$ 0 0 የ2006 ዓ.ም አዲሱን ዓመት ልንቀበል የቀሩን ጥቂት ቀናት ብቻ ናቸው። በየዓመቱ እንደምናደርገው ሁሉ የዚህን ዓመት የዘ-ሐበሻን ምርጥ ሰው ስለምንሰይም የእርስዎን ምርጥ ሰው የሚሉትን በinfo@zehabesha.com ለምን ያንን ሰው ሊመርጡ እንደቻሉ ከትንሽ ማብራሪያ ጋር ይጻፉልን። ውጤቱን በአዲሱ ዓመት ዋዜማ እናሳውቃችኋለን። ዕውነት ያሸንፋል!! Related Posts:ዶ/ር በያን አሶባ ለግልጽ ደብዳቤዬ…ወንዶችን እንዴት ማማለል ይቻላል?የባለ ራዕይ ወጣቶች ማህበር ከፍተኛ…የአላሙዲ ፌደሬሽን…ሼህ መሃመድ አላሙዲ ከዓለም…