ወያኔ የዴያስፖራ ቀን ዝግጅትን አጠናቀቅኩ ይላል
የወያኔ የጦር አለቆች ስብሰባ ሊቀመጡ ነው
የመኢአድ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ቤተሰባቸው እንዳያያቸው ተደረገ
ደቡብ ሱዳ የኢጋድን የሰላም ሀሳብ ውድቅ አደረገው
የአፍጋን ታሊባን አዲስ መሪ መምረጡን አሳወቀ
ካሜሩን ህገ ወጥ ናቸው ያልቻቸውን ናይጄሪያውያን ከአገሯ አባረረች
በሊቢያ ታግተው ከነበሩ አራት የህንድ አስተማሪዎች መካከል ሁለቱ ተለቀቁ
ሻእቢያ ዜጎቼ ከአገር የሚወጡት በተሸረበ ተንኮል ነው በማለት የተባብሩት መንግስታት ድርጅት የሰዎች አስተላላፊዎችን ለፍርድ እንዲያቀርብ ጠየቀ
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
Part 1
Part 2