Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሐጂ ነጂብ መሐመድ ይናገራሉ –ልዩ ቃለምልልስ | Audio

የፕ/ት ኦባማን ያለፈው ሳምንት በአሜሪካ ስልጣን ላይ ከወጡ የመጀመሪያ የሆነውን የባልቲሞር የመስጊድ ጉብኝታቸውን አስመልክቶ ህብር ሬዲዮ ከሐጂ ነጂብ መሐመድ የፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን ፕሬዝዳንት ጋር ተወያይቷል። ሐጂ ነጂብ በአሜሪካ ስላለው የሙስሊሞች መብትና የሙስሊም ጥላቻ ስላለባቸው ዜጎች እንዲሁም ስለ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቪኦኤው ጋዜጠኛ “አርበኞች ግንቦት 7 በትክክል ምን እየሠራ እንደሆነ ሊነግሩን ይችላሉ?”ሲል ጠይቋል፤ ፕ/ር ብርሃኑ...

የቪኦኤው ጋዜጠኛ “አርበኞች ግንቦት 7 በትክክል ምን እየሠራ እንደሆነ ሊነግሩን ይችላሉ?” ጠይቋል፤ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋም ይመልሳሉ | ክፍል 2 እና የመጨረሻው ቃለምልልስ The post የቪኦኤው ጋዜጠኛ “አርበኞች ግንቦት 7 በትክክል ምን እየሠራ እንደሆነ ሊነግሩን ይችላሉ?” ሲል ጠይቋል፤ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማንስ ኦሮሞን በኦሮማዊነት ያማል? |ከታሪኩ አባዳማ

አንድ ዠብራራ ወያኔ በማህበራዊ ገፅ ላይ ሲመፃደቅ አገኘሁት – ነገሩ አባይ ፀሀዬ የሚባል ቱባ ወያኔ በል ሲለው እየተነሳ ‘…ልክ እናስገባችሁዋለን…’ እያለ መደንፋቱ ካስከተለው ቀወስ ጋር ተያይዞ የመጣ ጉዳይ ነው። አባይ በድንፋታ የዘባረቀው ፀያፍ ቃል በህዝብ ስሜት ውስጥ ያሳደረውን ቁስል እና አሉታዊ ዝንባሌ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጊብሰን ዩዝ አካዳሚ ጉዳይ |መልካም አስተዳደርን ጥያቄ ምልክት ውስጥ የከተተው ደብዳቤ

ጊብሰን ዩዝ አካዳሚ የሚባለው ትምህርት ቤት የከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትንና የጄኔራሎችን ልጆች በስኮላርሺፕ ስም በነፃ የሚያስተምር መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ነው፡፡ ይህ ት/ቤት በአገሪቱ ውስጥ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስከፍል ሲሆን በአመት ወደ400 ሚሊዮን ብር ከወላጆች ያገኛል፡፡ ይህ አልበቃ ብሎት በየአመቱ ከፍተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውን ጥላሁን ገሠሠን በስለት ለመወጋት ያበቃው የ’ሆድ ይፍጀው’ምስጢር ይህ ይሆን?

ልዑል ዓለሜ የተባሉ የዘ-ሐበሻ ተከታታይ ጥላሁን ገሰሰ እስከ እለተ ሞቱ ድረስ አፍኖት የሞተው ምስጢር ‘ሆድ ይፍጀው” ጉዳይ ይህ ነው  በሚል አንድ ጽሁፍ አድርሰውናል:: ጥላሁን በሕይወት ስለሌለ አሁንም ይህንን ጉዳይ ከርሱ አንደበት ማረጋገጥ ባይቻልም የጸሀፊውን ምስጢራዊ ጽሁፍ ለግንዛቤ አስተናግደናል:: የጥላሁን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ወልቃይት የትግራይ ነው! የአማራነት ጥያቄው በዚህ የማያቆምና ተጠናክሮ የሚቀጥል ከሆነ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን”...

የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናትና የአማራ ክልል ሹሞች በጎንደር ጎሃ ሄቴል ለሦስት ተከታታይ ቀናት ያደረጉት ድብቅ ስብሰባ ያለምንም ውጤት በፀብ ብቻ ተቋጨ፡፡ በህወሓቶችና በብአዴኖች መካከል የተካረረ ፍጥጫና ንትርክ ተከስቶ የነበረ መሆኑም ተደርሶበታል፡፡ (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) በጎንደር ከተማ ጎሃ ሆቴል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

”አርጋኖን” እና ”ኦርጋን” ምን አገናኛቸው? ሰውን እንፈር፣እግዚአብሔርንም እንፍራ |የጉዳያችን ማስታወሻ

ባለፈው ሰሞን ከወደ አሜሪካ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አውደ ምህረት ላይ ”በኦርጋን መዘመር ይቻላል”።የሚል እንግዳ ንግግር ተሰምቷል።የምንኖረው በምዕራቡ ዓለም ነው እና ማንም የመሰለውን ሃሳብ መስጠት ይችላል።ሆኖም ግን አሁንም የምንኖረው በምዕራቡ ዓለምም ነውና ማንም ግን ካለማንም ፍላጎት የግል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦርጋን የመዘመሩ ጉዳይ |መዝሙርና የመዝሙር መሣሪያዎች

ከዮሐንስ አፈወርቅ   ቅዱስ ጳውሎስ «ንቁ ፥ በሃይማኖት ቁሙ ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ» ብሎ የሚመክረን መንፈሳዊ ንቃተ ሕሊናችንን ስሕተትና ኑፋቄን እንዲሁም የጥላቻን ወንጌል በሚሰብኩ በየዘመኑ የሚነሡ የሐሰት ሰዎች እንዳይዘናጋና በእነሱ ወጥመድ ውስጥ እንዳይጥሉን ነቅተን በሃይማኖት እንድንቆም ነው ። በቤተ ክርስቲያን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እጮኛውን ደብድቦ ከእንግሊዝ ወደ ኢትዮጵያ የተሰደደው ግለሰብ በ 15 አመት እስራት ተቀጣ

“ከ እስራት ስወጣ አንቺን ሆነ ቤተሰቦችሽን አልምራችሁም ብሎ ዝቶብኛል” ከሳሽ የሰጠችው ቃል ከታምሩ ገዳ የ33 አመቱ ጎልማሳ ማሃድ ኢዳን እና ስሟ ለጊዜው ያለተገለጸው የ 20 አመቷ እጮኛው ቀደም ባለው ቅራኔያቸው ሳቢያ ማሃድ ከ እንግሊዝ ፖሊሶች የክስ ፋይል ውስጥ የወድቃል ። ማሃድም ይህንን ከሁለት አመት በፊት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ተከላከሉ ተባሉ *ተከሳሾች 200 የሰው መከላከያ ምስክሮች አሉን ብለዋል

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን አቋርጠው ኤርትራ የሚገኘውን የአርበኞች ግንቦት ሰባት ወታደራዊ ክንፍ ሊቀላቀሉ ከአዲስ አበባ ተነስተው ሲጓዙ ማይካድራ የሚባል የድንበር ከተማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጠቅሶ የፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የመሰረተባቸው እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ እንዲከላከሉ ብይን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: በኤድስ የሞተው አጎቴ እንዴት ኤች.አይ.ቪ የለበትም ተባለ??!

‹‹የ65 ዓመት አጎቴ ያሳድገኝ የነበረ ሲሆን በተለያየ ጊዜ በገጠመው ህመም ሳስታምመው ቆይቻለሁ፡፡ ይሁን እንጂ ሊሻለው ባለመቻሉ ከፍተኛ ህክምና እንዲደረግለት ወደ አዲስ አበባ ሪፈር ተደረገ፡፡ ሆኖም በተደረገለት ምርመራ ከኤድስት ጋር የተያያዘ እንደሆነና ነገር ግን ለዚህ በሽታ የሚያጋልጥ ኤች.አይ.ቪ እንደሌለበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ የራብ ጽጌረዳዎች |‘በሰው መከራ የተመረቱ አበቦች ከአውሮፓ ገበያ ይደርሳሉ’በሚል ርእስ ከተጻፈ የእግሊዝኛው...

የእግሊዝኛው ጽሁፍ ደራሲ ዓለም ተሰማ ተርጓሚው ቢላል አበጋዝ የራብ ጽጌረዳዎች አዲስ አበባን ሁሪያዋን በመኪና እየዞሩ ቢያይዋት በተርታ የተደረደሩት በፕላስቲ የተሸፈኑት የአውሮፕላን ጋራጅ የመሰሉትን ቤቶች ማንም አያጣቸውም። ቀረብ ብሎ ላያቸው ደግሞ ለምን እንደተሰሩ ምን እንደሚከናውንባቸው መለየት ያስችለዋል። አበባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነገረ ‹ቀለም አብዮት›

በዘላለም ክብረት * ሁለቱም ሃገራት በይፋ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ከጀመሩ መቶ ዓመታት አልፈዋል፡፡ ሁለቱም በተመሳሳይ ወቅት ከኮሚኒስታዊ አስተዳደርና ስርዓት መፋታታቸውን ባወጁ ማግስት ዴሞክራሲን ተግባራዊ የማድረግ ፈተና አጋጥሟቸዋል፡፡ ሁለቱም ሃገራት በተመሳሳይ ወቅት ባፀደቁት ሕገ መንግስታቸው የምርጫ ዴሞክራሲን...

View Article


መለከት ድራማ ክፍል 43

The post መለከት ድራማ ክፍል 43 appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኃይሌ ገብረሥላሴ የተቃርኖ – የስኬትና የውድቀት – ምልክት ሲሆን (በሀገሬ ክብሬ)

በሀገሬ ክብሬ በሀገራችን እርምጃው የሚያፈጥነው ሰው “እገረ ቀሊል” ይባላል። ይሄ የበርካታ ክብረወሰን ባለቤት ለሆነው የሩጫው ጀግና ኃይሌ ቢያንሰው እንጂ አይበዛበትም። ክፋቱ ግን እግዜሩ ሀይሌን ሲያድለውና ሲበድለው በእግሩ ሮጦ ለሚያገኘው ድል ሲከበርና ሲወደድ ከጭንቅላቱ የሚፈልቀው ሀሳብ አስተዋይነትና ጨዋነት ማጣቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ኢንፍሉዌንዛ መከሰቱ ተረጋገጠ

በዚካ ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች እንደነበሩ የሚያሳይ ፍንጭ አለ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባና በአዲስ አበባ ዙሪያ ጉንፋን መሰል ኢንፍሉዌንዛ (A, B, H1N1) መከሰቱ በተደረጉ ሳምንታዊ ቅኝቶች መረጋገጡን፣ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዓርብ ጥር 27 ቀን 2008 ዓ.ም. በሰጠው መግለጫ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሻለቃ ኃይሌ አፍሪካን እንደሰቀላት አውርዶ ፈጠፈጣት?

ሰሞኑን ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ ለአንድ የውጪ ጋዜጠኛ “ዲሞክራሲ (መስፍነ ሕዝብ) ለአፍሪካ አያስፈልጋትም! ለአፍሪካ የሚያስፈልጋት መልካም አሥተዳደር ነው!” ብሎ መናገሩን ሰምተናል፡፡ እንደሰማንም በእጅጉ አፍረናል ተሸማቀናልም፡፡ እኔ በበኩሌ “እንዲያው ይሄ ሰውየ እያሰበና ነገሮችን በቅጡ ተረድቶ ተገንዝቦ ገብቶት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: 26ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ: አርሰናል የመሪነት ትንቅንቁን ተቀላቀለ ፤ ማን ዩናይትድ ካለፉት 10...

(ዘ-ሐበሻ) 26ኛው ሳምንት የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ትናንት እና ዛሬ ቀጥሎ ውሏል:: በሳምንቱ የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች ያልተጠበቁ ውጤቶች ተከስተዋል:: ፕሪምየር ሊጉን በ53 ነጥቦች እየመራ የሚገኘው ሌስተር ሲቲ በባከነ ሰዓት በአርሰናል በተቆጠረበት ጎል ቢሸነፍም አሁንም ፕሪምየር ሊጉን እየመራ ይገኛል:: ‘...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ቦርጭን ለማጥፋት የሚረዱ 10 መንገዶች እነሆ

(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) 1. ስኳርን ወይም ጣፋጭ ነገርን ይቀንሱ፡፡ 2. ጤናማ የሆነ ስብ(ፋት) ይውሰዱ፡፡ 3. ነጭ ካርቦሃይድሬት አይጠቀሙ፡፡ 4. ከሁለት እስከ ሶስት ሊትር ውሃ በቀን ይጠጡ፡፡ 5. ጭንቀትን ይቆጣጠሩ (ኮርቲሶልን መቀነስ)፡፡ 6. አረንጓዴ ቅጠላ ቅጠል የሆኑ አትክልቶችን ይመገቡ፡፡ 7....

View Article

ዳና ድራማ ክፍል 16

The post ዳና ድራማ ክፍል 16 appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>