Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 18/19 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

$
0
0

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር የተደረገ አዲስ ውይይት (ያድምጡት) በአንዳንድ ስቴቶች የተጀመረው የሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች እና ሌሎች የራሳቸውን ሥራ የሚሰሩ አመልካቾች ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳይ ጉዳዮች አስመልክቶ ከአቶ ተካ ከለለ ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ኢትዮጵያ የፕ/ት ትራምፕ ሽምግልናን […]

The post የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 18/19 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.


ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፕሬዝደንት አቶ እስክንድር ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ

በኮለምበስ ኦሃዮ የአማራ ተወላጆች ማህበር ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ የተሰጠ ባለ 11 ነጥብ የአቋም መግለጫ

$
0
0

18/08/2012 የአማራ ህዝብ ለሕግ የበላይነት ፣ ለሰላምና ዴሞክራሲ መረጋገጥ ታላቅ ክብር ያለውና ለዘመናት ሀገሩን ለመገንባት ዘር ቀለም ሳይለይ ሲታትር ብሎም ገንዘቡን ፣ ጉልበቱንና ጥበቡን ተጠቅሞ ኢትዮጵያ እንደሀገር እንድትቆም ደሙን አፍስሶ አጥንቱን ከስክሶ ሀገር ያቆመና የገነባ ሕዝብ ነው። ፅድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ እንዲሉ ዛሬ ለአማራ ህዝብ ቅንጦት የሆኑበት መሠረተ ልማት፣ ህክምና፣ ዘመናዊ ትምህርት፣ እድገትና ብልፅግና ቀርቶ […]

The post በኮለምበስ ኦሃዮ የአማራ ተወላጆች ማህበር ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ የተሰጠ ባለ 11 ነጥብ የአቋም መግለጫ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የአንበሳና የጣዎስ ፍጥጫ –ጌታቸው ኃይሌ

$
0
0

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ከዘመናት ጀምሮ የኢትዮጵያ መንግሥት አርማ የነበረውን አንበሳን የጥላቻ ቃል አወረዱበት። አሁን ደግሞ ምስሎቹን ከቤተ መንግሥት አጥር በራፍ ላይ አንሥተው በጣዎስ ምስሎች ተኩበት። ፍጥረተ እግዚአብሔር የሆነውን አንበሳን ለምን እንደጠሉ የሰጡት ምክንያት ብዙዎቻችንን አላረካቸውም። አሁን ደግሞ ቦታውን ለምን ለጣዎስ እንደሰጡበት፥ ምክንያታቸውን ቢያረካንም ባያረካንም አልነገሩንም። አንበሳን እንዲህ የጠሉት ምን ቢያጠፋ ነው? አንበሳ እንደ ጣዎስና እንደሁላችንም […]

The post የአንበሳና የጣዎስ ፍጥጫ – ጌታቸው ኃይሌ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ኢትዮጵያዊው የፎቶ ጋዜጠኛ ዓመቱ ምርጥ ፕሬስ ፎቶ አሸናፊ ሆነ

$
0
0

ቪኦኤዜና ሚያዚያ 28, 2020 ስመኝሽ የቆየ በኢትዮጵያ የአሶሼትድ ፕሬስ የፎቶ ባለሞያ የሆነው ኢትዮጵያዊው የፎቶ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አየነ እጩ ከሆነባቸው ሦስት ዓለም አቀፍ ሽልማቶች ውስጥ በዋና ዜና ታሪክ ስብስብ አሸናፊ ሆነ። የፎቶ ባለሞያው ያሸነፈበት ስራው ቢሾፍቱ አቅራቢያ በወደቀው ቦይንግ 737 ማክስ 8 አይሮፕላን አደጋ የሞቱ ቤተሰቦቻቸውን አስክሬን ባለማግኘታቸው አውሮፕላኑ የወደቀበት ቦታ ሄደው ፊታቸው ላይ አፈር እየበተኑ […]

The post ኢትዮጵያዊው የፎቶ ጋዜጠኛ ዓመቱ ምርጥ ፕሬስ ፎቶ አሸናፊ ሆነ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ዜና ኮቪድ መብት መርገጫ እንዳይሆን ሚያዚያ 28, 2020 ሰሎሞን አባተ

$
0
0

ቪኦኤ ዜና ኮቪድ መብት መርገጫ እንዳይሆን ሚያዚያ 28, 2020 ሰሎሞን አባተ መንግሥታት የኮሮናቫይረስን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ሲሠሩ ሰብዓዊ መብቶችን እያከበሩ እንዲሆን የተባበሩት መንግሥታት ደርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛሬ ጥሪ አሰምተዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — “በልዩ ሁኔታ የሚታይ” ወይም “የአስቸኳይ ጊዜ እርምጃ” በሚል ሰበብና ሽፋን ሰብዓዊ መብቶች እንዳይደፈሩ የመንግሥታቱ ድርጅት ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሼል ባሽሌ በአፅንዖት አሳስበዋል። “የአስቸኳይ […]

The post ዜና ኮቪድ መብት መርገጫ እንዳይሆን ሚያዚያ 28, 2020 ሰሎሞን አባተ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ፒኮክ እና አንበሳ የማህበራዊ ሚዲያው የሰሞኑ አጀንዳ ሆነዋል –ሲሳይ አጌና

$
0
0

በዕርግጥ ቤተመንግስት ላይ የነበረ አንበሳ አንስቶ በፒኮክ መቀየር ለምን አስፈለገ? የሚለውን ጥያቄ ከመጠየቅ በፊት የፒኮክ ምስል የት ተሰቀለ የሚለውን ምላሽ ማግኘት አስፈላጊ ነው ።በዚህም በኢዩቤልዩም ሆነ በአጼ ምኒሊክ ቤተመንግስት ላይ የተጨመረም ሆነ የተቀነሰ ወይንም የተለውጠ ነገር እንደሌለ ብረዳም ግራ ያልገባኝ ግራ በተጋባ መድረክ ውስጥ የሚንሸራሸር ሃሳብ በመሆኑ ነው። የደርግ ጉባኤ አዳራሽ በ1977 እስኪሰራ ድረስ ባዶ […]

The post ፒኮክ እና አንበሳ የማህበራዊ ሚዲያው የሰሞኑ አጀንዳ ሆነዋል – ሲሳይ አጌና appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ከትልቅ ወይም ከትንሽ ቢሆን መወለድ ሙያ አይደለም፤ ራስን ለታላቅ ታሪክ መውለድ ግን ሙያ ነው

$
0
0

‹‹ከትልቅ ወይም ከትንሽ ቢሆን መወለድ ሙያ አይደለም፤ ራስን ለታላቅ ታሪክ መውለድ ግን ሙያ ነው›› ይላል፤ በአራዳው ጊዮርጊስ አደባባይ በታላቅ ግርማ ሞገስ የቆመ ሐውልት ግርጌ የተቀመጠው ዘመን አይሽሬ ጥቅስ። ሐውልቱ የዳግማዊ አፄ ምኒልክ ሲሆን፤ የከተማዋ ግርማ ሆኖ ዘመናትን አስቆጥሯል ። የዳግማዊ አፄ ምኒልክ ሐውልትን ጨምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በቁጥራቸው በርከት ያሉ ሐውልቶች በተለያዩ ዋና ዋና […]

The post ከትልቅ ወይም ከትንሽ ቢሆን መወለድ ሙያ አይደለም፤ ራስን ለታላቅ ታሪክ መውለድ ግን ሙያ ነው appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.


በወላይታ ሶዶ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

$
0
0

የትራፊክ አደጋው በሶዶ ከተማ ልደታ ሰፈር በተለምዶ ብራይት ሀውስ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ከለሊቱ 7፡30 ላይ ነው የደረሰው። መነሻውን አዳማ ያደረገ እና ማዳበሪያ የጫነ የጭነት መኪና ነው አደጋው የደረሰበት። በሶዶ ከተማ አራዳ ክፍል ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኢ/ር አለማየሁ ቶማ በአደጋው ሹፌሩ፣ ረዳቱና አንድ ተሳፋሪ ህይወታቸው ማለፉን የገለፁ ሲሆን፥ የአደጋዉ መንስኤ በመጣራት ላይ ይገኛል ብለዋል። አደጋዉ የተፈጠረበት […]

The post በወላይታ ሶዶ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

በ24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 80 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

$
0
0

በ24 ሰአታት ውስጥ ለ1 ሺህ 80 ሰዎች ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ገልፀዋል። ሚኒስትሯ በተደረገው ምርመራም ተጨማሪ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የገለፁ ሲሆን፥ ይህንን ተከትሎም በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 126 ደርሷል ብለዋል። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሁለቱም ሰዎች የ42 ዓመት እና የ50 ዓመት እድሜ ያላቸው የብሪታኒያ ዜጎች ሲሆን፥ በቅርቡ ከብሪታንያ […]

The post በ24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 80 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ታንኩም ባንኩም ፣የሻቢያ፣ ወያኔና፣ ኦነግ  ጦር አበጋዞች ሆነ፣  የህወሓት ፓርቲ ንግድ ድርጅቶች ዘረፉ! –ሚሊዮን ዘአማኑኤል

$
0
0

 (ክፍል አንድ) ግርማ ብሩ፣ ሶፍያን አህመድ፣ ተክለወልድ አጥናፉ፣ ዮሐንስ አያሌው፣ አብርሃም ተከስተ፣ይናገር ደሴ፣ ባጫ ጊና አሁንም ያሉት ከርቸሌ፣ የሚገቡትም ከርቸሌ!!! “ብልፅግና ፓርቲ ጠንክረን ሰርተን ስልጣናችን ማራዘም ካልቻልን እና ምርጫ ተካሂዶ ሌላ ፓርቲ ካሸነፈ ጠቅላላችን ወደ ከርቸሌ እንደምንገባ ማወቅ አለባችሁ ሲሉ የብልጽግና ዋና መሪዎች በዝግ ስብሰባ ተናገሩ። በዝግ ስብሰባው የተናገሩት ከአባላቱ ደርሶኛል ብሎ ኢትዮ 360 የኢሳት

The post ታንኩም ባንኩም ፣የሻቢያ፣ ወያኔና፣ ኦነግ  ጦር አበጋዞች ሆነ፣  የህወሓት ፓርቲ ንግድ ድርጅቶች ዘረፉ! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ጠቅላይ ሚንስትሩ በምርጫ ዙሪያ ነገ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ይወያያሉ

$
0
0

የኮሮና ወረርሽኝ በቀጣዩ ምርጫ ዝግጅትና አፈጻጸም ላይ ባስከተለው ጫናና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ እንደሚነጋገሩ ዋዜማ አረጋግጣለች። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አገራዊና ክልላዊ ምርጫው አስቀድሞ በተያዘለት መርሐ ግብር ሊፈጸም እንደማይችል መወሰኑን ተከትሎ የሚነሡትን አንኳር ጥያቄዎች እንደሚዳስስ ይጠበቃል። ተወያዮቹ ቀጣዩ ምርጫ ሊካሄድባቸው የሚችሉትን መጻኢ ሁኔታዎች፣ እንዲሁም ከምርጫው መራዘም ጋራ ተያይዞ ሕገ መንግሥቱ ግልጽ ምላሽ የማይሰጥባቸውን ሁኔታዎች በጋራ መግባባት

The post ጠቅላይ ሚንስትሩ በምርጫ ዙሪያ ነገ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ይወያያሉ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የፒኮክ ሀውልት በኢትዮጵያ ጠ/ሚኒሰቴር ጽ/ቤት የአገር ወዳድነት? ለሲሳይ አጌና

$
0
0

የፒኮክና የአንበሳ ጉዳይ እኔም በማህበራዊ ድረገጾች አይቼ ነበር፡፡ ግን ጉዳዩን ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ሁኔታው ስህተት እንደሆነ ቢገባኝም፡፡ ዛሬ ይባስ ሲሳይ አጌና ስለ የፒኮክ ስዕል ሊያውም በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ሕንጻ ላይ መሰቀሉን ስህተት አደለም በሚል ትንታኔ ለመስጠት የሞከረበትን ጽሁፍ አይቼ ገርሞኛል፡፡ በመጀመሪያ ፒኮክ ከእነጭርሱ ኢትዮጵያ ውስጥ አለች ወይ የሚለው አንድ አነጋጋሪ ጥያቄ ነው፡፡ ከሌለች ደግሞ በትዮጵያ

The post የፒኮክ ሀውልት በኢትዮጵያ ጠ/ሚኒሰቴር ጽ/ቤት የአገር ወዳድነት? ለሲሳይ አጌና appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

መልአክ ጣዎስ (ታዎስ) –አስቻለው ከበደ አበበ

$
0
0

በጃንሆይ ዘመነ መንግስት ለትምህርት የደረስኩ ስላልነበርኩ ወይም መንገድ ላይ ስላልትግናኘን ከእጃቸው ገንዘብ አልተቀበልኩም፡፡ የሁለቱ ኮሚንሰቶች አገዛዝ ዘመንን ግን ከነስጦታው በደንብ አውቀዋለሁ፡፡ ሁለቱም በሐይማኖት ላይ ያላቸው አቋም  ከመንፈሳዊ አባቶቻቸው ማርክስ፣ ኤንግልስና ሌኒን የተወረሰ ነው፣ ምንም እነኳን መልካቸውና ተክለ ሰውነታቸው እኛን ቢመስልም፡፡ ስልታቸው ይለያይ እንጂ እግዜሩንና ተቋማቱን በማጭድ ቀርፍፈውና(ቅርፍቶኤል) በመዶሻ(ምድቅኤል) ቀጥቅጠው አስደንጋጩን ስጦታቸውን ለአርባ አራት አመታት ያህል

The post መልአክ ጣዎስ (ታዎስ) – አስቻለው ከበደ አበበ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ከ27 ዓመታት በላይ የተያዘው ሪከርድ ሰሞኑን ተሰበረ! –ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

$
0
0

“በስንቱ ተንጨርጭሬ እዘልቀዋለሁ?” ከሚል የመጻፍ ፍላጎቴን አፍኜ ብጋደምም ይሄውና ከራማዬ በሌሊቱ ጎልቶኛል፡፡ ኧረ እናንተዬ ለደግ ያድርግልህ በሉኝ እንጂ አንዳች ነገር ሸቶኝ ጉሮሮየን በከረከረኝና ባስነጠሰኝ ቁጥር ያ ወስላታ ኮሮና የተጠጋኝ እየመሰለኝ እንደዐረብ ጀማላ ሻይ አበዛሁና ጉሮሮየ ተልጦ ሊያልቅ ነው፡፡ ዱሮ መኖርህን ለማሳወቅ  “እእእህህህ…” ብለህ ጉሮሮህን እንደመጥረግ በማስመሰል የምታወጣው ድምጽ ዛሬ 8335ን አስጠርቶ ለኮሮና አምቡላንስ ሊዳርግህ ይችላል

The post ከ27 ዓመታት በላይ የተያዘው ሪከርድ ሰሞኑን ተሰበረ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.


ህጋዊ ማዕቀፎች የጃዋር ጎራን(ህወሃት ጨምሮ)የስልጣን ተጋሪ ሊያደርገው አይችልም –መስከረም አበራ

$
0
0

ወደ ቀደመ ነገሬ ስመለስ ጃዋር መንግስት ያቀረባቸው አራት አማራጮች እንዴት ተገቢ እንዳልሆኑ ያስረዳን ህጋዊ መርሆዎችን እየጠቀሰ ነው፡፡ ሆኖም ወደ መፍትሄው ሲመጣ መፍትሄ ሊሆን የሚችለው ፖለቲካዊ እርምጃ እንደሆነ ይነግረናል፡፡ የእኔ ጥያቄ መንግስት ያቀረባቸውን አማራጮች ከህጋዊ ማዕቀፍ አንፃር ተንትኖ ከፖለቲካዊ ማዕቀፍ አንፃር መፍትሄ ከመስጠት ይልቅ በህጋዊ ማዕቀፍ አንፃር እየተተነተኑ ያሉ ጉዳዮችን በተጀመረበት የህጋዊ ትንታኔ ማዕቀፍ አኳያ ህጋዊ

The post ህጋዊ ማዕቀፎች የጃዋር ጎራን(ህወሃት ጨምሮ)የስልጣን ተጋሪ ሊያደርገው አይችልም – መስከረም አበራ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የሕዳሴው ግድብ በመጪው ክረምት ውሃ መያዝ ይጀምራል –የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

$
0
0

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ውሃ መያዝ የሚችልበት የግንባታ ደረጃ ላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። በዓባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተርባይኖች በመጪው ክረምት ኃይል ማመንጨት የሚያስችላቸውን ውሃ ያገኛሉ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የህዝብና ዓለምዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን ለኢዜአ እንዳሉት በአሁን ጊዜ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የዓለም ብሎም

The post የሕዳሴው ግድብ በመጪው ክረምት ውሃ መያዝ ይጀምራል – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ምርጫው ሳይጀመር ርትዕነቱን የብልጽግና ፓርቲ አበላሸው –ፕሮፌስር ጌታቸው ኃይሌ

$
0
0

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን የሚቀጥለው ምርጫ ርቱዕ እንደሚሆን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ቃል ገብተዋል። ፈሪሀ እግዚአብሔር ስላለባቸው መጨረሻው እንደ መለስ ዜናዊ ቃል እንደማይሆን አምነናል። እግዚአብሔርን መፍራታቸውን ተማምነን ቃላቸውን ይጠብቃሉ ብለን አምነናል። ነገር ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመሩት የብልጽግና ፓርቲ፥ “ሳይቦካ ተቦካ” እንዲሉ፥ ምርጫው ሳይጀመር ርትዕነቱን በግላጭ እያበላሸው ነው። የፓርቲው መሪ የመንግሥትን ሥልጣን በመጠቀም ሕዝቡ ሙሉ ተስፋውን እፓርቲው ላይ እንዲጥል

The post ምርጫው ሳይጀመር ርትዕነቱን የብልጽግና ፓርቲ አበላሸው – ፕሮፌስር ጌታቸው ኃይሌ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ልውጥ ሕያዋን በኢትዮጵያ (GMO) የሚያስከትለውን ስጋት ለመቀነስ –ሰርፀ ደስታ

$
0
0

ሰሞኑን ከወደ ኢትዮጵያ ስለ ልውጥ ሕያዋን (ጂኤምኦ) የሚወሩ ወሬዎች በማህበረ ድረገጾች በዝቶ ተመለከትሁ፡፡ ሆኖም አብዛኞቹ የወሬው አራጋቢዎች ስለጉዳዩ በትክክል የሚገነዘቡ ስላልሆነ የሚያሰራጩትም ወሬ መነሻው እንዴት እንደሆነ በትክክል አልተረዳሁትም፡፡ የሆነ ቦታ የጥጥ ልውጥ ዝርያ ገባ ይሁን ሊገባ አይነት ወሬ አየሁ፡፡ ከማቃቸው ባለሙያ (የዚህ ሳይሆን የሌላ) ከሆኑ ሰዎች ሳይቀር እንደው በወኔ ስለ ልውጥ ሕያዋን ከፍተኛ የሆነ እሳት

The post ልውጥ ሕያዋን በኢትዮጵያ (GMO) የሚያስከትለውን ስጋት ለመቀነስ – ሰርፀ ደስታ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ለምሣ ያሰብካቸው ቁርሥ እንዳያደርጉህ  ተጠንቅ። –መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0

የኢትዮጵያ የጎሣ እና የቋንቋ ፖለቲካ ከኮቪድ 19 በኋላ እጅግ የመረረ እና እጅግ የሚያሥጠላ እንዳይሆን ከወዲሁ  “የእውነተኛ  ዴሞክራሲ  አብሣሪ ነው ” ተብሎ በብዙዎች የታመነበት አሁን እና ዛሬ ሀገሪቱን እየመራ ያለው ፣ከሁለት ዓመት በፊት የህዝብን ጥያቄ እመልሳለሁ ብሎ በትረ ሥልጣኑን የጨበጠው አብይ መራሹ  መንግሥት “ የለውጥ ሥራውን በዕውቀት እና በእውነት ላይ ተመሥርቶ ማከናወን ይጠበቅበታል።አለበለዚያ ለምሣ ያሰባቸው ቁርሥ

The post ለምሣ ያሰብካቸው ቁርሥ እንዳያደርጉህ  ተጠንቅ። – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>