Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ደመቀ መኮንን እንዴት ህወሖትን ጉድ እንደሰራት አቦይ ስብሀት መቐለ ላይ ተናገሩ –አሸናፊ አብርሃ

$
0
0

“ለትህነግ ታማኝና ታዛዥ ነበር። ፈፅም! የተባለውን ነገር ለመፈፀም ‘ ለምን? ‘ ብሎ እንኳን አያውቅም። አንድ ቀን ግን የሱዳን ግዛት የሆነውን አዋሳኝ መሬት ለመስጠት ፈርም ሲባል ና “አይሆንም አልፈርምም!” ብሎ አሻፈረኝ ሲል ያኔ ይህ ሰው አንድ ቀን እንደሚሸውደን እርግጠኛ ሁኜ ለጓዶቼ ነግሬያቸው ነበር። ሁሉም የእኔን እይታ ሳያቅማሙ ሲቀበሉኝ ጌታቸው ግን አታስብ እሱ መዳፋችን ውስጥ ነው። የትም […]

The post ደመቀ መኮንን እንዴት ህወሖትን ጉድ እንደሰራት አቦይ ስብሀት መቐለ ላይ ተናገሩ – አሸናፊ አብርሃ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

↧

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ድርጅታዊ ጉባኤ ለሁለት ቀናት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል ወሰነ

$
0
0

የፓርቲው ለሁለት ቀናት በአዳማ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በፓርቲ ሪፎርም እና በኢህአዴግ እና አጋር ድርጅቶች ውህደት ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔውን አሳልፏል። ጉባኤው በብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀትና ህገ ደንብ እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች ላይ ከተወያየ በኋላ የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል በሙሉ ድምጽ ወስኗል። ኢህአዴግ ከፌዴራል ሥርዓቱ እና ከህገመንግስቱ ጋር በፍፁም ተቃርኖ በሌለው መልኩ ራሱን ያሻሻለ መሆኑ ተገለፀ ፡፡ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ […]

The post የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ድርጅታዊ ጉባኤ ለሁለት ቀናት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል ወሰነ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

አዴፓ ወደ ውሕደቱ ሲቀላቀል የአማራን ሕዝብ ጥቅም ለማስከበር ዋጋ የተከፈለባቸውና ብዙ ወጣቶች መሥዋዕት የሆኑባቸውን አጀንዳዎች ትቶ መሻገሩ አይደለም

$
0
0

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አስቸኳይ ጉባዔውን ዛሬ በባሕር ዳር እያካሄደ ነው፡፡ በአማራ ክልል ምክር ቤት አዳራሽ እየተካሄደ ባለው አስቸኳይ ጉባዔ የ12ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የድምጽ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡ አስቸኳይ ጉባዔው የተጠራው አዴፓ እና የአማራ ሕዝብ በተደጋጋሚ በሚያነሷቸው አንድ ሀገራዊ ፓርቲ ምሥረታ በተመለከተ መክሮ ውሳኔ ለማሳለፍ መሆኑን የጉባዔው አዘጋጅ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ ውሕድ ፓርቲው ከ50 ዓመታት በላይ በአማራ ሕዝብ […]

The post አዴፓ ወደ ውሕደቱ ሲቀላቀል የአማራን ሕዝብ ጥቅም ለማስከበር ዋጋ የተከፈለባቸውና ብዙ ወጣቶች መሥዋዕት የሆኑባቸውን አጀንዳዎች ትቶ መሻገሩ አይደለም appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

አቶ ታምራት ላይኔን ምን ነካቸው –አቤል አድማሱ

$
0
0

ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ ሁሉን ቻይ አምላክ ሰላምና ጤናውን እንዲያበዛላችሁ ከልብ እመኛለሁ። ወገኖቼ! በሀገራችን በኢትዮጵያ ባለፉና ባገደሙ ቁጥር ያወቁና የነቁ እየመሰላቸው ከተፈጣሪ ከተሰጣቸው የአእምሮ ብቃታና ልቀት ውጭ  ውሀ ልኩን ጠብቆ እንዳልተሰራ የግንብ አጥር ላይን የማያስደስት፣እንደቁራ ጩኸት ለጀሮ የማይጥም፣ይሉኝታ ያጣ ፤ የሰውኛ አካሄድ ከመጓዝ አልፈው ከጠባብ የጽንፈኛ አስተሳሰብና ከእብሪት በመነጨ ግለኝነት ሀገርና ህዝብን ብሎም የግለሰብን ስብዕና በሚዳፈር […]

The post አቶ ታምራት ላይኔን ምን ነካቸው – አቤል አድማሱ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

የኦሮሞ ፖለቲካ አሁን ከአለውም የከፋ እንዳይሆን! አዝናለሁ! –ሰርፀ ደስታ

$
0
0

አሁን እየሆነ ያለውን አስቀድሜ በብዙ ጽሁፎቼ አሳስቤ ነበር፡፡ የኦሮሞ ፖለቲካ እጅግ በከፋ የጥላቻና ዘረኝነት መሠረት ላይ የቆመ እንደሆነ ደጋግሜ አሳስቤያለሁ፡፡ ይሄ ችግር በሁሉም ማህበረሰብ አለ ግን የኦሮሞን ፖለቲካ ለየት የሚያደርገው ሁሉም በሚባል ደረጃ የዚሁ የጥላቻና ዘረኝነት ሰለባ መሆናቸው ነው፡፡ አሁን አደጋው በኦሮሞ ላይ በራሱ እየመጣ ነው፡፡ ቄሮ ወደ አልሸባብና ቦኮሀራም እንዳይቀየር ከዚህ በፊት አሳስቤ ነበር፡፡ […]

The post የኦሮሞ ፖለቲካ አሁን ከአለውም የከፋ እንዳይሆን! አዝናለሁ! – ሰርፀ ደስታ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧
↧

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከሩዋንዳው ፕሬዝደንት ጋር መከሩ

$
0
0

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከሩዋንዳው ፕሬዝደንት ፖል ካጋሜ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ በኪጋሊ ከተካሄደው የአለም አቀፉ የስርአተ ጾታ ጉባኤ ጎን ለጎን ውይይት ያደረጉት መሪዎቹ ሁለቱ ሀገራት ሁለንተናዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ በሚያጠናክሩበት ሁኔታ ላይ የሀሳብ ልውውጥ ማድረጋቸውን ከፕሬዝዳንት ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ኢ.ፕ.ድ

The post ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከሩዋንዳው ፕሬዝደንት ጋር መከሩ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

ውልክፋ አትደገፍ! –በላይነህ አባተ

$
0
0

ወቅት ታፋፋው ዛፍ ትዕዛዝ ተቀብሎ፣ ውልክፋ መጣልህ ዛሬም አሽከር ሆኖ፣ ጉልበትህን ሊያደክመው ተብትቦ ተብትቦ! ያድነኛል ብለህ ተወዠቦ ተዶፍ፣ ወይራ ሆይ ተመከር ውልክፋ አትደገፍ፡፡ ተወይራ ዋንዛ ሥር ውልክፋን ሲፈጥረው፣ በእምብርክኩ እሚሄድ ልፍስፍስ አርጎ ነው፡፡ በልግን ተመርኩዞ ራስ ቀና ቢያደርግ፣ እውነት አይምሰልህ ቀጥ ብሎ እሚሄድ፣ ውልክፋ አጎንባሽ ነው ወዲያው እሚል እርፉቅ፡፡ እንደ ልጅ አጫዋች ወፌ ቆመች ብትል፣ […]

The post ውልክፋ አትደገፍ! – በላይነህ አባተ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

ጀዋር –ኦስሎ ላይ የኖቤል ሽልማቱን እንዲቃወሙ በሚስጥር ወዳጆቹን መምከሩ ተሰምቷል

$
0
0

ከምንጊዜውም በላይ ጀዋር ያልበሰለ ጎመን የሆነብኝ ዛሬ ነው። ቢያንስ ጎመን ፀሐይ ላይ ብትተዉት መልኩን ቀየር ለማድረግ ይሞክራል። ጀዋር መቼም አይበስልም። ዛሬ ኦስሎ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይንና አቶ ለማን ሲያሰድብ አመሸ። ከስብሰባው ውጪም በመጪው ሳምንት ለኖቤል ሽልማት የሚመጡትን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ እንዲቃወሙ መሰሎቹን ሲመክር ቆይቷል። . ይህ አገር አዲስ አበባ ያለው መኖርያ ቤቱ ኑ ሲሏቸው የሚመጡበት […]

The post ጀዋር – ኦስሎ ላይ የኖቤል ሽልማቱን እንዲቃወሙ በሚስጥር ወዳጆቹን መምከሩ ተሰምቷል appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ለአመራሮች የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

$
0
0

በዚህም መሰረት፡- .አቶ አዲሱ አረጋ፡- በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የማህበራዊ ሴክተር አስተባባሪ . ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ፡- በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የኢኮኖሚ ሴክተር አስተባባሪ .አቶ ካሳሁን ጎፌ፡- የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ሀላፊ ሆነው ተሹመዋል ። በተመሳሳይ ዜና .አቶ ፍቃዱ ተሰማ ፡-የፓርቲ ፅ/ቤት ሀላፊ . አቶ ሳዳት ነሻ ፡- በፓርቲ ፅ/ቤት የከተማ ፖለቲካ አደረጃጀት ሀላፊ . አቶ አበራ ወርቁ፡- […]

The post የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ለአመራሮች የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧
↧

የአቋም መግለጫ –ኢትዮጵያን የዘመናችን ጽንፈኞችና ጎሰኞች እንዲያፈርሷት አንፈቅድም!

$
0
0

ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! ኢትዮጵያ ፈሪሃ እግዚአብሔርን የተላበሰች፤ የሰውን የማትመኝ፤ የራሷን የማታስደፍር በመሆኗ ምቀኛና ጠላቷ በዝቷል። በክፋት የታበዩ ጠላቶቿ ውቅያኖስ ተሻግረው፤ ድንበሯን ጥሰው ሊቆጣጠሯት፤ እምነቷን ሊአስቀይሯት፤ ታርኳን ሊበርዙ፤ የባህል ትውፊቷን ሊአጠፉ ሲደግሱ ኖረዋል። የግራኝ መሐመድ ሃይማኖትን የማጥፋት ዘመቻ፤ የፋሽት ኢጣልያና የሶማሊያ ወረራ፤ የባድሜ ጦርነቶች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተደርጉ ሴራዎች ነበሩ። በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ደግሞ ጠላቶቿ […]

The post የአቋም መግለጫ – ኢትዮጵያን የዘመናችን ጽንፈኞችና ጎሰኞች እንዲያፈርሷት አንፈቅድም! appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

“የተፈፀመብን በደልና ህገ ወጥ ተግባር ይታወቅልን!” እነ ክርስቲያን ታደለ

$
0
0

“ክርስቲያን ታደለ፣ በለጠ ካሳ እና ሌሎች አብረዋቸው በእስር የሚገኙት ህዳር 17 ለ18/2012 ከሌሊቱ 10:30 በአንድ ሻለቃ የፌደራል ፖሊስና አንድ ሻለቃ አድማ በታኝ በመጠቀም ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መሬት ለመሬት በመጎተትና ድብደባ በመፈፀም ወደ ቂሊንጦ እስር ቤት ያወረዷቸው ሲሆን፣ በየትኛውም ጊዜ እርምጃ ሊወሰድባቸው እንደሚችልም ዛቻ ደርሶባቸዋል። በድባደባውም ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን እስካሁንም ምንም አይነት ህክምና አላገኙም። […]

The post “የተፈፀመብን በደልና ህገ ወጥ ተግባር ይታወቅልን!” እነ ክርስቲያን ታደለ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

ውጭ ጉዳይና መደመር (ያየሰው ሽመልስ)

$
0
0

ጊዜው ጊዜ የሚሰጥ አይደለም፡፡መፍጠኑ ሳያንስ በየማለዳው በአዳዲስ ነገር ይታጀባል፡፡ስለ አንደኛው ነገር የጀመርነው ውይይት ሳይጠናቀቅ፣ሌላኛው ይከተላል፡፡በዚህም ምክንያት ከአንድ ሳምንት በፊት ጀምረነው የነበረውን በ‹መደመር› መጽሐፍ ላይ የሚደረግ ሒስ ሁለተኛው ክፍል ሳይነበብ ቀረ፡፡በቀደመው ንባብ መጽሐፉ ቆመለታለሁ ወይም ቆሜበታለሁ የሚለውን ‹መደመር› አገር በቀልነት ያላስቀመጠ፣የርዕዮተዓለም መጣረስ ያለበት፣የአገራችንን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ተቃርኖዎች ያላገገናዘበ፣ለእርሱም መፍትሔ ያላስቀመጠ፣መጽሐፉ ‹አቅላይነትን› ዋነኛ የመደመር ሳንካ  አድርጎ ቢያስቀምጠውም፣ድርሰቱ ግን […]

The post ውጭ ጉዳይና መደመር (ያየሰው ሽመልስ) appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

የ‹መደመር› ፓስፖርት ኢትዮጵያዊ ነው?  ክፍል ሁለት (ያየሰው ሽመልስ)

$
0
0

ጠቅላይሚኒስትር ዐቢይ መጽሐፋቸውን በመንግሥት መገናኛብዙሃን በቀጥታ ስርጭት፣በተመሳሳይ ሰዓት በተለያዩ ከተሞች፣በመንግሥት ባለሥልጣናት እንዲመረቅ ያደረጉት ልክ የዛሬ ወር ነበር፡፡በመጽሐፋቸው ምረቃ ላይ ባደረጉት ንግግርም ‹‹ከቻላችሁ ማባዛት የሚል መጽሐፍ ፃፉ፤የኔን መጽሐፍም ተቹት› ብለው ተናግረዋል፡፡ ይህ ትልቅ ነገር ነው፡፡በአንድ በኩል መሪ መጽሐፍ ሲጽፍ አስደሳች ነው፡፡በሌላ በኩል ደግሞ ‹ተቹኝ› ብሎ ጥሪ ማቅረብ ጠቃሚ ነው፡፡ሲቀጥልም ከዚህ ከተካረረ አገራዊ የፖለቲካ ሁኔታ ወደ ሀሳብ […]

The post የ‹መደመር› ፓስፖርት ኢትዮጵያዊ ነው?  ክፍል ሁለት (ያየሰው ሽመልስ) appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧
↧

ዶ/ር  አብይ አጣብቂኝ ውስጥ –ስዩም ተሾመ

$
0
0

ዶ/ር አብይ ከላይ በተገለፀው አጣብቂኝ ውስጥ ቢገባ በመግቢያዩ ላይ እንደገለፅኩት “ቀዩ” መንግስቱ ኃይለማሪያም እንደሚሆን አትጠራጠሩ። ስለዚህ ዋናው ጥያቄ “የዶ/ር አብይ አመራር በጭፍን ድጋፍና ተቃውሞ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል ወይ?” የሚለው ነው። እንደሚታወቀው የዶ/ር አብይ አመራር ከውስጥም ሆነ ከውጪ በጥርጣሬና ተቃውሞ የተሞላ ነው። ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን የመጣ ሰሞን ዲያስፖራዎች “የህወሓት ቅጥረኛ/ተላላኪ” ሲሉት ነበር። ህወሓቶች ደግሞ “ደርግ ነው፣ የአሜሪካ […]

The post ዶ/ር  አብይ አጣብቂኝ ውስጥ – ስዩም ተሾመ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

አይጥ ሞቷን ስትሻ…………..! ከታምራት ይገዙ

$
0
0

“የእግዚአብሔር ሰው ሎሌ ማለዳ ተነስቶ በወጣ ግዜ እነሆ በከተማይቱ ዙሪያ ጭፍራና ፈረሶች ሰረገሎችም ነበሩ። ሎሌውም ጌታዪ ሆይ ወዮ ምን እናደርጋለን? አለው። እርሱም ከእኛ ጋር ያሉት ከእርሱ ጋር ካሉት ይበልጣሉና አትፍራ አለው”። መጽሐፈ ነገስት ከልዕ 6፡ 15-16 ሀቁን እንነጋገር ከተባለ፤ ዛሬ ኢትዮጵያ ሕዝቦቿ በነጻነት የሚንቀሳቀሱባት አገር አይደለችም። ይህ ማለት ግን ለጥቂቶች የወቅቱ አክራሪ ኦሮሞዎችና ለአክራሪ አስልምና […]

The post አይጥ ሞቷን ስትሻ…………..! ከታምራት ይገዙ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

ወቅታዊ ችግሮቻችን –ቁጥር አንድ (ባይሳ ዋቅ -ወያ)

$
0
0

ከብዙ ዓመታት የውጪ አገር ኑሮ በኋላ ወዳገሬ ከተመለስኩ ዓመት ሊሆነኝ ነው። ከኢትዮጵያ የወጣሁት “ዓዋቂ” የሚባል የዕድሜ ደረጃ ሳልደርስ ስለነበር ካገር የወጣሁት የኢትዮጵያን ሕዝብ የኑሮ ዘይቤ፣ ባሕላዊ እሴቶችና ሌላ ሌላም የሕዝቡ መገለጫ የሆኑትን ቅርሶች በውል ሳላውቅ ነበርና ተመልሼ የማሕበረሰቡ አካል ለመሆን መጀመርያ ላይ ትንሽ አዳግቶኝ ነበር። ዛሬ ግን ከሞላ ጎደል ተለማምጃለሁ ማለት ይቻላል። ማታ ማታ እግራችንን […]

The post ወቅታዊ ችግሮቻችን – ቁጥር አንድ (ባይሳ ዋቅ -ወያ) appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

ይህች አገር በየዘመናቱ ዕብድ አታጣም –ግርማ በላይ

$
0
0

ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) ሆ! ምን ዓይነት አገር ናት ይቺ ኢትዮጵያ ግን? ሲያቀብጠኝ የዚያን ወፈፌ ልጅ የዋለልኝ መኮንንን የአምስት ገጽ የዕብደት ጽሑፍ አሁን አነበብኩ፡፡ አንዳንዴ ምናልባትም ብዙውን ጊዜ የራሳችን የበሽታ ምንጮች እኛው ራሳችን ነን፡፡ ለምን አነበብኩ? ይበለኝ! ስህተቱ የኔው ነው፡፡ የኢትዮጵያን የመፈራረስና የመበታተን የማዕዘን ድንጋይ ያስቀመጠው “አማራው” ዋለልኝ መኮንን ስለመሆኑ ከዚህ ጽሑፍ የበለጠ ማሰረጃ ሊኖር አይችልም […]

The post ይህች አገር በየዘመናቱ ዕብድ አታጣም – ግርማ በላይ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧
↧

ግልፅ መልእክት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ እና ለመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሣ –ኢልመ ደሱ ኦዳ

$
0
0

ግልፅ መልእክት፦ 1. ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ አሊ (PhD) 2. ለክቡር የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሣ (የክብር ዶክተር) * ከሁሉ በማስቀደም በነፍሳችሁ (ነፍስ እንጂ ነብስ አይባልም) ተወራርዳችሁ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እጅግ አስቸጋሪና ፈታኝ የሆነውን የወያኔ / ትህነግ ሥርአት ለመጣል ከሌሎች ጓዶች ጋር በመሆን ለተጫወታችሁት ፋና ወጊ እንቅስቃሴ የላቀ ክብር አለኝ። በዚያ እጅግ አስፈሪ ድቅድቅ […]

The post ግልፅ መልእክት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ እና ለመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሣ – ኢልመ ደሱ ኦዳ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሃላፊዎች በፓርቲው ወቅታዊ ሁኔታ እና የስራ ዕቅድ ዙሪያ እየተወያዩ ነው

$
0
0

የብልፅግና ፓርቲ (ብልፅግና) ዋና ፅ/ቤት እና የክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሃላፊዎች በዛሬው እለት በፓርቲው ዋና ፅ/ቤት በወቅታዊ የፓርቲው ሁኔታ ላይ እየመከሩ ይገኛሉ። ሃላፊዎቹ ፓርቲው በመጪው ጊዜያት በሚፈፅማቸው አበይት ተግባራት ዙሪያም ውይይት ያደርጋሉ። በኢህአዴግ አባል እና አጋር ድርጅቶች ውህደት በተፈጠረው ብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ ሁሉም ህብረ ብሄራዊ ውህድ ፓርቲውን የተቀላቀሉ ፓርቲዎች ፅ/ቤት ሃላፊዎች መገኘታቸውን ያገኘነው […]

The post የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሃላፊዎች በፓርቲው ወቅታዊ ሁኔታ እና የስራ ዕቅድ ዙሪያ እየተወያዩ ነው appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧

በአቶ ለማ መገርሳ ተስፋ አልቆርጥም –መሳይ መኮነን

$
0
0

ቤት ዘግተው ተነጋግረው መጨረስ የሚገባቸውን ለአደባባይ ማብቃታቸውን በቅንነት መውሰዱን መርጬአለሁ። የህወሀትን አከርካሪ ሰብረው፡ እነስብሃት ነጋን በአዳራሽ ውስጥ በድንጋጤ አስጩኸው ወደ መቀሌ ከሸኙት የለውጥ አመራሮች በፊት መሪነት የሚጠቀሱት አቶ ለማ መገርሳ በዛሬው ዕለት ቅንድብን ከፍ የሚያደርግ፡ ስሜትን የሳይቤሪያ በረዶ ውስጥ አስገብቶ የሚያኮማትር አቋም ማንጸባረቃቸው የብዙዎችን ቀልብ መግፈፉን እያየሁ ነው። የእኔንም ጨምር። ሆኖም ዓለም የተደፋችብን፡ ሁሉ ነገር […]

The post በአቶ ለማ መገርሳ ተስፋ አልቆርጥም – መሳይ መኮነን appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

↧
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live