ከሰሞኑ የጎጃምና የጎንደር ሕብረቶች በጋራ ባዘጋጁት የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ የጎንደር ሕብረት ሊቀመንበር አቶ አበበ ንጋቱ የተናገሩትን ሰምቸ በጣም አዝኛለሁ:: ማዘን ያለብን እንደዚህ የኛ ነው ብለን በምንለው ሰው ስንጠቃ ነው: አካሌ ነው ብለን በምንሳሳለት ሰው ክፉ ነገር ሲፈጸምብን ነው:: “የጎንደርና የጎጃም ሕብረቶችን መመስረት የሚቃወሙ ለአማራው የተቆረቆሩ በመምሰል ለጥፋት የተሰለፉ ዲያስፖራ የብአዴን አባላት ናቸው” ብለው አቶ […]
↧