Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የጄኔራሎቹ ቃለ ምልልስ ! (የመጀመርያ ክፍል) –ውብሸት ታዬ

$
0
0

በኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ምክንያት እቤት ስንውል ጊዜያችንን በተለያዩ ጠቃሚ ነገሮች እንደምናሳልፋቸው ይገመታል፡፡ ለዚሁ ዓላማ በሚል ከዛሬ ሰባት ዓመታት በፊት በዝዋይ እስር ቤት ቃለ መጠይቅ አድርጌላቸው ሃሳባቸውን በመጀመርያ መጽሐፌ(የነፃነት ድምጾች ላይ) ለንባብ ካበቃሁላቸው የእስር አጋሮቼ ሁለቱ ብ/ጄ/ል ተፈራማሞ እና ብ/ጄ/ል አሳምነው ጽጌ ናቸው፡፡ ጊዜው የቆየ ቢመስልም በወቅቱ የተነሱት ነገሮች ምን ያህል መሰረታዊ እንደሆኑ ያስተዋልኩት መለስ ብዬ […]

The post የጄኔራሎቹ ቃለ ምልልስ ! (የመጀመርያ ክፍል) – ውብሸት ታዬ appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.


የፋኖ እና የመንግስት ስምምነት –ለገሰ ወ/ሃና

$
0
0

በፋኖ መሳፍንት ተስፉ እና በመንግሥት መካከል የነበረውን ጦር መማዘዝ እንዲቆም በጣም የማከብራቸው የቀድሞው የሽብር እስረኛ አባ ገረብረየሱስ ዘዋልድባ እና በሌሎች ሽማግሌዎች ጥረት ስምምነት እንደተደረገ የሽምግልናው ሂደት በቅርብ ሲከታተሉ የነበሩ ወዳጆቼ ገልፀውልኛል ። የስምምነቱ ዝርዝር መረጃ ምንድን ነው የሚለውን ከተስማሙት ወገኖች ሲገለጽ የምናውቀው ይሆናል ። በኔ እምነት እንደዚህ ያለው ስምምነት ለክልሉ ብሎ ለሀገር እጅግ ጠቃሚ እንደሆነ […]

The post የፋኖ እና የመንግስት ስምምነት – ለገሰ ወ/ሃና appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.

ታዋቂው አክቲቪስት ገዛኸኝ ነብሮን ማን ገደለው?…..- ታምሩ ገዳ

$
0
0

የደቡብ አፍሪካው ታዋቂ ጋዜጣ፣ ዘ ሜል ኤንድ ጋርዲያን ከዛሬ ሁለት አመት በፊት የኢትዮጵያዊው የመብት አቀንቃኝ /አክቲቪስት ገዛኽኝ ገ/መስቀል በቅጥረኞች መገደል፣ እና በአሟሟቱ ዙሪያ ሰፊ እና ጥልቅ ዘገባ አስነብቦ ነበር። በሚያዚያ 21 ,2018 እኤአ እለተ ቅዳሜ ከቀኑ 5pm(በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 11 ) ብዙ ሰው በሚያዘወትርበት የመሃል ጆሃንስበርግ ጎዳና ላይ ከጓደኞቹ ጋር በሽርሽር ላይ የነበረው ዛግቦ ፖስካል […]

The post ታዋቂው አክቲቪስት ገዛኸኝ ነብሮን ማን ገደለው?…..- ታምሩ ገዳ appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.

እግዚአብሔርን ተቆጣሁት ወደላይ መስፍን ወልደ ማርያም

$
0
0

መስፍን ወልደ ማርያም ሚያዝያ 2012 በደርግ ዘመን ሰው አውሬ ሆኖ ‹‹ዛሬኮ አንድም አልገደልኩም!›› በሚባልበት ክፉ ዘመን በጉለሌ ኪዳነ ምሕረት (ይመስለኛል) የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ንግግር ተጋብዤ ምነው ግፍን በየመንገዱ እያየን ሁላችንም ዝም አልን? በማለት አሳዝኜ ነበር፤ በእንግሊዝኛ፤ ከዚያም እግዚአብሔርን ተቆጥቼው ነበር! ፡— አረ ስማ እግዚአብሔር! ተቸገረ ፍጡር፤ እስከመቼ ድረስ ዝም ብለህ ታያለህ? አይሰለችህም ወይ አቤት! አቤት! […]

The post እግዚአብሔርን ተቆጣሁት ወደላይ መስፍን ወልደ ማርያም appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.

“በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሰበብ የዜጎች ሰብዓዊ መብት መጣስ የለበትም” ኢሰመኮ

$
0
0

ይህንን የተናገሩት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር እሸት ገብሬ፤ በተለያዩ አጋጣሚዎች በፀጥታ ኃይል አባላት ጥቃት ደረሰብን የሚሉ ሰዎች መሰማታቸውን ተከትሎ ቢቢሲ ላቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት መልስ ነው። ከቅርብ ቀናት መደበኛና መደበኛ ባልሆነ መልኩ በስፋት መነጋገሪያ እየሆነ የመጣው በፀጥታ አካላት ተፈጸሙ የሚባሉ የመዋከብ ሲከፋም የመደብደብ ክስተቶች የገጠማቸው ሰዎች ቅሬታቸውን እያሰሙ ነው። በተለይ ደግሞ በማኅበራዊ መገናኛ መድረኮች […]

The post “በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሰበብ የዜጎች ሰብዓዊ መብት መጣስ የለበትም” ኢሰመኮ appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.

ሰብአዊነት እና ጭካኔ በአንድ ገበታ –በያሬድ ኃ/ማርያም (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

$
0
0

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እና ወረርሽኙ የሚያስከትለውን ሰብአዊ ቀውስ ለመከላከል በመንግስት በኩል እየተወሰዱ ያሉ በርካታ ሰብአዊ ተግባራት የሚደነቁ እና የሚበረታቱ ናቸው። እርግጥ ነው መንግስት ይህን የማድረግ እና ዜጎቹን ከማናቸው አደጋና ጥቃት የመታደግ ግዴታ ስላለበት የሚመሰገነው ኃላፊነቱን ለመወጣት ጥረት በማሳየቱ ብቻ ነው። ለድሆች የሚከፋፈለው የአገር እና የሕዝብ ሃብት ስለሆነ እንደ ተለየ ችሮታ አይቆጠርም። እርዳታ ከውጪም ማሰባሰቡ ዜጎችን […]

The post ሰብአዊነት እና ጭካኔ በአንድ ገበታ – በያሬድ ኃ/ማርያም (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.

በዓለም ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪ በሆኑ ሰዎች ስም

$
0
0

የኢትዮጵያ የጣሊያንና የጀርመን ተመራማሪዎች እስከ 100 ዓመታት የቆዩትን ናሙናዎች ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ 22 የአፍሮትሮፒካል ክልል ሀገራት ተሰብስበዉ በዓለም ላይ ካሉት አስሩ ትላልቅ ሙዚየምዎች አንዱ በሆነዉ በጀርመን ‘ሚዩኒክ የተፈጥሮ ቅርስ ቤተ መዘክር’ የተነበሩ የአፍሪካ ሌብዶፕትራ ብዝሀ ህይወት (African Moths and Butterflies Biodiversity) ናሙናዎች ላይ ባደጉት የዘረመል (DNA Barcoding) ምርምር ለሳይንስ አዲስ የሆኑ 10 ዝርያዎችን 2 ንዑስ […]

The post በዓለም ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪ በሆኑ ሰዎች ስም appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.

“ስልጣኔን አለቅም፣በስራዬም አልቦዝንም ”ዶ/ር ቴዎድሮስ –ታምሩ ገዳ

$
0
0

የአለም ጤና ድርጅት፣ (WHO )ዋና ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድህኖም ከድርጅታቸው ጋር ሰሞኑን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እስጣ ገባ ውስጥ የገባው እና ለተቋሙ የሚያደርገውን የገንዘብ እገዛ እንደሚያቋርጥ የገለጸው የአሜሪካ አስተዳደር ሀሳቡን እንደሚቀይር ፣ እርዳታውም የሚጠቅመው ሌሎች አገራትን ብቻ ሳይሆን አሜሪካንንም ጭምር ለመታደግ እንደሚውል ተስፋቸውን ገለጹ፣ከስልጣን ይለቁም እንደሆን ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጡ። መቀመጫውን በጀኔቭ፣ ስዊዘርላንድ ያደረገው የአለማቀፉ […]

The post “ስልጣኔን አለቅም፣በስራዬም አልቦዝንም ” ዶ/ር ቴዎድሮስ – ታምሩ ገዳ appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.


የኢትዮጵያ ትንሣኤ መቼና እንዴት እውን እንደሚሆን ታውቃለህ? –አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

$
0
0

አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) “ጨዋ ሲጋባ የተፋታ ያህል ነው፡፡” ይባላልና “መጣላት” ካለብኝ ሰዎች ጋር አሁኑኑ ተጣልቼ መለያየት አለብኝ፡፡ የምጣላው ደግሞ ሀሰትንና ሙስናን መተዳደሪያቸው ካደረጉ ወይም ብሶትና በደልን ተገን አድርገው ሽንፈታቸውን ካወጁ ጋር ብቻ ነው፡፡ ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቅምና አማራም ሆኖ ከወያኔና ኦህዲድ ጋር በመጎናበስ አማራንና ኢትዮጵያን ለሆዱ የሸጠ ሰው መሳይ በሸንጎም ጠበኛየ ነው፤ ይህን መሰሉን ፍጡር […]

The post የኢትዮጵያ ትንሣኤ መቼና እንዴት እውን እንደሚሆን ታውቃለህ? – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 4 ሰዎች ከኮሮናቫይረስ ማገገማቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

$
0
0

በትላንትናው ዕለት 2 ከአዲስ አበባና 2 ከባህርዳር በአጠቃላይ አራት ሰዎች ከኮሮናቫይረስ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 25 መድረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የ933 ላቦራቶሪ ምርመራ አንድ ከእንግሊዝ የመጡ እና በለይቶ ማቆያ የነበሩ የ60 ዓመት ሴት ኢትዮጵያዊት በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙም ተገልጿል፡፡ እስካሁን በኢትዮጵያ የዛሬውን ጨምሮ 11 ሺህ 669 የኮሮናቫይረስ ምርመራ የተደረገ […]

The post በኢትዮጵያ ተጨማሪ 4 ሰዎች ከኮሮናቫይረስ ማገገማቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.

ተስለክላኪ ዘንዶ “ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ” –ቀሲስ አስተርአየ

$
0
0

ከቀሲስ አስተርአየ ሰኔ 6 ቀን 2008 nigatuasteraye@gmail.com Jun 13, 2015 ሰሞኑን በቤተ ክርስቲያናችን ዙሪያ በውስጥና በውጭ የሚካሄደውን አየሁ። የሚንጫጫውንም ሰማሁ። ተጽፎ ባነበብኩትና በመገናኛ ዘዴዎች በሰማሁት ጫጫታወች ውስጥ ያለችውን ቤተ ክርስቲያንን እንዴት ልግለጻት ብየ አሰብኩ። በዚህ የሀሳብ ማእበል ውስጥ ሳለሁ፤ በአባይ በርሀ፤ በፊላው ስር ተከሰተ እየተባለ በልጅነቴ ሲነገር የሰማኌት ቀውጢ ትዝ አለችኝ። በዚያች ቅጽበት በተከሰተችው ቀውጢ […]

The post ተስለክላኪ ዘንዶ “ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ” – ቀሲስ አስተርአየ appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.

የኢሳት ቦርድ አስረኛ ዓመቱን ምክንያት በማስመልከት መግለጫ አውጥቷል

$
0
0

የዛሬ አሥር  ዓመት በሶስት የዓለማችን ታላላቅ ከተሞች ቢሮዎች ከፍቶ ስራውን የጀመረው ኢሳት፣በኢትዮያ የሚድያ ታሪክ ውስጥ በመላው ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር፣በጉዳዮች ላይ የጋራ ግንዛቤ እንዲወስዱ በማድረግ እና ትክክለኛ መረጃ በመስጠት እና መረጃውም በውጭ እና በአገር ውስጥ እስከ ትንሿ የገጠር መንደር ድረስ በራድዮ እና በሳተላይት በመድረስ ታላቅ ገድል የፈፀመው ኢሳት አስረኛ ዓመቱን እያከበረ ነው።ከእዚህ በታች የኢሳትን አስረኛ ዓመት […]

The post የኢሳት ቦርድ አስረኛ ዓመቱን ምክንያት በማስመልከት መግለጫ አውጥቷል appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.

በቅዳሜ “ና”እሁድ ክፍል 8 – ESAT Drama

የአራት ልጆች እናቷ ኢትዮጵያዊት አራስ ስንብት –በቨርጂኒያ መቃብር ቦታ

$
0
0

VOA ዜና ሚያዚያ 25, 2020 ጽዮን ግርማ “እርሷ ለልጆቿ ሕይወቷን እንደሰጠች እኔም እሰጥላታለሁ። ልጆቹን ሰብስቤ አሳድግላታለሁ” – የ17 ዓመቷ የወገኔ ልጅ የኮሮረናቫይረስ ወረርሽኝ ዓለምን ማስጨነቅ ከጀመረና ሥርጭቱን ለመግታትም አካላዊ መራራቅ ተግባራዊ እንዲሆን ከተደረጉባት አንዷ በሆነችው በዩናይትድ ስቴትስ ሰዎች በኮሮናቫይረስም ይሁን በሌላ ሕመም ሕይወታቸው ሲያልፍ የሚወዷቸውን ሰዎች እንዲቀብሩ የሚፈቀደው ለአምስት ወይም ዐስር ሰዎች ብቻ ነው። የወ/ሮ […]

The post የአራት ልጆች እናቷ ኢትዮጵያዊት አራስ ስንብት – በቨርጂኒያ መቃብር ቦታ appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.

“የእስክንድር ነጋን እስር እና አስቸኳይ አዋጅን ምን አገናኛቸው” Ethio 360


አዲሱ የጎሳዬ ተስፋዬ –ዘለሰኛ

አልቃሾ –  በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ 

$
0
0

“መንገድህን ዘግቶ ማለፍያ አሣጥቶ በጡንቻው ተመክቶ ዋርካ ቢሆን ተንሰራፍቶ። ያ!…የሌለው ህሊና በሀገረህ ላይ ቢሆን ገናና። ሆኖ አፄ በጉልበቱ ሁሉን እያለ ‘ምናበቱ!’ ምን ታደርገዋለህ? አቅም ጉልበት ከሌለህ?” ብዬ ብጠይቀው፣ ባለአገር ደነቀው። “ከቶ በመንግሥት ሀገር ምንድነው ማሥቸገር? እዛም እዚም አጥር  ማጠር? ማለት አላሻግር? ብሎ፣ ህግን ጠርቶ ነገሩን አብራርቶ አጥሩን እንዲያፈርስ የበደለውን እንዲክስ ማድረግ ነው፣ ህግ ከገዛው። ህግ […]

The post አልቃሾ –   በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ  appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.

ለሃገራችን ፖለቲካ መረጋጋት ትልቅ ፋይዳ ካላቸው ወሳኝ ጉዳዮች አንዱ የአዲስ አበባ ጉዳይ ነው = መስከረም አበራ

$
0
0

 የአዲስ አበባ ጉዳይ የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ቀልብ የሚስብ አንገብጋቢ ጉዳይ ቢሆንም በተግባር ትግል እያደረገ ያለው እስክንድር የሚመራው ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የተባለው ፓርቲ ነው።ይህ ፓርቲ ይዞት የተነሳው “Cause” እጅግ አሳማኝ እንደሆነ አጥብቄ አምናለሁ።በግሌ እንደ አንድ ዜጋ አሁን ስልጣን ላይ ያለውን መንግስት በአንክሮ የማይበት አንዱ ነጥብም በአዲስ አበባ ላይ ያለው ወልካፋ አቋም ነው! በባልደራስ ተግባራዊ የትግል ስልቶች ላይ […]

The post ለሃገራችን ፖለቲካ መረጋጋት ትልቅ ፋይዳ ካላቸው ወሳኝ ጉዳዮች አንዱ የአዲስ አበባ ጉዳይ ነው = መስከረም አበራ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የቆረጣ ፖለቲካ ለማን በጄና ነው …! ? –በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን)

$
0
0

በግሌ አይደለም በማህበረሰብ፣ በሕዝብ እና በሀገር ስስ ብልት፣ ድክመት፣ ውድቀት፣ ቀውስ፣ ፈተና፣ ክፉ ቀን ፣ አሳር ይቅርና በግለሰብ ችግር፣ ፈተና ፣ መከራ፣ ውድቀት፣ ድክመት ወዘተ ግዳይ ለመጣል፣ ለመጠቀም፣ ለማትረፍ ፣ ነጥብ ለማስቆጠር ፣ ጥሎ ለማለፍ ፣ የግል ጥቅምንና ፍላጎት ለማሳካት የሚደረግን ሰይጣናዊ ስሌት አምርሬ እጠላለሁ ። እቃወማለሁ። አወግዛለሁ። ይህ አደገኛ አባዜ በቀዳማዊ ትህነግ/ኢህአዴግም ሆነ በአንዳንድ […]

The post የቆረጣ ፖለቲካ ለማን በጄና ነው …! ? – በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የእስክንድር የትናንት ውለታና የዛሬ አከራካሪ ሚናው ሚዛን ላይ ሲቀመጥ –አንድነት ይበልጣል

$
0
0

አንድነት ይበልጣል – ሚያዝያ 18 / 2012 – ሐዋሳ እስክንድር ተፈቷል፤ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ቀድሞም መታሰር አልነበረበትም፡፡ ከመንግሥት በኩል ለሌሎች ሲሆን የምናስተውለውን ልበሰፊነትና “ትዕግሥት” እዚህም እንድናይ እንፈልጋለን፡፡ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውድ ውስጥ ሆነንም ቢሆን፡፡ በተለይ መንግሥት/ሐገር በሌላ ጅምላ ጨራሽ ጠላት (የኮሮና ወረርሺኝ) ላለመዋከብ በጥበብ በሚተጋበት ጊዜ “የአይንህ/ሽ ቀለም” አላማረኝም ዓይነት ሰዎችን (ኤልሣቤጥ ከበደን ጨምሮ) የማሠር […]

The post የእስክንድር የትናንት ውለታና የዛሬ አከራካሪ ሚናው ሚዛን ላይ ሲቀመጥ – አንድነት ይበልጣል appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>