Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ሲያስር አሜን….ሲገድልም አሜን

ነሚያህ ብዕር የያዘ ማንም ሰዉ በዘመናችን ደግሞ የኮምፒተር መክተቢያ ፊቱ ላይ የደቀነ ሁሉ ከሱ ዉጭ ያለዉን ማንንም ሰዉ “ሌባ”፤ “ባንዳ” ወይም “ከሃዲ” እያለ እንዳሰኘዉ መጻፍ ይችላል። በተለይ በእንደኛ አይነቱ ሀላፊነትም ተጠያቂነትም በሌለበት ህብረተሰብ ዉስጥ ደግሞ የጓደኛዉ ሀሳብ ያልተስማማዉ ሁሉ እየተነሳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ሲያስር አሜን….ሲገድልም አሜን

ከነእምያ ብዕር የያዘ ማንም ሰዉ በዘመናችን ደግሞ የኮምፒተር መክተቢያ ፊቱ ላይ የደቀነ ሁሉ ከሱ ዉጭ ያለዉን ማንንም ሰዉ “ሌባ”፤ “ባንዳ” ወይም “ከሃዲ” እያለ እንዳሰኘዉ መጻፍ ይችላል። በተለይ በእንደኛ አይነቱ ሀላፊነትም ተጠያቂነትም በሌለበት ህብረተሰብ ዉስጥ ደግሞ የጓደኛዉ ሀሳብ ያልተስማማዉ ሁሉ እየተነሳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬም ሆነ ነገ ፕሮፌሠር አሥራት ወልደዬስ የተለሙልን ፈለግ የትውልዳችን ቃልኪዳን ይሁን!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ለምን እና እንዴት ተመሠረተ? ልክ የዛሬ ፪(ሁለት) ዓመት መስከረም ፳፯ ቀን ፪ሺህ፭ ዓ.ም.፣ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ተመሠረተ። ለድርጅቱ መመሥረት ዋና መሠረታዊ ምክንያቱ ኢትዮጵያዊነቱን በምንም ዓይነት ጥርጥር ውስጥ አስገብቶ የማያውቀው ዐማራ የተጋረጠበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጥይት ሩምታ በሰንደቅዓላማችን ላይ …. ጥጋቡ መረን ለቀቀ።

ከሥርጉተ ሥላሴ 10.10.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ “ያልወለድኩት ቢለኝ ባባ አፌን አለኝ ዳባ – ዳባ” እኔ አይደለሁም ዘመኑን በተደሞና በአርምሞ እንዲሁም በፅሞና ሲከታተል ባጅቶ – የከረመው፤ እሰኪበቃው ድረስ በወያኔ 40 ዓመት ሙሉ በቋሳና በቁርሾ የተቀጠቀጠው የኢትዮጵያ ሰንድቅአላማ ነው በመንፈሱ  –...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማህበረ-ቅዱሳን አደጋ አንዣቦበታል

መስከረም ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-‹ሕግና ሥርዓት የማይቆጣጠረው ማኅበር ጽንፈኛና አሸባሪ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው››ሲሉ የኢትዮፐያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ተናሩ። ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ይህን ያሉት ፡ ‹‹የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደራዊ አስተሳሰብ ማበልፀግ›› በሚል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡነ ማቲያስ ማህበረ ቅዱሳንን ለጅብ ሊያስበሉት ነው፤ “…አሸባሪ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው”አሉት

‹‹ሕግና ሥርዓት የማይቆጣጠረው ማኅበር ጽንፈኛና አሸባሪ የመሆን ዕድሉ የሰፋ ነው›› አቡነ ማቲያስ ከገዳማትና ከአድባራት የተወከሉ አስተዳዳሪዎችና ጸሐፊዎች ግን ሕንፃውን ጭምር እየገለጹ ማኅበረ ቅዱሳን መሆኑን በመጥቀስ ዕርምጃ እንዲወሰድ ጠይቀዋል በአድባራትና ገዳማት የመልካም አስተዳደር እጦት መንገሡ ተገለጸ ባለፉት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ከቤት እንስሶቻችን የሚይዙንን ጥገኛ ተህዋስያን (Parasites) እንዴት ማወቅና መከላከል ይቻላል?

ከዶ/ር ዓብይ ዓይናለም እንስሳትን በተለይም ውሻና ድመትን ወይ ቤት ለማስጠበቅ አሊያም አይጦችን ለማባረር አለፍ ሲልም ደግሞ በሳሎናችን እንደ ጌጥ ማሳደግ የተለመደ ነው፡፡ በአብዛኛው የእንስሳት ባለቤቶች ዘንድ ግን እነዚህ እንስሶች ሊያስተላልፉብን ስለሚችሉት የበሽታዎች መጠንና ስፋት እንዲሁም ስለ ጉዳቶቹ ብዙም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልዩ የእራት ምሽት በቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ ሚኒሶታ

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጃዋሪዝም (የማምታታት ፖለቲካ) በጌታቸው ሺፈራው

‹‹(ጠባብ) ብሄርተኝነት ልክ እንደ ርካሽ መጠጥ ነው፡፡ መጀመሪያ እንድትጠጣው ይገፋህና ያሰክርሃል፡፡ ቀጥሎ አይንህን ያውርሃል፡፡ ከዛም ይገድልሃል፡፡›› ዳን ፍሪድ በጌታቸው ሺፈራው (የግል አስተያየት) ጃዋር መሃመድ ከአመታት በፊት ከማደንቃቸው ኢትዮጵያዊ አክቲቪስቶች መካከል አንዱ ነበር፡፡ በተለይ ይህ ወጣት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጎዛምን ወረዳ የሰማያዊ አመራሮች በገዥው ፓርቲ አፈና እየተደረገባቸው መሆኑን አስታወቁ

• ‹‹ወጣትና አርሶ አደሩ ‹‹ለምን ከሰማያዊ አባላት ጋር ታወራላችሁ እየተባለ ይታሰራል›› በምስራቅ ጎጃም ጎዛምን ወረዳ በአባሊባኖስ ቀበሌ የሰማያዊ ፓርቲ ቅርንጫፍ አመራሮችና አባላት፣ ‹‹ለምን የሰማያዊ ፓርቲ አባል ሆናችሁ?›› በሚል ከፍተኛ አፈና እየደረሰባቸው እንደሚገኝ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የወረዳው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጃዋሪዝም (የማምታታት ፖለቲካ) –በጌታቸው ሽፈራው (የግል አስተያየት)

‹‹(ጠባብ) ብሄርተኝነት ልክ እንደ ርካሽ መጠጥ ነው፡፡ መጀመሪያ እንድትጠጣው ይገፋህና ያሰክርሃል፡፡ ቀጥሎ አይንህን ያውርሃል፡፡ ከዛም ይገድልሃል፡፡›› ዳን ፍሪድ በጌታቸው ሺፈራው (የግል አስተያየት) ጃዋር መሃመድ ከአመታት በፊት ከማደንቃቸው ኢትዮጵያዊ አክቲቪስቶች መካከል አንዱ ነበር፡፡ በተለይ ይህ ወጣት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ‹‹ሚዲያ ካውንስሉ›› ምስረታ አጨቃጫቂ ጉዳዮች ተነሱበት

ነገረ ኢትዮጵያ ‹‹የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የምክክር ጉባዔ›› በሚል የሚዲያ ካውንስ ለመመስረት እየተደረገ የሚገኘው ስብሰባ አጨቃጫቂ ጉዳዮች ተነሱበት፡፡ ለሁለት ቀን የሚቆየው ስብሰባ ዛሬ መስከረም 29/2007 ዓ.ም በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ የተጀመረ ሲሆን ‹‹የምክክር ጉባዔው››ን በሰብሳቢነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሓትና በትግርኛ ተናጋሪዎች ሙሉ ቁጥጥር ስር የወደቀዉ መከላከያ ሠራዊት ከአራት አመታት በኋላ በድጋሚ ሲፈተሽ

ሕወሓትና በትግርኛ ተናጋሪዎች ሙሉ ቁጥጥር ስር የወደቀዉ መከላከያ ሠራዊት ከአራት አመታት በኋላ በድጋሚ ሲፈተሽ መስከረም  26 2007 ዓ.ም. ሕዝባዊ ሓርነት ወያኔ ትግራይ (ሕወሓት) ምን ያክል የኢትዮጵያን የፖለቲካ መዋቅሮች እንደሚቆጣጠር ለማወቅ በአገሪቱ የመከላከያ፣ የደህንነትና የፖሊስ ተቋሞች ዉስጥ ዋና ዋና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‘አሸባሪ ብዕሮች’ (ክንፉ አሰፋ)

ክንፉ አሰፋ ይህች አጭር ጽሁፍ የተወሰደችው በአውስትራሊያ ከምትታተም “አሻራ” ከተሰኘች መጽሄት ልዩ እትም ላይ ነው። የፈረንሳዩ አንባገነን ገዥ የነበረው ናፖሊዮን ቦናፓርት በአንድ ወቅት ስለ ነጻ ፕሬስ ሲናገር “ከአንድ ሺህ ሻምላዎች ይልቅ አራት ጋዜጦች የበለጠ መፈራት አለባቸው።” ነበር ያለው። አንባገነኖች ፕሬስን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ‹‹ኦሜጋ – 3››: የስኳር እና የልብ በሽታዎችን ጨምሮ ለ7 የተለያዩ በሽታዎች ተፈጥሯዊ መፍትሄ

ኦሜጋ-3 ፋቲ አሲድ (Omega-3 fatty acid) ከቅባት ዝርያዎች አንዱ ሲሆን በጣም አስፈላጊ ከሆኑት የቅባት ዘሮችም እንደ አንዱ ይቆጠራል፡፡ ኦሜጋ-3 ለሰዎች ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ጠቃሚ የመሆናቸው ያህል በሰውነታችን ውስጥ ግን መመረት አይችሉም፡፡ ስለሆነም እኒህን የቅባት ዘሮች ማግኘት የምንችለው ከምግብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹በሚዲያ ካውንስሉ›› መንግስት ይግባ መባሉ አከራከረ

(ነገረ ኢትዮጵያ) ‹‹የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የምክክር ጉባዔ›› በሚል የሚዲያ ካውንስ ለመመስረት እየተደረገ በሚገኘው ስብሰባ መንግስት ይግባ መባሉ አከራካሪ ሆኗል፡፡ ለሁለት ቀን የሚቆየው ስብሰባ ትናንት መስከረም 29/2007 ዓ.ም በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ የተጀመረ ሲሆን ‹‹የኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትምክህተኛና ጠባብ ማን ነው? –ከአስገደ ገ/ስላሴ መቀሌ

አቶ አስገደ ገ/ስላሴየህወሓት ኢህአደግ መንግስት ፖሊሲና ስትራተተጂ ስልጠና በሚል ሽፋን ተማሪዎች በሃገር ደረጃ ከ300 ሺ በላይ የፍትህ አካላት ማለት ዳኞች ቸቃብያን ሕግ ፖሊሶች በሙሉ መጀመርያ በየ ክልሉ ለ15 ቀናት ስልጠና ተሰጣቸው በተለይ በትግራይ የፈትህ አካላት በውቅሮ 15 ቀን በአክሱም ከዛ በላይ እየሰለጠኑ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጉራፈርዳ ወረዳ 25 አማሮች መገደላቸው ተሰማ

(ዘ-ሐበሻ) በደቡብ ክልል በቤንች ማጅዞን በጉራፈርዳ ወረዳ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ የመዠንግር እና የሸኮ ተወላጆች አንድላይ በማበር የአርኛረኛ ተናጋሪዎችን እየጨፈጨፉ ሲሆን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ። (ከዚህ ቀደም ከጉራ ፈረዳ የተፈናቀሉ አማሮች፡ ፎቶ ፋይል) ከአካባቢው የደረሰን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮ ምህዳር ላይ የተከፈተው ክስ ላይ አለመግባባት ተፈጠረ

‹ጋዜጣውንም ሆነ ጋዜጠኛውን አልከሰስኩም›› አቶ ማሙሸት አማረ ‹‹አቶ ማሙሸት የከሰሰበት ሰነድ በዝርዝር ተነቦልኛል›› ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ በኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ቅጽ ሁለት ቁጥር 80 ላይ የመኢአድ ሊቀመንበር አቶ አበባው መሃሪ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ሊቀመንበሩ ‹‹ፖርቲውን እያፈረሱ ያሉት ምርጫ ቦርድ፣ ኢህአዴግና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእርቅና መግባባት ዳሰሳ ጥናት ውጤት (ዶ/ር ዘለዓለም እሸቴ ይመር)

የሚከተለው ውጤት ድህረ ገፆች ላይ ከወጡት ፅሁፎቼ ሊንክ በማድረግ በ www.myEthiopia.com ድህረ ገፅ ላይ የተሰበሰበ የዳሰሳ ጥናት ነው። ጥናቱ ሳይንሳዊ ያልሆነ ቢሆንም ለመንደርደሪያ ጥናትና አሳብ ሊረዳ ይችል ይሆናል ብዬ አስባለው። ይህ ማለት ስለ እርቅና መግባባት ውስብስብ ጥያቄ እልባት ለማግኘት...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>