$ 0 0 የትግራይ አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ ገብሩ አስራት “ሉአላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ” በሚል ርእስ ሰፋፊ ነጥቦችን የዳሰሰና ስህተቶች ነበሩ ያልዋቸውንም ያካተተ አዲስ መጽህፍ መጻፋቸው ይታወቃል። መጽሀፉን መሰረት በማደርግ አቶ ገብሩን አነጋግረናል። VOA News