማንነት ጽጌረዳ ነውና አትቆርጡም ብዬም አስባለሁ። እንደ – በር። አልኳችሁ ትንሽዬ ቀጠሮ ኖራኝ ወደ አንድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከመተባበርና አንድ ከመሆን በላይ ታላቅነት የለም –የሰማያዊ ከፍተኛ አመራር

ፍኖተ ነፃነት “አምናለሁ። አንድ ሆኖ ለአንድ ሀገር መቆም ብንችል እውነት ይሄ ታላቅነት ነው። ከዚህ በላይ ታላቅነት አለ ብዬ አላስብጭ፡፡” “በፍቅር በሰላማዊ መንገድ በመነጋገር የማንንም ሰው ሀሳብ ማሸነፍ ይቻላል ብዬ አምናለሁ።” ወ/ሮ ሃና ዋልለልኝ ይባላሉ። የሰማያዊ ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የሴቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ በፖሊስ ተከብቦ አደረ

• ምንነቱ የማይታወቅ ወረቀት ሲበተን አድሯል የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በፖሊስ ተከብቦ ማደሩንና አባላት ከውጭ እንዳይገቡ መደረጋቸውን ለአዳር ሰልፉ ቅስቀሳ ዝግጅት ቢሮ ያደሩ የፓርቲው አመራሮችና አባላት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አመራሮችና አባላቱ እራት በልተው ወደ ፓርቲው ጽ/ቤት ሲመለሱ ቢሮው በፖሊስ ተከብቦ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተስፋዬ ተስፋ ሲቆርጥ –ክፍል 3

ከሠናይ ገብረመድህን (ጋዜጠኛ) ብርጋዴር ጄኔራል ከማል ገልቹ ወታደሮቻቸዉን በህግደፍ የተዘረፉበት ኩነት ብዙዎቻችንን በታሪካችን አንድ አስገራሚ ሆኖ ያለፈ ዜናን ማስታወሱ አልቀረም፡፡ “ኮ/ል መንግስቱ ሀይለማርያም በሱዳን አስተባባሪነት ዜጎቼን በእስራኤል ተዘረፍኩ አሉ” በሚል የተዘገበዉን የአሜሪካ ድምፅ የአማርኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) ቴዲ አፍሮ ከሃገር እንዳይወጣ ታገደ

(ዘ-ሐበሻ) በአውሮፓና የተለያዩ የሩቅ ምስራቅ አገራት የሙዚቃ ኮንሰርቶቹን ለማቅረብ ወደ ውጭ ሃገር ሊወጣ የነበረው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከሐገር እንዳይወጣ መታገዱን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው የታማኝ ምንጮች መረጃ አመለከተ። ቴዲ አፍሮ የሙዚቃ ኮንሰርቱን በፊንላንድ ሄልሲንኪ በነገው እለት ይጀምራል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) መስቀል አደባባይን በርከት ያሉ ፖሊሶችን የጫኑ የፌደራል መኪኖች አጣበዋታል; ለሰልፍ የሚወጣውን እያፈኑ ነው

(ዘ-ሐበሻ) ሰማያዊ ፓርቲን ጨምሮ 9ኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዛሬ በመስቀል አደባባይ የጠሩት የ24 ሰዓት የተቃውሞ ሰልፍን ለማስቆም መንግስት መስቀል አደባባይ ላይ የፌደራል ፖሊስ በጫኑ መኪናዎችን ማስፈሩን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: 9ኙ ፓርቲዎች መንግስት ተቃውሞውን ለማፈን ከመንገድ ላይ እያስቀረ በመሆኑ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮን ቦሌ ላይ ለምን አገቱት? –ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

ክንፉ አሰፋ ወደ አውሮፓ የሚያስገባውን ቪዛ እና ትኬት ይዞ ከወዳጆቹ ጋር ጉዞውን ለመጀመር ወደ ቦሌ አለም-ዓቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ አቀና። እዚያው እንደደረሰ የተለመደው የፓስፖርትና ትኬት ቁጥጥር ተደረገ። ሁሉም የተሟላ ነበር። ቴዲ ሸኚዎቹን ተሰናብቶ ወደ ውስጥ ገባ። እለተ ሐሙስ፣ ህዳር 28 ቀን 2007 ዓ.ም.።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(አሁን የደረሰን ዜና) ፖሊስ ለሰልፍ የሚወጣውን መደብደብ ጀመረ; ሰልፉን አስቁሞ መንገድ እየዘጋ ነው

(ዘ-ሐበሻ) በከፍተኛ ፍርሃት ውስጥ እንደወደቀ የሚነገርለት የሕወሓት/ኢሕአዴግ አስተዳደር ፖሊሶችን በማስመራት ከሰማያዊ ፓርቲ ተነስተው ወደ መስቀል አደባባይ የሚያመሩትን ሰልፈኞች በመደብደብና መንገድ በመዝጋት ላይ እንደሚገኝ የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች አስታወቁ:: በሌላ በኩል በደረሰን መረጃ ሰላማዊ ሰልፉ ከሰማያዊ ፓርቲ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

BBN Radio: 9ኙ ፓርቲዎች የጠሩት የአዳር ሰልፍ በፖሊስ ጭካኔ የተሞላበት ድብደባና አፈሳ ተቋረጠ (ቃለምልልሶች ይዘናል)

ቢቢኤን ሰበር ዜና ዘገባ (በድምጽ) የዘጠኙ ጥምር የትብብር ፓርቲዎች የጠሩት ሰልፍ በፌድራል ፖሊሶች ጭካኔ የተሞላበት ድብደባና አፈሳ ተቋረጠ ወደ ቦታው በመደወል ሰበር ዜና አጠናቅረናል ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ፋናዬን ትመስላለች –ሀገርና ልጆቿ እንዲህ በመከራ ሰጠሙ። (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 06.12.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ እሜቴ ነፃነት እንደምን ከርመሻል?! ከአምናው ሸክማሸክምሽ ዘንድሮ ብሶሻል ። ዕንባነን አቅንተሽ ዘመን ሸኝተሻል …. እትብትን ገብረሽ መከራ ወሮሻል። … ያልፋልም ሳይመጣ እንዲህ ጠቋቁረሻል፤ የፋሽስቱ ኑሮ እንዲህ አሳሮሻል ያገተው ተፈጥሮሽ – ራሄልን ሆኗል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰላማዊ ሰልፉ ላይ ከታሰሩት መካከል አብዛኛዎቹ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል * ማዕከላዊ አጠገብ የሚገኝ እስር ቤት ተወስደዋል

(ነገረ ኢትዮጵያ) በሰልፉ ሰልፉ ወቅት ታፍሰው ከታሰሩት መካከል አብዛኛዎቹ እጅና እግራቸውን እንደተሰበረ እማኞች ገልጸዋል፡፡ ታሳዎቹ መጀመሪያ ከነበሩበት ጨርቆስ አካባቢ የሚገኝ እስር ቤት ምሽት ሶስት ሰዓት ላይ ሶስተኛ ወደተባለው እስር ቤት ሲዘዋወሩ እያነከሱና በሌሎች ታሳሪዎች ደግፈዋቸው ታይተዋል፡፡ ኢንጅነር...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>