Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምኒክልና አድዋ በ“አንዳርጋቸውን በምናቤ” ሰበብ ዛሬም ሲወቀሱ –ምላሽ ለተስፋዬ ገ/አብ

ዳንኤል አበራ የኤርትራው ወንድማችን አቶ ተስፋዬ ገብረ አብ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ ካስመራ ወደ አሜሪካ በተመለሰ ሰሞንና የአድዋ ድል በሚዘከርበት ወር (February 3, 2016) አንድ መጣጥፍ በድረ ገጾች (http://www.zehabesha.com/amharic/archives/50599 ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአየር ኃይሉ አብራሪ መቶ አለቃ አብዮት ማንጉዳይ ኤርትራ በረሃ ላይ ይገኛል!

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) መቶ አለቃ አብዮት ማንጉዳይ ከባልደረባው መቶ አለቃ በኃይሉ ገብሬ ጋር በመሆን ሰኔ 2 1997 ዓ.ም ኤም.አይ 35 ተዋጊ ሄሊኮፕተር በመያዝ የህወሓትን አገዛዝ ተቃውሞ ጅቡቲ ገብቷል፡፡ በ1997 ዓ.ም የተካሄደውን ምርጫ ውጤት መጭበርበር በመቃወም ለሰልፍ አደባባይ የወጡ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች የነበሩ ተከሳሾች ሕይወታችን አደጋ ላይ ነው አሉ

በተጠረጠሩበት የሽብር ድርጊት ወንጀል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ‹‹መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ ተሰናብተዋል›› ቢላቸውም፣ ይግባኝ ተጠይቆባቸው በእስር ላይ ሆነው እየተከራከሩ የሚገኙት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ (አንድነት) ፓርቲ፣ የአረና ፓርቲና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች የነበሩት ሕይወታቸው አደጋ ውስጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ወደ አስመራ ተመለሱ

(ዘ-ሐበሻ) የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለአጭር ጊዜ የመጡበትን ሥራ አጠናቀው ወደ አስመራ ተመለሱ:: ሊቀመንበሩ ባለፈው ቅዳሜ በካናዳ ቶረንቶ ከተማ ከተመረጡ የየከተማው የአርበኞች ግንቦት 7 አባላት ጋር ዝግ ስብሰባ አድርገው ነበር:: ድርጅታቸው ከዚህ ዝግ ስብሰባ በኋላ ባወጣው መግለጫም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኣሃዳውያን ፖለቲከኞች ሆይ! ፕሮፌሰር መሳይ ከበደን ወይ ደግፏቸው ወይ ኣውግዟቸው! (ቦሩ በራቃ)

  ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ የማከብራቸው ምሁር ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ከኣንድ ሳምንት ገደማ በፊት በእንሊዝኛ Then and Now: A Rejoinder to my Critics በሚል ርእስ ለንባብ ያበቁትን ፅሁፍ በተመስጦ ነበር ያነበብኩት። በርግጥ ቀደም ሲል ፕሮፌሰሩ ሲያስነብቡን ለቆዩት በርካታ ፅሁፎች ኣልፎ ኣልፎ እንግዳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንደገና መሬት ላራሹ! –ገለታው ዘለቀ  

በኢትዮጵያ ውስጥ የመሬት ባለቤትነት ጥያቄ ጉዳይ፣ የመሬት ላራሹ ጉዳይ ሙሉ መልስ ጠፍቶት እነሆ ግምሽ ምዕተ ዓመትን ፈጀብን። ዛሬም ግን ይህ ጥያቄ እንደገና  ተቀጣጥሎ እልባት ካላገኘ አገራችን ከችግር ትወጣለች ማለት የማይሆን  ነገር ነው። የመሬት ይዞታን ጉዳይ በተመለከተ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወገኖች የተለያየ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሀብታሙ አያሌው፣ አብርሃ ደስታ፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ የሽዋስ አሰፋና መምህር አብርሃም ከእስር እንዲፈቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ...

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል አቃቤ ህግ ይግባኝ ተጠይቆባቸው ጉዳያቸውን በእስር ቤት ሆነው እየተከታተሉ የሚገኙት የቀድሞው አንድነት፣ የሰማያዊ እና የአረና ፓርቲዎች አመራሮችና መምህር አብርሃም ሰለሞን ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ እንደሚጽፍ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ አስታውቋል፡፡ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለህክምና ባንኮክ ያመራችው አርቲስት ገነት ንጋቱ ጤናዋ ተመልሶ አዲስ አበባ ገባች

(ዘ-ሐበሻ) በውሳኔ ፊልም ሕዝብ ውስጥ የገባችው፤ ቆይታም የተለያዩ ፊልሞችን እና ድራማዎችን በመስራት ከሕዝብ ጋር በደንብ የተዋወቀችው አርቲስት ገነት ንጋቱ ጤንነቷ በመልካም ሁኔታ ተመልሶ ወደ ሃገር ቤት መመለሷን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታውቀዋል:: በአዲስ አበባ ባሉ ሃኪም ቤቶች ህክምና ልትረዳ ባለመቻሏ ሼህ መሐምድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ‹‹ሪያል ማድሪድን ልታደገው ነው የመጣሁት›› –ዚነዲን ዚዳን

  ሪያል ማድሪድ ራፋ ቤኒቴዝን ካሰናበተ በኋላ ዚነዲን ዚዳንን በዋና አሰልጣኝነት መሾሙ የሚታወስ ነው፡፡ ዚሱም የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጎ ዲፖርቲቮ ላካሩኛን 5ለ0 በሆነ ውጤት በመርታት ጉዞውን በድል ጀምሯል፡፡ የቀድሞው የዓለማችን ኮከብ ተጫዋች ከፍፃሜው በኋላ በሰጠው አስተያየት ‹‹ዋና አሰልጣኝ ሆኜ ከተሾምኩኝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፈርስት ጂጅራ ፋውንዴሽን ወቅታዊ መግለጫ አወጣ –“የውስጥ ጥላትን መከላከል ወሳኝ ነው!”

“ከዓለም ህዝብ ሁሉ ምርጥ ሰዎች ትሆናላችሁ፣ መልካም ስራን ስትሰሩ እንዲሁም ሰዎችን ከጥፋትና ከመጥፎ ስራ ስትከለክሉ ……..” (ቁርዓን 3:110)   የኢትዮጵያ ግፈኛ መንግስት የቀኝ እጅ የሆነው የደህነት ድርጅት የሙስሊሙን አገር አቀፍ ሰላማዊ ንቅናቄ ለማበላሸት በድብቅ የጠነሰሰው ሴራ ሾልኮ መውጣቱን በመገናኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለልጅ የሳቁለት፣ ለውሻ የሮጡለት፣ ለፖለቲከኛ ያጨበጨቡለት –ይገረም አለሙ

የአበው ተረት ለልጅ የሳቁለት ለውሻ የሮጡለት ነው የሚለው፡፡ ለፖለቲከኛ ያጨበጨቡለት የሚል ቢጨመርበት  ተስማሚ ይመስለኛል፡፡ ልጅ ከሳቁለት ሁሉ ቦታ እየገባ ነገር ያበላሻል፤ ውሻ ከሮጡለት ጥሎ ካላንደባለለ ወይ ካልቦጨቀ አይመለስም ፖለቲከኛም  ካጨበጨቡለት  አበው  ልቤ አደገና ያለ ቁመቴ አላስገባ አለኝ የገዛ ቤቴ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታማኝ ካድሬነት –የህወሓት ኣባላት ከህዝባቸውና ሃገራቸው ይልቅ ለድርጅታቸው ያላቸው ታማኝነት ይበልጥባቸዋል –አንዶም ገብረስላሴ

ህወሓትና ምርጫ ቦርድ የኣንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች መሆናቸው ይታወቃል። ከዚህ ጋር የተያያዘ በሑመራ ያጋጠመን ኣንድ ታማኝ የህወሓት ካድሬና የምርጫ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ትንሽ ላካፍላቹ። በቓፍታ ሑመራ ወረዳ ራውያን ቀበሌ ፅህፈት ቤት ከፍተን ታፔላና ባንዴራ ስንተክል ተገኝተን ” ከ5 በላይ ሰዎች ሁናቹ ተሰብስባቹ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመሳይ ከበደ በር – ከተስፋዬ ገብረአብ

ዛሬ ላይ ቆመው ነገን ለማወቅ የሚችሉ ሰዎች “ነቢይ” ሲባሉ ኖረዋል። በዘመናችን ቋንቋ “የፖለቲካ ተንታኝ” ማለት ይሆን? ይህን የሚገልፅ አንድ አባባል አውቃለሁ፣ “ትናንት ታሪክ ሆኖአል፤ ዛሬ ስጦታ ነው፤ ነገ ደግሞ ምስጢር” መሳይ ከበደ በመጨረሻ የፃፈውን መጣጥፍ ሳነብ (Then and Now: A Rejoinder to...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጅዳ ቆንሳ ጽ/ቤት በዜጎቻችን ዙሪያ እይሳየ ባለው ቸልተኝነት የአንዲት ኢትዮጵያዊት ህይወት ጠፋ።

በጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት መጠለያ ማዕከል መፀዳጃ ክፍል ውስጥ ታንቃ ለሞተቸው ወጣት የቆንስላው መጠለያ ሹማምንቶች በቀጥታ ሃላፊነትን መወሰድ እንደሚገባቸው የሚናገሩ የአካባቢው ምንጮች ተጠላዩች የተስተካከለ የመኝታ ቦታም ሆነ የምግብ አቅርቦት የሌላቸው እና በፊት ከነበሩበት አካባቢ ተለውጠው ጉራንጉር ውስጥ እንዲኖሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ጎንደር ያለው ህዝባዊ አመፅ ኦሮሚያ ካለው ህዝባዊ አመፅ አይለይም”–የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋይ ዘመነ ካሴ

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) አርበኛ ታጋይ ዘመነ ካሴ የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታና ወደ ኤርትራ በረሃ የሚጎርፉ ወጣቶች ቁጥር እየናረ መምጣትን በሚመለከት ከአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ ጋር ያደረጉት አጭር ቃለ ምልልስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአንዋር መስጊድ ድንገት ተቃውሞ ሲሰማ ዋለ –ሕዝበ ሙስሊሙ “ብሔራዊ ጭቆና በቃ!”ብሏል

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድንገት ዛሬ በአንዋር መስጊድ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸው ተሰማ:: ከአዲስ አበባ የመጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት መሪዎቼን አሳስሬ; የሃይማኖት ነጻነቴ ድምጼን ማሰማቴን አላቆምም ያለው ሕዝበ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ከተለመደው የአርብ ጸሎት በኋላ እንደገና ጩኸቱን ሲያሰማ ውሏል::...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወልቃይቴ ሆይ ከእንቅልፍህ ንቃ! ብዙ የአምባገነኑ የትግራይ አስተዳደር ሴራ ይጠብቅሃልና

አደገኛ አደጋ ተደቅኗል፡፡ ህዝብ የመረጣቸው ኮሚቴዎቹን በመነጣጠል በባዶ ወረቀት በግድ በፖሊስ ፈርሙ እየተባሉ መሆኑ VOA ዘገበ፡፡ በማይካድራ የሚገኙ ሰዎችን/ ጋዜጠኛ ሰለሞን አባተ በስልክ እንዳናገራቸው ሳጅን ሀጎስ እና ሀይሌ የተባሉ ፖሊስ በባዶ ወረቀት የማትፈርም ከሆነ ወደ ጭቃ አስገባሀለሁ ትሞታለህ እያሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኃይሌ ገብረሥላሴ መካሪ ያጣባቸው 3 ነገሮች –ከኤርሚያስ ለገሠ

” ዲሞክራሲ -101″…”መካሪ አያሳጣህ!” ተጳፈ ለሀይሌ ገ/ስላሴ ይቺን አጭር ፅሁፍ ለመጫር የገፋፋኝ በዛሬው እለት አትሌት ሐይሌ ለአንድ የውጭ ሚዲያ የሰጠውን አስተያየት በማዳመጤ ምክንያት ነው። አላማዬ ሐይሌ የተናገረውን ሁሉ ለመቃወም አይደለም። ወይም አንዳንድ ” ልወደድ ባይ ደካማ” ሰዎች እንደሚያስቡት አትሌቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኃይሌ ገ/ሥላሴን ለመስደብም ሆነ ለመተቸት በመጀመሪያ እኔ ለሀገሬ ምን አድርጌያለሁ? ብሎ መጠየቅ ተገቢ ይመስለኛል...

(ግርማ ሰይፉ) ከአቅም ማነስ ይሁን በቸልተኝነት ምንም ያለደረገ ሰው ትንሽም ቢሆን ለሀገሩ መልካም ስራ የሰራን ሰው በዚህ ደረጃ ለማዋረድ መሞከር ትዝብት ላይ የሚጥል ነው፡፡ ይህ ማለት ሀይሌ የሰራው ስራ እና የሚሰራ ያለው ትንሽ ነው ለማለት አይደለም፡፡ መተቸትም የለበትም የሚል እምነት የለኝም፡፡ ከዚህ በተረፈ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቢቢኤን ሰበር ዜና:- በታላቁ አንዋር መስጅድ አስደማሚ የሆነ ድንገተኛ ተቃውሞ ተካሄደ –ልዩ የቪዲዪ ዘገባ

ቢቢኤን ሰበር ዜና በታላቁ አንዋር መስጅድ አስደማሚ የሆነ ድንገተኛ ተቃውሞ ተካሄደ ልዩ የቪዲዪ ዘገባ The post ቢቢኤን ሰበር ዜና:- በታላቁ አንዋር መስጅድ አስደማሚ የሆነ ድንገተኛ ተቃውሞ ተካሄደ – ልዩ የቪዲዪ ዘገባ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>