Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብአዴን ማን ነው? (ገብረመድህን አርአያ፣ አውስትራሊያ)

(ገብረመድህን አረአያ ከፐርዝ አውስትራሊያ)የአንድን ድርጅት ማንነቱን ከማቅረብ በፊት ቀደም ብሎ የተፈጸመውን ስህተት፣ ቀጥሎም ኢህአፓን ለማጥፋት በህወሓት እና በሻእቢያ የደረሰበትን ጥቃት አጠር ባለ መልኩ ማቅረብ አስፈላጊ ይሆናል። የስትራተረጂ ስህተት ለከባድ ወድቀት ይዳርጋል። ኢህአፓ ትግሉን የጀመረው ገና በ1960...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኃይለማርያም ደሳለኝ ቁልቁለቶች –ከተመሰገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በ2005 ዓ.ም መጀመሪያ አቶ ኃይለማርያም “ጠቅላይ ሚኒስትር” ተደርጎ በኢህአዴግ ሲሾም፤ በፓርቲው ውስጥ አክራሪ ብሔርተኛ የአመራር አባላት ከመኖራቸው አኳያ፤ መቼም ቢሆን “ራሱን ችሎ ይቆማል” ብሎ መጠበቁ ተምኔት እንደሆነ በርካታ የፖለቲካ ተንታኞች መናገራቸው ይታወሳል፡፡ ይህ ኃይል እንኳን...

View Article


Video: የእሪታ ቀን፡- ይህ ቪዲዮ ከአንድነት ሰልፍ የተቀነጨበ ሲሆን ሙሉውን ቪዲዮ ከሰዓታት በኋላ እንለቃለን

Related Posts:የኢሳት ገቢ ማሰባሰብና ብዙዎችን…ESFNA 2013፡ ፍቅር እንጂ ገንዘብ…በአ.አ የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች…የአባይ ቦንድ ሽያጭ በጉተምበርግ…ፓትርያሪክ አቡነ መርቆሬዎስ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

 መታሰቢያነቱ በግፍ ለተገደሉ የዮኒቨርቲ ተማሪወች።

ብርሀን አህመድ        መንገድ ላይ ቀረሁ!! የልቤን፣አውጥቸ__ ሳልናገር፣ለስው፣ አድካሚ፣ጉዞየን__ ሄጀ፣ሳልጨርሰው፣ እንዳሻኝ፣እንደልብ__ ሳልፅፍ፣ሳይነበብ፣ በቡቃያኔቴ__ አፍርቸ ሳላብብ። ተምሪ፣ጨርሸ__ ሀገሬን፣ሳልጠቅም አግብቸ፣ወልጀ__ ልጅ፣አቅፊ፣ሳልሰም፣ እናቴን፣ሳልጦራት__ አባቴን፣ሳልረዳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ በኦሮሚያ ክልል በደምቢዶሎ ከተማ ሕዝብ ላነሳው ጥያቄ የመንግስት ምላሽ ጥይት ሆነ፤ ውጥረቱ ቀጥሏል

የአንዲት ሴት ልጅ ሕይወት እንደጠፋ ተነግሯል (ዘ-ሐበሻ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን አዲሱን ማስተር ፕላን በመቃወም በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ትምህርት ተቋሞች ውስጥ የተነሳው ተቃውሞ እየተቀጣጠለ በተለያዩ ከተሞች እየተዛመተ ሲሆን በዛሬው ዕለት በደምቢዶሎ ከተማ በተደረገ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የመንግስት ወታደሮች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ) ከወገብ በላይ ታቦት ከወገብ በታች ጣኦት!!

ከኢትዮ ተዋሕዶ ህሊናዬ ያለእረፍት ይናጣል በሃሳብ ቅብልብሎሽ አድማስ ይሻገራል፡፡መቸም ህሊናችን አንድ ግዜ ክፉውን ሌላ ጊዜ በጎውን ማውጠንጠኑ የተለመደ ገቢር ቢሆንም ህሊናዬን በቁጣና በቁጭት ያደነቆረኝን ነገር በልቤ አብሰልስዬ በአንደበቴ መስክሬ የእርካታ ጣሪያ ላይ መድረስ አልተሳነኝምና ቁጭት ያቀረረ ብእሬን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የጣልያን እግር ኳስ የተኛበት አልነቃም

በጣልያን የክለብ ባለቤቶች ለበርካታ ዓመታት የሚፈጠሩ ችግሮችን ሁሉ ከወለሉ በታች ሲሸሽጉ ከርመዋል፡፡ ኪሳራው በሚፈርሙ ውድ ተጨዋቾች እና ለይምሰል በሚታየው ሀብት ተጋርዷል፡፡ ባለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት ሊጉ እየተጎዳ እና እየጠወለገ ሲሄድ በቀላሉ እንዳይታወቅ ያደረገውም ይኸው ሃቅ ነው፡፡ በ1990 ጀርመን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የሰውነት መለጠጥ ከወሊድ በኋላ ቋሚ ሆኖ እንዳይቀር 3 ዘዴዎች

በእርግዝና ወቅት የሚፈጠርብኝ የሰውነት መለጠጥ ቋሚ ምልክት እንዳያመጣብኝ ምን ላድርግ? ጥያቄ፡- የማቀርበው ጥያቄ የ28 ዓመት ወጣት ነኝ፡፡ የዛሬ ዓመት የምወደውን ሰው አግብቼ አብሬ መኖር ጀምሬያለሁ፡፡ አሁን ደግሞ ልጅ የመውለድ ፕሮግራሜን እውን ለማድረግ እፈልጋለሁ፡፡ እናት መሆን በጣም የሚያስደስት ልምድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …ዞን 9 ኞችን አደግፋለሁ !አግብቷቸው ስለጦመሩ መብታቸው መገፈፍ የለበትም (ነቢዩ ሲራክ)

ነቢዩ ሲራክ የማለዳ ወግ …ዞን 9 ኞችን አደግፋለሁ ! አግብቷቸው  ስለጦመሩ መብታቸው መገፈፍ የለበትም  !  ዞን 9 ኞችን አከብራቸዋለሁ ፣ እዎዳቸዋለሁ!” የሃገር የህዝባችን ጉዳይ ያገባናል !” በሚል በፖለቲካ ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ህይዎታችን ዙሪያ የሚያቀርቧቸው መጣጥፎች አስተማሪ ለመሆናቸው እማኝ ነኝ  !...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹ ጥያቄ ፍትሐዊና ሕጋዊ ነው”

ሰንደቅ ጋዜጣጋዜጣው ሪፖርተር አቶ አባዱላ ገመዳ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈጉባዔ  በአዲስአበባ ዙሪያያሉትን በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ውስጥ የሚተዳደሩ ከተሞችን ከአዲስአበባ ጋር በማስተሳሰር በጋራ ለማልማት የወጣውን የተቀናጀ መሪዕ ቅድ በመቃወም ሰሞኑን በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የተካሄደው ተቃውሞ ተከትሎ በሰው...

View Article

ትዴኢ አንድነትና መኢአድን ለመዋሐድ እየጣረ ነው ትዴኢ አንድነትና መኢአድን ለመዋሐድ እየጣረ ነው

በ  ዘሪሁን ሙሉጌታ /ሰንደቅ ጋዜጣጋዜጣ የሰባት ፓርቲዎች ስብስብ የሆነው “ትብብር ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ” ወይም “ትብብር” የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) እንዲዋሐዱ የመጨረሻ ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። የትብብሩ ሰብሳቢ አቶ ግርማ በቀለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መድረክ በአዲስ አበባ ሠላማዊ ሰልፍ ጠራ

በ  ዘሪሁን ሙሉጌታ ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በሀገሪቱ በሚታዩ ወቅታዊ ችግሮች ላይ መንግስት እየወሰደ ያለውን የኃይል እርምጃ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን አስታወቀ። የመድረክ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጥላሁን እንዳሻው ትናንት ለሰንደቅ ጋዜጣ እንደገለፁት ሰላማዊ ሰልፉ በመጪው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ በተገደሉት ተማሪዎች ጉዳይ መግለጫ አወጣ፤ “የዜጎችን ጥያቄ በግድያ ማስቆም አይቻልም”

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ነጻ እንዲወጡ እገዛ ያደረገችላቸውን ጨምሮ አብዛኛዎቹ አገራት የህዝብን ጥያቄ በተገቢው የሚያዳምጡ፣ ችግሮች ሲኖሩ በጠረጴዛ ዙሪያና በሰከነ መልኩ መፍታት የሚችል መንግስት መመስረት ሲችሉ በተቃራኒው በአገራችን ስልጣን ላይ ያለው ህወሓት/ኢህአዴግ ግን ዜጎችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፊታችን እሁድ ሜይ 11 የሚኒሶታውን መድሃኔዓለም ቤ/ክ የወደፊት እጣ ይወስኑ

ለሰላም እና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን ያስተላለፉት ጥሪ። የፊታችን እሁድ የሚኒሶታውን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የወደፊት እጣ ለመወሰን፣ አዲስ የቦርድ አባላትን ለመምረጥ ጥሪ ቀርቧል። አባል የሆናችሁ እንድትገኙ ይላል ጥሪው። በራሪ ወረቀቱ የሚከተለው ነው። Related Posts:የሚኒሶታውን ደብረሰላም…በሚኒሶታው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእውቀቱ ስዩም ስለ ዞን 9 ጦማሪዎች፤ “የመከራችሁ ተካፋይ ባለመሆኔ ሐፍረቱን አልችለውም”

ታዋቂው የስነጽሁፍ ሰውና ኮሜዲያን በእውቀቱ ስዩም በፌስቡክ ገጹ በእስር ላይ ስለሚገኙት የዞን 9 ጦማሪያን የሚከተለውን አስፍሯል። ነጻነትና ፍትህ በሌሉበት አገር ውስጥ የልማት አውታሮችን መገንባት የት ለመድረስ ነው?የባቡር ሀዲድ ግንባታ ሳይ ፣የሚመጣብኝ እንደ አይሁድ በባቡር ታጭቀው ወደ መግደያ ጣቢያ የሚጓጓዙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የተማሪዎቹ ግድያ ጉዳይ) ከማስተር ፕላኑ ግጭት ባሻገር

***** (ዜና መዋዕል)27/8/06 የሰሞኑን የአዲስ አበባንና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ተከትሎ የተነሳውን ተቃውሞና ግድያ በሚመለከት እንደ አንድ ግፍንና በደልን እንደሚጠላ ዜጋ ጥልቅ ሃዘን ይሰማኛል፡፡ ነገሩ በኛ ሀገር ሆነና ነው እንጅ ስልጣን የሚያስለቅቅና በግድያው የተሳተፉትንም በህግ የሚያስጠይቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የገንዘባችን ዋጋ ስንት ነው?

ኤድመን ተስፋዬ * * (የግብርናና ኢኮኖሚስት እና የገጠር ልማት ባለሞያ) የ ፅሁፌ ትኩረት የገንዘባችንን ዋጋ በመፈተሸ ከንድፈ ሀሳብ እና ከሀገራት የኢኮኖሚ ታሪክ መነሻነት መንግስት ለዋጋ ግሽበቱ የሚሰጠውን የኢኮኖሚ እድገት ምክንያትነት ከመሞገት በተጨማሪ ከዋጋ ግሽበቱ ጀርባ አጮልቆ ማየት ነው፡፡ መነሻችን ኑሮአችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሬየን አልሸጥም –አጭር ወግ –በሄኖክ የሺጥላ*

አዲሱን (የነበረውን ግን ሰሞኑን የሾረውን) የ “ኦሮሞ ወጣቶች ” ግድያ። በነገራችን ላይ ለምንድን ነው “የኢትዮጵያ ወጣቶች ” የማንለው? ማለት ስለማንፈልግ? ወይስ ብንል ባንል ምን ይጠቅማል ( ምንስ ይጎዳል በሚል ሃሳብ?) ሁለቱንም ያዙልንና እንቀጥል። ሰሞኑን አምቦ ላይ የተፈጸመውን ግድያ  ተከትሎ ወዳጆች ”...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልክ የዛሬ 17 ዓመት ሚያዝያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አሰፋ ማሩ ወደ ቤቱ ሊገባ ሲል በወያኔ ተረሽኖ ሕይወቱ አለፈ

በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት የተሰጠ መግለጫ የኢመማ ጀግኖች ሰማእታትን እናስብ። የዛሬ 17 ዓመት ሚያዚያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አስፋ ማሩ ከቤቱ በሰላም ወጥቶ ወደ ሥራ በመሔድ ላይ እያለ በአዲስ አበባ ሐምሌ19 የሕዝብ መነፈሸ አካባቢ በጠራራ ጸሐይ በወያኔ/ኢህአዴግ ነፍሰ ገዳይ ፖሊሶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጻችንን ሰጥተን ውሳኔውን ለመቀበል ዠግጁ ነን?

የሚኒሶታ ደብረሰላም መድሐኒአለም ቤተክርስቲያን አንድ ምራፍ ጨርሶ ወደ ሁለተኛው ሊዞር በ ጣት በሚቆጠሩ ቀኖቶችብቻ ነው የቀረው። አንደኛው ምን ምን አስመዝግቦ አለፈ ቀጣዩስ ምን ምን ይዞ ይመጣል ብሎ ማሰላሰል ካለፈው እንድንማር ለወደፊቱ እንድንሰናዳ የጠቅማል። ታዲያ ባለፉት ሁለት አመታት በየምክንያቱ ሁለትና ከሁለት...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>