Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዓመቱ ምርጥ ሴት ተብላ ተሸለመች

$
0
0

የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ተ/ም/ፕሬዝዳንት ኮ/ር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዓለም አትሌቲክስ እ.አ.አ. በ2019 በሴትነቷ ላበረከተችው የላቀ አስተዋፅዎ ሽልማት አበረከተላት። አትሌት ደራርቱ በአትሌቲክሱ እድገት በአትሌትነት፣ በአሰልጣኝነት፣ በአመራር ዘርፍየዓለም አትሌቲክስ ባካሄደው ምርጫ የዓመቱ ምርጥ ሴት ብሎ ሸልሟታል። በተጨማሪም ወጣቱና የዶሃ ዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ5000ሜ የብር ሜዳሊስቱ አትሌት ሰለሞን ባረጋ የራይዚንግ አትሌት ሽልማትን ተጎናጽፏል ሲል ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ […]

The post አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዓመቱ ምርጥ ሴት ተብላ ተሸለመች appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.


“ራሱን ቄሮ በማለት የሚጠራው ፅንፈኛ ቡድን ሽብርተኛ ድርጅት እንዲባል”እስክንደር ነጋ

$
0
0

መጀመሪያ የተባበሩት መንግስታት እንሄዳለን። ከሩዋንዳ ጄኖሳይድ በኋላ ኮፊ አነን፣ ነፍሳቸውን ይማርና፣ ለአለም የገቡት ቃል አለ። የጀኖሳይድ ቅድመ ምልክቶች ብቅ ሲሉ የተባበሩት መንግስጋት ዝም አይልም ብለው ቃል ገብተዋል። ስምንት ምልክቶች አሉ ። እነዚያ ተሟልተዋል. የተባበሩት መንግስት ቃሉን ያክብር ብለን ሞራሊ ቻሌንጅ እናደርጋቸዋል። ከተባበሩት መንግስታት በኋላ ወደ አፍሪካ ህብረ ሶስተኛ ወደ አመሪካን መንግስት እንሄዳለን፣ ተደመጥንም አልተደመጥንም። እነርሱም […]

The post “ራሱን ቄሮ በማለት የሚጠራው ፅንፈኛ ቡድን ሽብርተኛ ድርጅት እንዲባል” እስክንደር ነጋ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

“የአዲስ አበባ ልጅ ሰፈርህ የት ነው እንጂ ብሔርህ ምንድን ነው አይባልም” ወጣት ተከስተ አያሌው፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት

$
0
0

• የአዲስ አበባ ወጣት የሚያስቀድመውም እንዴት አድርጌ ራሴን፣ ቤተሰቤንና አገሬን መጥቀም አለብኝ የሚለውን ጉዳይ ነው። • አዲስ አበባ ከሌሎች ክልሎች በተሻለ መንገድ ሰላማዊ የሆነ እንቅስቃሴ የሚታይበት ከተማ ናት። የከተማዋ ሰላም መሆን ግን ወጣቱ ሁሉ ነገር ተመልሶለታል ማለት አይደለም። • የከተማዋ ወጣት ነገሮችን የሚያይበት፤ ችግሮችም እንዲፈቱለት የሚሰራበት አግባብ የተሻለ መንገድ ስለሆነ ነው። •ስንዴ የሚለምን ድንጋይ ሲወረውር […]

The post “የአዲስ አበባ ልጅ ሰፈርህ የት ነው እንጂ ብሔርህ ምንድን ነው አይባልም” ወጣት ተከስተ አያሌው፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የአዲስ አበባ ምክር ቤት ባልደራስ ወደ ፖለቲካ ፓርቲነት መሸጋገር አለበት – የባልደራስ መድረክ ተሳታፊዎች!!

$
0
0

በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት አደጋ ተደቅኗል- እስክንድ ነጋ!! በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት አደጋ መደቀኑን ጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ አሳሰበ:: የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት ሰብሳቢ እስክንድር ነጋ በቨርጅኒያ እየተካሄደ ባለው መድረክ ላይ እንዳለው በኢትዮጵያ ባለው ሁኔታ ለዘር ማጥፋት ምክንያት ይሆናሉ የተባሉ 8 ክስተቶች ተሟልተዋል:: እናም በኢትዮጵያ አስከፊ እልቂት ከመፈፀሙ በፊት ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ጉዳዩን በአትኩሮት ሊመለከተው ይገባል […]

The post የአዲስ አበባ ምክር ቤት ባልደራስ ወደ ፖለቲካ ፓርቲነት መሸጋገር አለበት – የባልደራስ መድረክ ተሳታፊዎች!! appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ከድሬ ዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ

$
0
0

”ፖሊስ ብሄር የለዉም ብሔሩም ፖሊስነት ነዉ” . በድሬደዋ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታን በአስተማማኝ ደረጃ በማስፈንና በማረጋገጥ የህግ የበላይነትን እዉን ለማድረግ የድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን ተቋማዊና ሞያዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት በተግባር ስራዎችን እያከናወነ በለዉጥ ሂደቱ ወስጥ የሚገኝ ተቋም ነዉ። ይህ ይሁን እንጂ በተለይ በተቋሙ የተጀመሩ ህዝባዊ አመኔታን ያተረፈ ለነዋሪዉ ህብረተሰብ ፈጣንና ተደራሽ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም የመገንባትና ከየትኛዉም የሞያዊ የስነምግባርና […]

The post ከድሬ ዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

እስክንድር ነጋ አዳራሽ ሞልቶ ስብሰባውን መካፈል ላልቻሉ ኢትዮጵያውያን አክብሮቱን እና ይቅርታውን ገለፀ

በኦሮሚያ ክልል ትናንት በደረሱ የትራፊክ አደጋዎች የ49 ሰዎች ህይወት አለፈ!

$
0
0

የትራፊክ አደጋዎቹ ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ፣ ከመቱ ወደ አዲስ አበባ እና ከቢሾፍቱ ወደ አዳማ ከተማ ሲጓዙ በነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ የደረሱ ናቸው። በዚህም ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ 20 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ በተለምዶ ሀይሩፍ በመባል የሚጠራ ተሽከርካሪ በኤጄሬና ሆለታ ከተሞች መካከል ከሲኖ ትራክ ጋር ተጋጭቶ አደጋ ደርሷል። በትራፊክ አደጋው የ17 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ያለፈ ሲሆን፥ በሌሎች […]

The post በኦሮሚያ ክልል ትናንት በደረሱ የትራፊክ አደጋዎች የ49 ሰዎች ህይወት አለፈ! appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የኦሮሚያ እና አማራ ክልል ወጣቶች የጋራ የውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል

$
0
0

በኦሮሚያ እና አማራ ባለሃብቶች ኮሚቴ አስተባባሪነት በተካሄደው በዚህ መድረክ፥ ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ ወጣቶች በሀገራዊ ጉዳዮች፣ በሁለቱ ክልሎች ህዝቦች ግንኙነት ሰላም እና አንድነት ዙሪያ መክረዋል። የኦሮሚያ እና የአማራ ባለሃብቶች ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው በመድረኩ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፥ ውይይቱ በሁለቱ ክልሎች ወጣቶች መካከል ያሉ ልዩነቶችን በሰለጠነ መንገድ በጠረጴዛ ዙሪያ ለመፍታት ያለመ መሆኑን ገልጸዋል። ወጣቶች ያሏቸውን የተለያዩ […]

The post የኦሮሚያ እና አማራ ክልል ወጣቶች የጋራ የውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.


የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

$
0
0

የባልደራሱ የዋሽንግተን ስብሰባ አነጋጋሪ አጀንዳዎች (ያድምጡት) <… ኢህአፓ የሶማሊያን ወረራ አልደገፈም… በአገር ህልውና ላይ አሁንም ከመኢሶን ጋር እንመክራለን . . .> አቶ መሐሪ ረዳ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ጋር ከተደረገ ሰፋ ያለ ውይይት (ክፍል አንድ) በኢትዮጵያ የክልል እንሁን ጥያቄዎች እና አደጋዎች ሲቃኙ (ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም ዜናዎቻችን በቄሮ ስም የሚንቀሳቀሰውን ቡድን በአሸባሪነት መፈረጅ ደጋፊዎቹን የመንግስት  ባለስልጣናትን ተጠያቂ […]

The post የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ቄሮን ለቀቅ ጁዋርን ጠበቅ  (ከአባዊርቱ)

$
0
0

በኢትዮጵያ አምላክ አትሊስት ቄሮን አስተርጉሙ። ምን ነካን እንደ ሀገርና ህዝብ ያሰኛል። ፊደል ቆጠሩ የምላቸው ሁሉ እጅግ እየወረዱና ከራሳቸው እየተፋለሱ ማየትን የመሰለ አሳዛኝ ነገር የለም። ሌላው የሚያሳዝነው ደግሞ ምራቁን የዋጠ ሀይ የሚል መጥፋቱ ነው። አሁን በምን ስሌት አንድ ፊደል የቆጠረ ሰው “የ ጁዋርን ቄሮ በሽብርተኝነት” ለማስመዝገብ ይራወጣል በኡትዮጵያ አምላክ? እራሱ ሽብርተኛው ጁዋር እያለላችሁ እመካከላችሁ እየተንጎባለለ? ለምን […]

The post ቄሮን ለቀቅ ጁዋርን ጠበቅ  (ከአባዊርቱ) appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ቦሌ ሚካኤል የተፈጠረውን ግልፅ ለማድረግ ያህል –ሐብታሙ ምናለ

$
0
0

ዛሬ አመሻሽ ገደማ አራት የሰ/ት/ቤት አባላት የሆኑ ልጆች ለኅደር ሚካኤል ክብረ በዓል ቤ/ክ በር ላይ የተሰቀለውን ባንዲራ በማውረድ ላይ ሳሉ ሁለት “ቄሮ ነን!” ባዮች መጥተው ለፀብ ሲጋበዙ የሰ/ት/ቤት አባላቱ ነገሩን ቀለል አድርገው “ተዉ!” በማለት ሲያግባቡት፣ አንደኛው “ማን እንደሆንኩ አውቃችኃል? ማንነቴን አሳያችኃለሁ!” ብሎ ፎክሮ ይሄዳል። ልጆቹም የልጁን ንግግር ከቁብ ሳይቆጥሩ ሥራቸውን መስራት ቀጥለው ከተወሰነ ደቂቃ በኃላ […]

The post ቦሌ ሚካኤል የተፈጠረውን ግልፅ ለማድረግ ያህል – ሐብታሙ ምናለ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

በአዲስ አበባ የሩዋንዳ ኤምባሲ የጥበቃ ሰራተኛ ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ጥበቃ ላይ እያለ ተገደለ

$
0
0

የሩዋንዳ ኤምባሲ ጥበቃ የሆኑት አቶ ሸረፋ በጥበቃ ላይ እንዳሉ በተተኮሰ ጥይት ሞተዋል። የኤምባሲው የሴኩሪቲ ኃላፊ ሚስተር ጆን በነበረው ሁኔታ በማዘንና በመበሳጨት “እንዴት በስራ ላይ ያለን ሰው ተኩሳችሁ ትገላላችሁ? ኤምባሲውን ደፍራችኃል” በማለት ፖሊሶች ወደ ግቢው እንዳይገቡ ያደረገ ሲሆን የሟችን ሬሳ ከሌሊቱ 4 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት ድረስ ሳይነሳ ቆይቷል። በድናቸው ወደ ሚኒሊክ ሆስፒታል ተወስዷል። በአሁኑ ወቅትም […]

The post በአዲስ አበባ የሩዋንዳ ኤምባሲ የጥበቃ ሰራተኛ ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ጥበቃ ላይ እያለ ተገደለ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ምክር ቤቱ የጥላቻ ንግግርና የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣውን ረቂቅ አዋጅ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ

$
0
0

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የጥላቻ ንግግርና የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣውን ረቂቅ አዋጅ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላቱ የተለያዩ ጥያቄዎችንና አስተያየቶችን ካነሱ በኋላ ነው ምክር ቤቱ ረቂቁን ለህግ፣ ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለዝርዝር እይታ የመራው። በተጨማሪም ምክር ቤቱ የፌዴራል የአስተዳደር ስነስርአት ረቂቅ አዋጅን መርምሮ […]

The post ምክር ቤቱ የጥላቻ ንግግርና የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣውን ረቂቅ አዋጅ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የሶዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ ወሰነ

$
0
0

የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ የቀረበውን ሀሳብ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ ። የፓርቲው ምክትል ሊቀ-መንበር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ፓርቲው ዛሬ ባካሄደው ጉባኤ ላይ እንደገለጹት የብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀትና የኢህአዴግ ውህደት ሶዴፓ የቆመለትን የአርብቶ አደር ማህበረሰብ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጥቅም የሚያስጠብቅ ነው። የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የፓርቲው […]

The post የሶዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ ወሰነ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የእነእገሌ ብሄር ነው ጉዳት ያደረሰው ወይም ጉዳት የደረሰበት በሚል ግለሰቦች በማያውቁት ነገር ስጋት ውስጥ እየገቡ ነው –ዶክተር እንዳለው ፉፋ

$
0
0

• አሁን አሁን ሰዎች ምንም በማያውቁት ሁኔታ ብቻ ሲጎዱ እየተመለከትን ነው። ለምሳሌ የእኔ ብሄረሰብ የሆነ አንድ ግለሰብ ከሌላ ብሄረሰብ ጋር አለመግባባት ከፈጠረ ምንም በማላውቀውና እንዲያውም በረጅም ርቀት ላይ ባለሁት እኔ ላይ ጉዳት ሲከሰት ይስተዋላል። • ‹‹የእነእገሌ ብሄር ነው››በሚል ብቻ ነፍስ ማጥፋትና ንብረት ማውደም ድረስ እየተሄደ ነውና በዚህ ላይ በሚገባ መስራት ይገባል። • ግጭቱ በአንድ ሰው […]

The post የእነእገሌ ብሄር ነው ጉዳት ያደረሰው ወይም ጉዳት የደረሰበት በሚል ግለሰቦች በማያውቁት ነገር ስጋት ውስጥ እየገቡ ነው – ዶክተር እንዳለው ፉፋ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.


ሕወሓት በስልጣን ዘመኗ የፈለፈለቻቸውን የመሐል ሐገር ተለጣፊ ፓርቲዎች ወደ መቐሌ ስብሰባ ጠራች

በሴት ልጅ ላይ የሚደረግ አሰቃቂ ምርመራ -ያልተነገረላት አስቴር ስዩም

የኢህአዴግ ምክር ቤት የራሳቸው ስብእና እና መብት ያላቸውን ብሄራዊ ድርጅቶች የመበተንም ሆነ የማዋሃድ መብትም ስልጣንም የለውም –ዶ/ር ደብረፅዮን

$
0
0

የኢህአዴግ ምክር ቤት የራሳቸው ስብእና እና መብት ያላቸውን ብሄራዊ ድርጅቶች የመበተንም ሆነ የማዋሃድ መብትም ስልጣንም የለውም ሲሉ የትግራይ ክልል ምክትል ር/መስተዳድር እና የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ገለፁ፡፡ አሁን እየተደረገ ያለው የጥድፊያ ውህደት ኢህአዴግን በማፍረስ የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦች እና ህዝቦች የራስን መብት በራስ የመወሰን እና የማስተዳደር መብት በመንጠቅ እና የፌዴራል ስርአቱን በማዳከም ወደ ቀድሞው ስርአት […]

The post የኢህአዴግ ምክር ቤት የራሳቸው ስብእና እና መብት ያላቸውን ብሄራዊ ድርጅቶች የመበተንም ሆነ የማዋሃድ መብትም ስልጣንም የለውም – ዶ/ር ደብረፅዮን appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ስለ አቦይ ሥብሃትን ማንነት ልንገራችሁ ( ዮሀንስ አያሌው)

$
0
0

* ስለ አቦይ ሥብሃትን ማንነት ልንገራችሁ ዮሀንስ አያሌው ” ደመቀ የሸወደንን ያክል መሰሪው ጀበሃ (ሻእቢያ) እንኳን አልሸወደንም!”  አቦይ ስብሀት ነጋ   ደመቀ ለትህነግ ታማኝና ታዛዥ ነበር። ፈፅም! የተባለውን ነገር ለመፈፀም ‘ ለምን? ‘ ብሎ እንኳን አያውቅም። አንድ ቀን ግን የሱዳን ግዛት የሆነውን አዋሳኝ መሬት ለመስጠት ፈርም ሲባል ና “አይሆንም አልፈርምም!” ብሎ አሻፈረኝ ሲል ያኔ ይህ ሰው […]

The post ስለ አቦይ ሥብሃትን ማንነት ልንገራችሁ ( ዮሀንስ አያሌው) appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

በሀገራችን ላይ የሚደረገውን የሀይማኖት ተቋማትን  የማቃጠልና የመዝረፍ ወንጀል ን አጥብቀን እናወግዛለን ። ለዚህም በsweden stockhlm ከተማ የምንኖር ኢትዮጵያውያን ድምፃችንን እናሰማለን

$
0
0

በ ብፁዕ አብነ ኤልያስ የሚመራዉ የአውሮፓ ሀገረስብከት ተሰባስን ያለብንን ሃዘንና ሰቆቃ  ለአለም እድናሰማ ስለአስተባበሩን በኢትዮጵያ ስም ምስጋናችንን እናቀርባለን ። የመንበረ ፀባኦት መድሃኒ አለም ቤተክርስቲያን የሰበካ ጉቤ። በsweden አቶ ታምሩ ዮሃንስ።

The post በሀገራችን ላይ የሚደረገውን የሀይማኖት ተቋማትን  የማቃጠልና የመዝረፍ ወንጀል ን አጥብቀን እናወግዛለን ። ለዚህም በsweden stockhlm ከተማ የምንኖር ኢትዮጵያውያን ድምፃችንን እናሰማለን appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

Viewing all 15006 articles
Browse latest View live