Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ከኮሮና ወጣ ያለ አስደንጋጭና አሣዛኝ የተረኝነት …- ግርማ በላይ   

$
0
0

በታከለ ኡማ አስተዳደር  የተማመኑ የአክራሪ ኦሮሞዎች ጀብድ ይህን ይመስላል፡፡ ሥፍራው አዲስ አበባ ውስጥ ለቡ በሚባለው አካባቢ ነው፡፡ በዚያ አካባቢ አብርሃሙ ሥላሤ የሚባል ቤተ ክርስቲያን አለ፡፡ በዚያ ቤተ ክርስቲያን ዙሪያ የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ የነበሩ ነባር ባለይዞታዎች ከአምስትና ስድስት አይበልጡም፡፡ እነሱም ግምት ተሰጥቷቸው ወደ ሌላ ቦታ ሊሄዱ ነበር፡፡ ምክንያቱም የቤተ ክርስቲያኑ ይዞታ እንደተጠበቀ ሆኖ ቀሪው የተለያዩና

The post ከኮሮና ወጣ ያለ አስደንጋጭና አሣዛኝ የተረኝነት …- ግርማ በላይ    appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.


የክተት ጥሪ ክፍል ሁለት –የማንቅያ ደወል –ከአባዊርቱ

$
0
0

ወገን አስተውል። ሰሞኑን በግልጽ በሚዲያ ከሰማነውና ካነበብነው ከኮሮናው በባሰ ሁኔታ ቀልቤን የሳበው የህውሀት ቁንጮ ሰው ” ጎጃም ከሚለማ የሲናይ በረሃ ቢለማ እመርጣለሁ” ያለው ነው። በህይወት ለክፉ አስቀምጦኝ ይህን በአይኔ ለማየት በቅቻለሁ። በእውነት ሞት ምንድነው? አንድ ኢትዮጽያዊ ወገን፣ ያውም ባለስልጣን የነበረ ሰው በድፍረት “ኢትዮጵያ ከምትለማ ግብጽ ብትለማ እመርጣለሁ” እያለን ያውም በአደባባይ አዳሜ በፒኮክና በአንበሳ የቅንጦት ክርክር

The post የክተት ጥሪ ክፍል ሁለት – የማንቅያ ደወል – ከአባዊርቱ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የኮሮና ልምድ ከጀርመን ተመክሮ –ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

$
0
0

ጀርመን  በአሁኑ ሰዓት የተመዘገቡ ከ160ሺ በላይ ቫይረሱ ያለባቸው ሲገኙ፣ ከ6ሺ በላይ ህይወታቸው አልፏል። ከ120ሺ በላይ ሲያገግሙ ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ምርመራዎች ተደርገዋል። ቢሆንም እስካሁን እንደተፈራው ወረርሽኙ ሃኪም ቤቶችን አላጨናነቀም። 20ሺ ከሚሆኑ የፅኑ ህሙማን አልጋዎች መካከል 13ሺ የሚሆኑት እስካሁን ጥቅም ላይ አልዋሉም። ይህም ሆኖ ጀርመን ይህንን ወደ 40ሺ ከፍ ለማድርግ እየሰሩ ሲሆን በበርሊን የኢክስፖ ቦታ ላይም የኮሮና

The post የኮሮና ልምድ ከጀርመን ተመክሮ – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የኢትዮጵያ ሰራተኞች የዘመናት ዉጣ ዉረድ የበዛበት የትግል ጉዞ!! –በዳዊት ሳሙኤል

$
0
0

በዳዊት ሳሙኤል ከበርሊን ከተማ ( dawisam74@gmail.com ) የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበር የምክር ቤት አባል ( እኔ አሁንም በስደት ብሆንም በሀገሪቱ ዉስጥ በነበረዉ አፋኝ ስርአት ፍትህ አጥቼ የተመረጥኩበትን የሰራተኛ መብት ትግል እንዳላገልግል ብደረግም ህጋዊ አባልነቴ እንደተጠበቀ ነዉ ብየ ስለማምን አሁንም እንዳለሁ እቆጥራለሁ) የዚህ ፅሁፍ መታሰቢያ የኢትዮጵያ ሰራተኞች አንድነት ማህበር ( ኢሰአማ) በ1950 ዎቹ መጀመሪያ በብርቱ ትግል አቋቁመዉ

The post የኢትዮጵያ ሰራተኞች የዘመናት ዉጣ ዉረድ የበዛበት የትግል ጉዞ!! – በዳዊት ሳሙኤል appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ታንኩም ባንኩም ፣የሻቢያ፣ ወያኔና፣ ኦነግ ጦር አበጋዞች ሆነ፣ የኦሮሙማ ፓርቲ ንግድ ድርጅቶች ዘረፋ!!! –ሚሊዮን ዘአማኑኤል

$
0
0

(ክፍል ሁለት) ሻብያ፣ ወያኔና ኦነግ የጦር አበጋዞች መንግሥት!!! “የጦር አበጋዝ ማለት የግል ሽምቅ ወታደራዊ ኃይል በማደራጀት፣ ለግል ጥቅም ስልጣንና ኃብት ገንዘብ፣ ወርቅ፣መሬት ወዘተ የሚያካብት የዘር ፖለቲካ ተዋናይ ሲሆን ለወንዜ ልጆቹ የማንነት መታወቂያ በመስጠት ጫካ የሸፈተ ሽፍታ ነው፡፡ ኢሳያስ አፈወርቂ ሻብያን በአፋቤት ፣ መለስ ዜናዊ ወያኔን በደደቢትና ሌንጮ ለታ ኦነግን በወለጋ፤ ምስኪን  የመንደር ልጆች በዘርና ቌንቌ

The post ታንኩም ባንኩም ፣የሻቢያ፣ ወያኔና፣ ኦነግ ጦር አበጋዞች ሆነ፣ የኦሮሙማ ፓርቲ ንግድ ድርጅቶች ዘረፋ!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

“ ታጋይ ሜ/ጀኔራል ተክለብርሃን  ለዓመታት ያጠለቀዉን ጭብል አወለቀ” –ንጋቱ ተፈሪ

$
0
0

የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር ከበላይ አለቆቼ የሚሰጠኝን ትዕእዛዝ ያለማወላወል ለመቀበልና ለማክበር  ብሎ  ባንድራ ይዞ ምሎና ተገዝቶ ሜ/ጀነራል ሆነ። (እርሳቸዉ አልለዉም ። ለምን? የኢትዮጲያ ጀኔራል አይደለሁም ብሎ እራሱን ዝቅ ያደረገ ተራ ታጋይ ነዉና)  ቃልኪዳን ለገባለት ሀገርና ህዝብ ሳይሆን  ለ27 ዓመታት እራሱን ሢያገለግል ሲያካብትና ዘመድ አዝማዶቹን ሲያበለጽግ መኖሩን በተዘዋዋሪ መንገድ ነገረን።  ድንገት  ክሰልጣኑ ሲባረር  ራሱና የጓደኞቹ የተሸፈኑበትን የማንነት  ጭምብልም ሠሞኑን አወለቀ።       ታጋይ ጄኔራሉ

The post “ ታጋይ ሜ/ጀኔራል ተክለብርሃን  ለዓመታት ያጠለቀዉን ጭብል አወለቀ” – ንጋቱ ተፈሪ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ስለገጠመ/ሙን ሕገ-መንግስታዊ ክፍተት/ቶች አንዳንድ ሀሳቦች

$
0
0

በልጅ ተክሌ፤ ካናዳ፤ https://www.facebook.com/tsahlemariam ችግሩ፤ እንደመግቢያ ምርጫው በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ፤ ነሃሴ 23፤ 2012 አይካሄድም፡፡ ምክንያቱም፤ ምርጫ ቦርድ መጋቢት 24 ባወጣው መግለጫ ላይ፤ በዚህ በሳንባ ቆልፍ በሽታ ወረርሽኝ ምክኛት የምርጫውን ሂደት በስርአትና በታሰበው መልኩ ማስኬድ አልችልም በማለቱ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ያንን የምርጫ ቦርድ ሀሳብ አጽድቋል፡፡ ስለዚህ፤ በሕገመንግስቱ መሰረት፤ መስከረም 2013 ላይ ስልጣን መረከብ ያለበት አሸናፊ ፓርቲ

The post ስለገጠመ/ሙን ሕገ-መንግስታዊ ክፍተት/ቶች አንዳንድ ሀሳቦች appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የፒኮክ ፖለቲካ እና የአፈቄሳር ዳንኤል ክብረት ነገር…4/26/2020


ኮቪድ 19 በኢትዮጵያ –ከታመኑ ምንጮች የተገኙ ዕለታዊ መረጃዎች

Article 0

ምርጫው የግድ በጊዜው መካሄድ አለበት የሚሉ ሃይሎች ማዕከላዊ መንግስትን ለማዳከም የሚያደርጉት ቁማር ነው –የህግ ምሁራን

$
0
0

በአገሪቱ ምርጫን የሚያስፈፅመው ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫው እንዲራዘም እየጠየቀ ባለበት ወቅት ምርጫውን በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ መፈጸም አለበት’ የሚሉ አካላት በህገ-መንግስቱ መሰረት ተቀባይነት የሌለው አካሄድ እንደሆነ ገልፀው ”ይህ ተግባር ሁኔታዎችን እየጠበቁ የማዕከላዊ መንግስትን ለማዳከም የሚደረግ ቁማር ነው” ብለዋል ምሁራኑ።‘ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግና የፌዴራሊዝም መምህሩ ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የሚያደርሰውን ተፅዕኖ ለመቀነስና ስርጭቱን ለመቆጣጠር

The post ምርጫው የግድ በጊዜው መካሄድ አለበት የሚሉ ሃይሎች ማዕከላዊ መንግስትን ለማዳከም የሚያደርጉት ቁማር ነው – የህግ ምሁራን appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ማን ሆነና ጠብ አስተናባሪው! –አሁንገና ዓለማየሁ

$
0
0

የሰሞኑ ሕገመንግሥት ነክ ውይይት አንዴ ያነበብኩትን ተረት አስታወሰኝ። ካህኑ አንዱን ዘላን (በከብት እርባታ የሚተዳደር) ክርስትና ያስተምሩና ያጠምቁታል። ከተጠመቀ እለት በኋላ ግን ቤተክርስትያን አይተውት አያውቁም። ታድያ አንድ ቀን ወደ ቤቱ ይሄዱና ለክርስትያን እሁድ ማልዶ ማስቀደስ ተገቢ መሆኑን ነግረው ከእንግዲህ እንዳይቀር አደራ ብለውት ይመለሳሉ። አንድ እሁድ ቀን የቅዳሴ መግቢያው ሰዓት ደርሶባቸው ካህኑ እየተቻኮሉ ወደ ቤተክርስትያን ሲሄዱ ያ

The post ማን ሆነና ጠብ አስተናባሪው! – አሁንገና ዓለማየሁ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

“የደሃ አገሮች ዕዳ ሊሰረዝ ይገባል”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

$
0
0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ “የደሃ አገሮች ዕዳ ሊሰረዝ ይገባል” በሚል ርዕስ የጻፉት ጽሁፍ ኒውዮርክ ታይምስ ሚያዚያ 30 ቀን 2020 በድረ-ገጹ ላይ አስፍሯል። ጽሁፉ ሲጀምር የቡድን 20 አገራት በሚያዚያ 5 ቀን 2020 ለታዳጊ አገራት የዕዳ መክፈያ ጊዜ እንዲራዘም መወሰናቸውን ጠቅሶ ይህ ውሳኔ ታዳጊ አገራት ያላቸውን ገንዘብ ወረርሽኙን ለመከላከል እንዲያውሉት ያግዛቸዋል ይላል። ይሁንና ዓለም ዓቀፍ አበዳሪዎች

The post “የደሃ አገሮች ዕዳ ሊሰረዝ ይገባል”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ

የወገን አድን ክተት ጥሪ ቁጥር ፫ –የኢዜማና ብልጽግና ጥምረት –ከአባዊርቱ

$
0
0

መግቢያ! ወገን ኢትዮጵያውያን! የናንተን አላቅም እንጅ ለኔ ነገርዬው አሁን ግልጽ ሆኗል። ዛሬ “ብዙ ባንዳዎች አሉ” የምትለዋን ሀረግ የያዘች የዶር አቢይን አቢይ ውይይት ቪዲዮ አየሁት። በልቤ እጠረጥር የነበረው ነው ግልጽ የሆነልኝ። በተለይም የህውሀቱ ከሀዲ ሰውዬ በአደባባይ ከግብጽ መወገኑን ሰምቼ ተቃጥዬ ሳላባራ ዛሬ ከዶር አቢይ አንደበት የባንዳዎችን ሮል ሰማሁት። ይህ ጥሪ በተለይ ለዶር ብርሀኑው ኢዜማው ነው። መቼስ

The post የወገን አድን ክተት ጥሪ ቁጥር ፫ – የኢዜማና ብልጽግና ጥምረት – ከአባዊርቱ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.


የባህርዳርን መሬት በህገወጥ ተደራጅቶ የሚዘርፍ: የሌቦች ቡድን

$
0
0

ባህርዳር ላይ የተደቀነው የመሬት ዝርፊያ  እና የቡድን ንግድ! ባህርዳር ተወልዶ ላደጉባት ልጆቿ : ቁራሽ መሬት ማግኜት ባልቻሉበት መታወቂያ በህገወጥ መንገድ በጎጠኛ ኔትወርክ ሰንሰለት በድብቅ እንደ አዲስ አበባ እየተቸበቸበ በአካባቢ መሬት በገፍ እየታደለ : አሁንም የከተማው ተወላጅ ከተወለደበት ቤት ሰርቶ የመኖር መብቱ እንደተነፈገው እና መታወቅያ እንኳን በአግባቢ ለማግኜት ስንት ፈተና እንደሚገጥመው የሚያውቅ ያውቀዋል። ከወረዳ እስከ ክልል

The post የባህርዳርን መሬት በህገወጥ ተደራጅቶ የሚዘርፍ: የሌቦች ቡድን appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው አለመኖሩ ተገለጸ 69 ሰዎችም ከቫይረሱ አገግመዋል

$
0
0

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 2016 ላቦራቶሪ ምርመራ በወረርሽኙ የተያዘ ሰው አለመኖሩ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለጹ። እስከአሁን 133 ሰዎች በወረርሽኙ ሲጠቁ፣ 69 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል፣ 59 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ህክምና ውስጥ መሆናቸውን ሚኒስትሯ ገልጸዋል። (ኢ ፕ ድ)

The post ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው አለመኖሩ ተገለጸ 69 ሰዎችም ከቫይረሱ አገግመዋል appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የኢትዮጵያ መንግስት የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጣውን የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ በመጠቀም እየተወሰደ ያለውን ያልተገባ የሃይል እርምጃ ያቁም

$
0
0

በአሁኑ ግዜ ዓለምን እያስጨነቀ ባለው የኮሮና ወረርሽኝ የሰው ዘር ለከባድ አደጋና ችግር የተጋለጠበት ወቅት ላይ እንገኛለን። ከዚህ አንጻር፣ የተለያዩ ሃገራት ዜጎቻቸውን ወረርሽኙ ከሚያስከትለዉ አደጋ ለመጠበቅ የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ መንግስትም፣ ልክ እንደሌሎች መንግስታት፣ ወረርሽኙ በሀገሪቱ ከተከሰበት ግዜ ጀምሮ እርዳታ ከማሰባሰብ፣ እስከ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ በማዉጣት እርምጃዎችን ወስዷል። ሆኖም ግን ከቅርብ ግዜ ወዲህ፣ ከዚህ

The post የኢትዮጵያ መንግስት የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጣውን የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ በመጠቀም እየተወሰደ ያለውን ያልተገባ የሃይል እርምጃ ያቁም appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የብልጽግና ፓርቲ “ጽ”ን አበክሮ መንከባከብ አለበት –አሁንገና ዓለማየሁ

$
0
0

ብልጽግና “ጽ” ቁልፍ ፊደል ናት። “ጽ” ጽድቅን ትወክላለች። ጽድቅ ማለት የግዕዝ ቃል ሲሆን ዋና ትርጉሙ እውነት ማለት ነው። ጽድቅ ማለት ፍትሕ ማለት ነው። የሚገባ ነገር ማለት ነው። ብልጽግናም የእውነት ሥራን እንጂ የሐሰት ሥራን መሥራት የለበትም። የሚገባ ነገርን እንጂ የማይገባ ነገርን ማድረግ የለበትም። የፍትሕ ተግባር እንጂ የአድልዎ ተግባር ማከናወን የለበትም። አብዮታዊ ዲሞክራሲ የአድሏዊነት የቁልምጫ ስሙ ነው።

The post የብልጽግና ፓርቲ “ጽ”ን አበክሮ መንከባከብ አለበት – አሁንገና ዓለማየሁ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የግብጽ ምሁራን ግድቡ አደጋ ይፈርሳል ይሉናል፡፡ በእኛስ ምን እየሠራን ነው? –ሰርፀ ደስታ

$
0
0

የዚህ የግድብ ጉዳይ ማዘናጊያ ነገር እንዳይኖርበት አሰጋለሁ፡፡ በግብፆቹ በኩል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፡፡ በእኛ በኩል ምን እየተሰራ እንደሆነ አላውቅም፡፡ ሆኖም ከመጀመሪያው ከናይል ቤዚን አገራት ወጥቶ ጉዳዩ ወደ አሜሪካ ሸምጋይነት የሄደበት ሁኔታና ቀጥሎም የሆነው ነገር በኢትዮጵያ በኩል የማያስደስት ነገር ይሰማኛል፡፡ አብዛኛው ሰው በሚዲያና በማሕበራዊ ድረገጾች ብዙ ብሎበታል፡፡ እኔ ይሄን ጉዳይ አንድ ነገር ቢሆን አሁን ኢትዮጵያን ወክለው ከሚደራደሩት

The post የግብጽ ምሁራን ግድቡ አደጋ ይፈርሳል ይሉናል፡፡ በእኛስ ምን እየሠራን ነው? – ሰርፀ ደስታ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>