“የፈጠራ ዉንጀላ ማካሄድና ሠላማዊ ዜጎችን ማፈንና መግደል ይቁም”–ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ
ምንም እንኳን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንም ሆነ የኦሮሚያ ከተሞች አዲሱ አወቃቀር በገጠመዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ምክንያት ሳይተገበር እንዲቆይ በኦህዴድ/ኢህአዴግ የተወሰነ ቢሆንም፤ ከዚህ ጋር ተያይዞ የተቀጣጠለዉ ሕዝባዊ ንቅናቄ የመጠንና የዓይነት ለዉጥ እያስከተለ ቀጥሏል፡፡ ገዥዉ ፓርቲም የችግሩ መንስኤ የኦሮሚያ ክልል...
View Articleአድዋ መታወቂያችን፤ ምኒልክ ታዳጊያችን |የአድዋ ጦርነት በኢትዮጵያውያን እይታ –ከኃይሌ ላሬቦ
በዚህ ወር መግቢያ ላይ ኢትዮጵያዉያን የአድዋን መቶ ኻያኛውን ያመት በዓል በያሉበት በአድናቆት አክብረውታል። በየሬድዮ ጣቢያዎቹ፣ በየፓልቶኮቹ፣ በየማኅበራዊ ድርጅቶችና ኢትዮጵያውያን በየተሰበሰቡበት ሁሉ ስለአድዋ ያልተናገረ፣ ያላሰበ፣ ወኔው ያልተቀሰቀሰ የለም ማለት ይቻላል። እንደታላቅነቱና ታሪክነቱ ከሆነ፣ የአድዋ...
View Articleየጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ሪፖርት መድረሻው |“የመልካም አስተዳደር ችግር እንፈታለን፤ ሰልጣን ግን አንለቅም”...
ከግርማ ሰይፉ ማሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ሪፖርትን በወፍ በረር ስንቃኛው የሚከተለው ይዘት እንዳለው መረዳት እንችላለን፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዓመቱ ከመጠናቀቁ ቀደም ብለው የዕድገት ቅናሽ እንደሚኖር በሰበብ ደግፈው አምነዋል፡፡ ይህም ደግሞ ገዢው ፓርቲ ከአስራ አንድ በመቶ የእድገት ልክፍት በግድም...
View Articleሕወሓት አሉኝ የሚላቸዉ ጄኔራሎቹን አጣጣለ |“አሁን ባሉን ጀነራሎች መዋጋት አንችልም”
ከልዑል ዓለሜ በ 03/11/2016 በመከላከያ ሚኒስቴር ቅጥር ዉስጥ በተደረገ ድንገተኛ ስብሰባ ላይ የተገኙ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጄኔራሎች እራሳቸዉን ከኤርትራ ጄኔራሎች ብቃት ጋር በማወዳደር መናቆራቸዉን ምንጮች እየገለጹ ይገኛሉ። በሚኒስቴር ጀኔራል ሲራጅ ፈጀታ የዉስጥ ደንብና ምክክር የተጠራዉ ይህ ድንገተኛ...
View ArticleHiber Radio: ኢትዮጵያ የአሰብ እና የምጽዋ ወደብን ለአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ማጓጓዣ እንድትጠቀም ጥሪ ቀረበላት፣...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 4 ቀን 2008 ፕሮግራም <…አሁን መንግስት የያዘው የሰራውን ሰርቶ መልሶ ስህተቱ ይሻሻላል የሚል በተለይ ፕሬዝዳንት ኦባማ መጥተው ከሄዱ በሁዋላ የያዙት ፈሊጥ ነው። አሁን እግዜርም ቢመጣ ሕዝቡ ኢህአዴግን አያምንም። በኦሮሚያ የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ችግሩን...
View Article“አሁን የተነሳው የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ በመንግሥት ውስጥ ባሉ የኦሕዴድ አባላት መቶ በመቶ ልል በምችልበት መልኩ ድጋፍ ያለው...
Interview with Dr Tsegaye Ararsa and Jawar Mohamed – Pt 2 | SBS Amharic Radio ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳና አቶ ጃዋር መሐመድ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (OMN) 2ኛ ዓመት ክብረ በዓልንና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተከስቶ ያለውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ አስመልክቶ ይናገራሉ። “አሁን...
View Articleየዛሬው ማንነታችን ፥ ሁላችንም ባንድነት የወደቅንበት የጋራ ዋጋችን ነው (ሄኖክ የሺጥላ )
ኣጤ ምኒልክን ሲወቅስ 100 ኣመት የፈጀው ትውልድ ፥ እሱ የኖረበትን መቶ ኣመት ምን ሰራበት ? ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴን ሲተች የኖረው « ያ ትውልድ » ንጉሱ ከወደቁ ወዲያ እሱ የኖረበትን 42 ኣመታት ምን ጠቃሚ ነገር ኣደረገበት ? ደርግን 17 ኣመት በርሃ ሲታገል የኖረው ህውሃት ስልጣን በእጁ ላይ ኣስገብቶ የኖረበትን...
View Articleየኢሳት የሳምንቱ እንግዳ _ አቶ ሌንጮ ለታ —–(ግዜነው ደም መላሽ)
ወደ ዋናው አርስት ከመግባቴ በፊት ለመንደርደሪያ የሚሆኑ ሁለት ነጥቦችን ላንሳ። በቅርቡ “አቤል ዋበላ” የተባለ ወንድም አራዳ ፍርድ ቤት የጏደኛውን የፍርድ ሂደት ለመከታተል በታደመመበት እርሱ ቃሊቲ በታሰረበት ወቅት እጁን በካቴና ወደኋላ አስሮ ፣ ወለል ላይ እያንከባለለ ጀርባው እስኪቀደድ የገረፈውን ፣...
View Articleአስታዉሳለሁ መቼ እረሳለሁ! የመጋቢት 1960 እልቂት በደቡብ አፍሪካ ሻርፕቪል ከተማ
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በየዓመቱ በአፍሪካ ውስጥ የተፈጸሙ ሁለት የሕዝብ እልቂቶችን አስታውሳለሁ፡፡ በወርሃ መጋቢት በደቡብ አፍሪካ የጥቂት ነጮች የበላይነት ዘረኛ አገዛዝ/apartheid በሻርፕቪሌ ከተማ እ.ኤ.አ መጋቢት 21/1960 የፈጸመውን ዘግናኝ እልቂት አስታውሳለሁ፡፡...
View Articleግፍ በገፍ የሞላበት አገር! |ከደቡብ ኦሞ እስከ መተማ፤ ከጅጅጋ እስከ ጋምቤላ፤ ከመቀሌ እስከ ባሌ፤ ከወልቃይት እስከ...
ከቤልጂየም፤ መጋቢት 14፣ 2016 እ.ኤ.አ ያሬድ ኃይለማርያም በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ቅድመ-አያቶች፣ አያቶች፣ ወላጆችና ልጆች፤ ሦስትና ከዛም በላይ የሆነ ትውልድ ተመሳሳይ በሆኑ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መሃል ተተብትቦ የሚማቅቅ ከሆነ የዛ ማህበረሰብ ጉዞ ጤናማነትና አቅጣጫ ጥያቄ ውስጥ...
View Articleየወቅታዊ ተግባራዊ ትግል (ወተት) መልዕክት: በግልጽ ጦርነት ውስጥ ካልሆን በህቡዕ ጦርነት እንሳተፍ !(ክፍል 1)
ታደሰ ብሩ የህወሓት/ኢህአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝን አዳክሞ ለመጣል እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁንታ ያገኘ መንግሥት ለመመሥረት የሚደረገው ሁለገብ ትግል ዘርፈ ብዙ ነው። በህወሓት/ኢህአዴድ ላይ የታወጁ የጦርነት ዓይነቶች “ግልጽ ጦርነት” እና “ህቡዕ ጦርነት” ብለን በሁለት ልንከፍላቸው እንችላለን። የግልጽ ጦርነት...
View Articleሲኖ ትራክ (Sino Truck) ሲኖ ጭራቅ፣ ቀይ ሽብር –ከ ሚኪያስ ግዛው
እነዚያ ቀያዮቹን የቻይኖች መኪኖች ገና ከሩቅ ሲያዩ ጭራቅ የመጣባቸው ያህል ልጆች ይርበደበዳሉ። ገና የሲኖ ትራኩን ድምጽ ሲሰሙ የከለላና መከታ አያያዝ ስልትን ያልተማሩት እነዚያ ጨቅሎች የሚደበቁበትን ቦታ ለመምረጥ ሲባዝኑ ይታያሉ። “ሲኖ ትራክን ገና ከሩቁ ስታዩ…” እያሉ ወላጆቻቸው ጠዋት ጠዋት የሚነግሯቸው የጥንቃቄ...
View Articleበኮንሶ ገበሬዎች በስርዓቱ ወታደሮች የተገደሉትን 3 ሰዎች አስከሬን ይዘው አደባባይ ለተቃውሞ ወጡ |ቪዲዮ ይመልከቱ
(ዘ-ሐበሻ) በኮንሶ የተነሳው ሕዝባዊ ቁጣ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በካራት ከተማ የኮንሶ ገበሬዎች ከትናንት በስቲያ ማርች 13, 2016 በስርዓቱ ወታደሮች የተገደሉትን 3 ወገኖች አስከሬን በመያዝ ዛሬ በአደባባይ ተቃውሞ ሲያሰሙ ውለዋል:: በዳዋና ከተማ የስርዓቱ ወታደሮች ከገደሏቸው መካከል የ3ቱን አስከሬን ለመቅበር...
View Articleኢትዮጵያ ወዴት? –ግርማ ሞገስ
ማክሰኞ መጋቢት 6/2008 (Tuesday March 15/2016) የዛሬው ያረጀ አምባገነናዊ የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት እንደ ትናንቱ ታላቅ ወንድሙ የደርግ መንግስት የኢትዮጵያችንን የነገ ተረካቢዎች ህጻናት እና ወጣቶች እያሰረ እና በጥይት እየገደለ የስልጣን ዘመኑን ማራዘም ብልህነት አድርጎ ተያይዞታል። 100%...
View Articleሀይገር አውቶብስ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ ተገልብጦ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ 13 ሰዎች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል
(ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ ማምሻውን 11 ሰዓት ተኩል አካባቢ የሰሌዳ ቁጥሩ 03 46206 አዲስ አበባ የሆነ ሀይገር አውቶብስ ከፒያሳ ወደ ለገሃር ሲያቀና ቴዎድሮስ አደባባይ ጋር ሲደርስ ተገልብጧል። ከእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ባለስልጣን የህዘብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ እንደገለፁት፥ በአደጋው...
View Articleየሰማያዊ ሊቀመንበር መቀመጫቸውን አ.አ ላደረጉ 21 የአውሮፓ ህብረት ሀገራት ተወካዮች ገለጻ አደረጉ
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ 21 የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ተወካዮች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ማድረጋቸውን ገለጹ፡፡ ሊቀመንበሩ ዛሬ መጋቢት 6/2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ የአውሮፓ ህብረት ጋባዥነት በተለያዩ የሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ...
View Articleበርሀብ የሚገድል መንግሥት እንዴት በሥልጣን ላይ ይቆይ? –ገለታው ዘለቀ
ታላላቅ ረሀቦች ተብለው በዓለም ታሪክ ከሚዘከሩት ውስጥ የቻይናውያን ረሀብ ኣይዘነጋም። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1958-1961 ድረስ ቻይና ውስጥ ከፍተኛ ረሀብ ተከስቶ ወደ ሰላሳ ሚሊዮን ህዝብ ረግፏል። ብዙ ምሁራን እንደሚሉት ለዚህ አስከፊና ቻይናውያን ሊረሱት ለማይችሉት ረሀብ አንደኛ ተጠያቂ ማዖ ዚዳንግን...
View Articleዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ታላቅ ተቃውሞ ሰልፍ ኢትዮጵያውያን አድርገዋል (ቪዲዮ)
The post ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ታላቅ ተቃውሞ ሰልፍ ኢትዮጵያውያን አድርገዋል (ቪዲዮ) appeared first on Zehabesha Amharic.
View Article“ሳውዲስታርስ የሩዝ እርሻ”በፋይናንሺያል ታይምስ |ዘገባ በጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ
“ሳውዲስታርስ የሩዝ እርሻ” በፋይናንሺያል ታይምስ | ዘገባ በጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ The post “ሳውዲስታርስ የሩዝ እርሻ” በፋይናንሺያል ታይምስ | ዘገባ በጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleበወልቃይት ጠገዴና ቃብቲያ ሁመራ ህዝብ ላይ የታቀደው ድቡቁ የህወሓት ሴራ ሲጋለጥ |ምስጢራዊ መረጃ
ከዚህ በታች የምታነቡት በትግረኛ ተጽፎ የህወሓት ባለስልጣናት የተወያዩበትና የተስማሙበት ድብቅ መረጃ ነው። ይህ ረቂቅ ዶኩመንት በወያኔም ባለስልጣናት ተቀባይነት አግኝቶና ጸድቆ በተግባር በአስቸኳይ በወልቃይት ጠገዴና ቃብቲያ ሁመራ ህዝብ ላይ በተግባር ላይ እንዲውል ስምምነት ተደርሶበታል። ይህ በትግረኛ የተዘጋጀውና...
View Article