Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Hiber Radio: ግብጽና ኢትዮጵያ ወታደራዊ ጡንቻቸውን እያፈረጠሙ ነው፤ ከአንዳርጋቸው መታሰር በኋላ በየኬላው ፍተሻው ተጠናክሯል

$
0
0

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ


የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 18 ቀን 2006 ፕሮግራም

<... ሕዝቡ በነጻ ፕሬሱ ላይ የተወሰደውን እርምጃ አውቆታል ተነሱባችሁ ተራችሁ ደረሰ ነው ያለው በትክክልም እኛ የሕዝቡ ድምጽ መሆን ስለቻልን በመንግስት ከገበያ ለማውጣትና በቅጣት ጫና አንገት ለማስደፋት የተወሰደብን እርምጃ ነው ...>

ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው የአፍሮ ታይምስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሰሞኑን በስደት ካለበት ለህብር ሬዲዮ በአገዛዙ የተወሰደባቸውን እርምጃ በማስመልከት ካደረግንለት ቃለ መጠይቅ

(ሙሉውን ያዳምጡት)

<<...በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ከፍተኛ ፍርሃት ውስጥ ወድቋል ። በፕሬሱ ላይ ጫና በማድረግ ብቻ ሳይሆን እኛንም ረዘም ላሉ ዓመታት አስሮ ለማቆየት የተወጠነ ሴራ መኖሩን በተጨባጭ ደርሰንበት ለስደት ተዳርገናል...አሁን ባለንበትም የደህነት ስጋት አለብን አስተማማኝ አይደለም...>>

ጋዜጠኛ ዳንኤል ድርሻ የሎሚ መጽሔት ሚዲያ ዳይሬክተርና በፖለቲካ ጉዳዮች የምታተኩረው አዲሷ ላሊበላ መጽሔት አሳታሚ ሰሞኑን በስደት ካለበት ከሰጠን ቃለ መጠይቅ (ሙሉውን ያዳምጡት)

<<..እነዚህን ድንገት በአገዛዙ ጫና የተሰደዱ ጋዜጠኛ ቶማስና ጋዜጠኛ ዳንኤልን ጨምሮ አስራ ሁለቱንም ጋዜጠኞች ልንደርስላቸው በርቱ ልንላቸው ይገባል...>>

የህብር ሬዲዮ ጥሪ

ነጻ ፕሬሱና የአገዛዙ የማያቋርጥ ጡጫ (ልዩ ዘገባ )

በአሜሪካ ሚዙሪ ግዛት ፈርጉሰነን ላይ በፖሊስ የተገደለው ጥቁር አሜሪካዊ ወጣት የ ኝተር ስርዓት ነገ ይካሄዳል ። አሜሪካና ያልተቋረጠው የዘር ፖለቲካ (ሁለተኛ ክፍል ልዩ ጥንቅር)

በቬጋስ የኢትዮጵያዊነት ቀን በመጪው ወር ይከበራል በይድነቃቸው ተሰማና በጋዜጠኛ ሰለሞን ተሰማ ስም ውድድሮች ተዘጋጅተዋል(ልዩ ዘገባ)

የግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪና የአዘጋጆቹ መልዕክት(ቃለ መጠይቅ)

የስነ ልቦና ችግር የሆነው ጭንቀት እና የኢትዮጵአውያን ጥረት(ክፍል አንድ ውይይት)

ዜናዎቻችን

ግብጽና ኢትዮጵያ ወታደራዊ ጡንቻቸውን እያፈረጠሙ ነው

በሰሜን ኢትዮጵያ ከአቶ አንዳርጋቸው መታፈን በሁዋላ በርካታ ኬላዎች ቆመው ፍተሻው ተጠናክሯል

የህዝቡ የመንቀሳቀስ መብት እየተገደበ ነው

መኢአድ ከአራት ዓመት በፊት ከድርጅቱ የተባረሩ አባሎቹ ከገዢው ፓርቲ የደህንነትና ከምርጫ ቦርድ ጋር ተልዕኮ ይዘው ፓርቲ ለማፍረስ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን ገለጸ

ኢ/ር ግዛቸው ቀድሞ በዶ/ር ነጋሶ <<ወያኔ>> ተብለው ከፓርቲው የተባረሩን ግለሰብ በአዲሱ ካቢኔያቸው ተቀዳሚ ም/ፕሬዝዳንት አድርገው አሾሙ

ከአንድነት ውህደት የሚያደናቅፈውን ውሳኔ ተቃውመው ከካቢኔ ራሳቸውን ባገለሉት ምትክ አዲስ አባላት መረጠ

በቅርቡ የተሰደዱት ጋዜጠኞች ዛሬም የደህንነት ስጋት እንዳለባቸው ገለጹ

የሕዝቡ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ተባለ

ሌሎችም ዜናዎች አሉ


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>