የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 6 ቀን 2006 ፕሮግራም
<<... አጼ ምኒሊክ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለዓለም አቀፍ የነጻነት ምልክት ናቸው። መታሰቢያቸውም በዓለም አቀፍ ደረጃ ጭምር ሊከበር ይገባል ...>>አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የዓለም አቀፍ ህብረት ለፍትሕ የኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ስራ አስኪያጅ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ
<<...በእስራኤል ያለው ሁኔታም ለኢትዮጵያውያን አስቸጋሪ ነው። ...መቶ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን እስረኞች በእስራኤል በእስር ቤት አሉ...>> አቶ ሳሙኤል አለባቸው በእስራኤል የኢትዮጵያን እናድን ማህበር ሊቀ መንበር በዚያ ስላለው የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጉዳይ ከደረግነው ወቅታዊ ቃለ መጠይቅ የተወሰደ
ማንዴላ ማንዴላ(ግጥም)
ታይም መጽሔት የዓለማችን ሰው ስላላቸው የካቶሊኩ ጳጳስ የተጠናከረ ዘገባ
ሻምበል ጉታ ዲንቃ(የማንዴላን ህይወት ከተቀነባበረው የግድያ ሙከራ የታደጉት ሰው በማንዴላ ቀብር ላይ እንዲገኙ ወደ ደቡብ አፍሪካ እንዲሄዱ የተደረገበትን ሁኔታ በተመለከተ ቃለ መጠይቅ
ኩላሊት ምን ሲሆን ስራውን ያቆማል ? አስቀድሞ መከላከል ይቻላል? (የህክምና ባለሙያ ማብራሪያ)
ሌሎችም ዝግጅቶች
ዜናዎቻችን
- የማንዴላ ስርዓተ ቀብር በታላቅ ስርዓት ተከናወነ
- ከሳውዲ የመጡ ኢትዮጵያውያን ባለባቸው ችግር ተመልሰው ለመሰደድ ማሰባቸውን ገለጹ
- የአጼ ምንሊክ መቶኛ ዓመት መታሰቢያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሊከበር እንደሚገባ ተገለጸ
- በኢትዮጵያ ከአስር ዓመት በፊት የተደረገው ጭፍጨፋ ታሰበ
- በቬጋስ የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ለህንጻ ማሰሪያ በአንድ ምሽት 322 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን