Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

Jawar Mohamed’s Toronto meeting has been canceled for safety reason


የኢህአዴግ ምክር ቤት ዛሬ ይሰበሰባል፤ ህወሓት ግን እንደማይሳተፍ ገልጿል

$
0
0

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር /ኢህአዴግ/ ዛሬ ህዳር 11/ 2012 ስብሰባውን እንደሚያካሄድ የኢህአዴግ ጽ/ቤት አስታውቋል። በምክር ቤቱ ስብሰባ ህወሓት እንደማይሳተፍ ገልጿል። የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ትናንት በመቐለ ከተማ ባካሄደው ስብሰባ በዛሬው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ላለመሳተፍ መወሰኑን ከህወሓት ኦፊሻል የፌስቡክ ገፅ የተገኘው መረጃ ይገልፃል። (ኢ.ፕ.ድ)

The post የኢህአዴግ ምክር ቤት ዛሬ ይሰበሰባል፤ ህወሓት ግን እንደማይሳተፍ ገልጿል appeared first on ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ልዩነትን በውይይትና በድምጽ መስጫ ሳጥን የመፍታት ዴሞክራሲያዊ ሂደት የበላይነቱን የሚያሳይ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

$
0
0

የሲዳማ በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ ሕዝበ ውሳኔ የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ልዩነትን በውይይትና በድምጽ መስጫ ሳጥን የመፍታት ዴሞክራሲያዊ ሂደት የበላይነቱን እንዲቀጥል የማድረግ አቋምን የሚያሳይ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ገለፀ። ጽህፈት ቤቱ የሲዳማ በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ ሕዝበ ውሳኔ የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ በሰላማዊ መንገድ መጠናቀቁን አስመልክቶ ባወጣው መልእክቱ ነው ይንን ያለው። በመልእክቱም፥ “የሲዳማ በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ ሕዝበ ውሳኔ፣ […]

The post የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ልዩነትን በውይይትና በድምጽ መስጫ ሳጥን የመፍታት ዴሞክራሲያዊ ሂደት የበላይነቱን የሚያሳይ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

“የነበረ፣ ያለና ወደፊትም የሚኖር?” –ኢትዮጵያችን ልሳን

$
0
0

የአንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ (ኢትዮጵያችን) ልሳን ኢትዮጵያችን ቅጽ 4 ቁጥር 3                                                    ኅዳር ፲፪ ቀን ፪ ሺህ ፲፪ ዓ.ም. “አንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ” ለሀገርና ሕዝብ ድምጻችንን እስካሰማን ድረስ መንግሥት በሚወረውረው አጀንዳ ሕዝብ እንዳይዘናጋ፣ የሚሉትና የሚጓዙበት አቅጣጫ ግራ ለገባቸው ፖለቲከኞች፣ ለሚዘላብዱ አንዳንድ ምሁራን፣ የተናገሩት ሁሉ መሬት ጠብ የማይል ለሚመስላቸው የመንግሥት ባለሥልጣናትና […]

The post “የነበረ፣ ያለና ወደፊትም የሚኖር?” – ኢትዮጵያችን ልሳን appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ብዘነሽ በቀለ የናት ውለታዋ

$
0
0

የናት ውለታዋ ባወሳ እወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመነፈሷ ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ ዘጠኝ ወር በሆዷ ከዛም በጀርባዋ ጡታቷን እያጠባች እኔን ማሳደጏ ዘወትር ይሰማኛል የናቴ ድካሟ ጥራ በማሳደግ በሴትነት አቅሟ ♥ የናት ውለታዋ ባወሳ እወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመነፈሷ ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ ♥ አባቴ ሞቶብኝ […]

The post ብዘነሽ በቀለ የናት ውለታዋ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ኢትዮጵያን ማን ሊታደጋት ይችላል? –በሰሎሞን ዳኞ

$
0
0

የአገራችን ሁኔታ ከድጡ ወደ ማጡ እየሄደ መሆኑን ስመለከት እንደ ሌሎች አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ልቤ በሐዘን ይሞላል፡፡ ዶ/ር ዓብይን እጅግ ተስፋ አድርገናቸው የነበረ ቢሆንም፣ ዙፋናቸው መርጋት ተስኖት በከባድ ማዕበል እንደተመታ መርከብ እየተንገጫገጨ ይገኛል፡፡ ለነገሩ አውቆ አበዶች በበዙበት ዘመን ዓብይ ብቻቸውን ምን ያድርጉ? እሳቸው አንድ ዕርምጃ ወደፊት በተራመዱ ቁጥር ሁለት ዕርምጃ ወደኋላ የሚጎትታቸው በዛ፡፡ ወፈ ሰማያት […]

The post ኢትዮጵያን ማን ሊታደጋት ይችላል? – በሰሎሞን ዳኞ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ሰላም ይቅደም? ኢሕአዴግ ያለፈውን ታሪኩንና ፖሊሲውን በጥልቀት መርምሮ የኢትዮጵያ የብልጽግና መሠረት ማድረግ አለበት

$
0
0

ኢሕአዴግ ያለፈውን ታሪኩንና ፖሊሲውን በጥልቀት መርምሮ፤ ጎጂውን በማስወገድ መልካሙን ለማስቀጠል በወሰደው የመዋሐድ እርምጃ፣ የኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ ለመመሥረት ተስማምቷል። ይህም ኢትዮጵያዊውን ሁሉ፣ እኩል የአገሪቱ ባለቤት፣ የመብቱ ተጠቃሚ፣የሀብቱም ተቋዳሽ የሚያደርግ ነው፣ ይህም የሕዝባችን የዘመናት ምኞት፣የብዙ ታጋዮች የመስዋዕትነት ደም ውጤት በመሆኑ፣ ልናከብረው ይገባል። ይህን የብልጽግና ፓርቲ ልዩ የሚያደርገው፣ የዓብዮታዊ ዲሞክራሲ ተልዕኮ የሌለው፣ በኢትዮጵያዊያን መካከል፣ በብሔር፣ በቋንቋ፣በእምነትም ሆነ በምጣኔ […]

The post ሰላም ይቅደም? ኢሕአዴግ ያለፈውን ታሪኩንና ፖሊሲውን በጥልቀት መርምሮ የኢትዮጵያ የብልጽግና መሠረት ማድረግ አለበት appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ኬኔዲ መንገሻና አበበ መለሰ በድሬዳዋ

$
0
0

አንድ ጊዜ ኬኔዲ መንገሻና አበበ መለሰ ድሬዳዋ ተጉዘው ሳሉ ፡ አንዲት ነብሰጡር የአርብቶ አደር ሴት ግመሏን እየጎተተች እየሄደች ድንገት ተዝለፍልፋ ትወድቃለች ። በዚን ጊዜ ባሻገር ካለው በረንዳ ቁጭ ብለው የነበሩት አበበ መለሰና ኬኔዲ መንገሻ በፍጥነት ተነስተው ወደ ወደቀችው እርጉዝ ሴት ጋር በመድረስ ሲያዩዋት የለበሰችው ስስ ቀሚስ ተገልፆ ግማሽ እርቃኗን ሆናለች ። በዚህ ጊዜ ኬኔዲ ምንም […]

The post ኬኔዲ መንገሻና አበበ መለሰ በድሬዳዋ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.


ግልፅ ወቀሳ ለኦሮሞ መኳንንት (በመስከረም አበራ)

$
0
0

ይህን ጦማር ፈቃዳችሁ ሆኖ እንድታነቡ ስፅፍ አስቀድማችሁ፣ምናልባትም ርዕሱን ብቻ አይታችሁ “ይህች ነፍጠኛ የኦሮሞ ጥላቻዋ ተነሳባት” የምትሉ አትጠፉም፡፡ይህ ቅድመ-ፍርዳችሁ ጊዜየን ወስጄ የምፅፈውን ፅሁፍ እንዳታነቡ እንዳይከለክል ስል ብቻ  ማንነቴ እናንተ እንደምታስቡት እንዳልሆነ ለመግለፅ እገደዳለሁ፡፡እኔ ከኦሮሞ እናት እና ከአማራ አባት የተወለድኩ ጎጃም ውስጥ ያደግኩ ሰው ነኝ፡፡ ስለዚህ ኦሮሞ እጠላለሁ ማለት እናቴን እጠላለሁ ማለት ነው፡፡ እናንተም ኦሮሞ እንደምጠላ የምታስቡት […]

The post ግልፅ ወቀሳ ለኦሮሞ መኳንንት (በመስከረም አበራ) appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የሃዋሳ ጉዞ መቸ እና እንዴት? –በአዲሱ ዳምጤ መኩሪያው

$
0
0

ሃዋሳ እንደ ሃይድራባድ (Hyderabad)፤ ደቡብ ክልል እንደ አንድራ ፕራዲሽ (Andhra Pradesh) በአብዛኛው በአለም ላይ በዚህ ዘመን የተካሄዱ ህዝበ ውሳኔዎች ውጤታቸው ተመሳሳይ ነው – አዎንታዊ!!! አሌ ይሆናል የሚል ግምት የለኝም። አሁን በሃገሪቱ ካለው ፖለቲካዊ አለመረጋጋት አንጻር ትልቁ ችግር የሚሆነው የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ውጤት ከተነገረ በኋላ አሌ የሚለው ድምጽ አብላጫ ይሆንና ክልልነት  ፈላጊ ቡድኖች ችግር ይፈጥራሉ የሚለው […]

The post የሃዋሳ ጉዞ መቸ እና እንዴት? – በአዲሱ ዳምጤ መኩሪያው appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ከኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

$
0
0

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት ከሕዳር 11—12 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በፓርቲ ውሕደት፣ በፕሮግራምና ሕገ ደንብ ላይ በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ኢሕአዴግ ሀገር መምራት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስኮች በርካታ ለውጦችን ያስመዘገበ ድርጅት ነው፡፡ የድህነት ምጣኔን በመቀነስ፣ ተከታታይና ፈጣን ዕድገት በማስመዝገብ፣ መሠረተ ልማቶችን በማስፋፋት እና […]

The post ከኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ጃዋር መሀመድ በዴንቨር ኮሎራዶ ኢትዮጵያውያን አግኝተው ሲያሯሩጡት የሚያሳይ ቪዲዮ

$
0
0

ጃዋር መሀመድ በዴንቨር ኮሎራዶ ኢትዮጵያውያን አግኝተው ሲያሯሩጡት የሚያሳይ ቪዲዮ ዲሲ ከመጣ ደሞ ኮሎራዶ ማሩኝ እንደሚል ጥርጥር የለንም::ብራቮ ኮሎራዶ #ቁርጥ_መንግሥት_የሌላት_ሀገር_ኢትዮጵያ – Part 36ጉድ በል ጎንደር 😱 😱 😱 😂 😜 አሸባሪዋ #Jawar #Mohammed (እማማ ከበቡሽ) በ #Denver #Colorado ተዋረደች 🤣🤣🤣🤣እማማ ከቤ በድንጋጤ ፈሷንና ቅዘኗን ሱሪዋ ላይ ለቀቀችው የሚል ጭምጭምታ ደርሶኛል 😂😂😂😂 Posted by Yene Siquar የኔ […]

The post ጃዋር መሀመድ በዴንቨር ኮሎራዶ ኢትዮጵያውያን አግኝተው ሲያሯሩጡት የሚያሳይ ቪዲዮ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከነጃዋር ምን አለው? –ነፃነት ዘለቀ

$
0
0

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እንደማንኛውም የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ሰብኣዊ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ሁሉ በዘር፣ በቀለምና በሃይማኖት አድልዖ የማያደርግ፣ የሰው ልጆችን በምንም መንገድ ሳያዳላ እኩል ለማገልገል የተቋቋመ ድርጅት ነው፤ ይህን ዓላማውን መተዳደሪያ ቻርተሩ በሚገባ ይጠቅሰዋል፡፡ ይህ የገለልተኝነት ተፈጥሮው በአንድ ወይ በሌላ መንገድ ከተጣሰ ድርጅቱ ጤናማ አይደለም ማለት ነው፡፡ ከዚህ አኳያ በተለይ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በኢትዮጵያ […]

The post የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከነጃዋር ምን አለው? – ነፃነት ዘለቀ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ሲዳማ ክልል ሆኖ ለመደራጀት የሚያስችለውን ድምፅ አግኝቷል፡- ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

$
0
0

ሲዳማ 10ኛው የኢትዮጵያ ክልል የሲዳማ ዞን ቀጣይ ዕጣ ፈንታን ለመወሰን ረቡዕ ዕለት በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ዞኑ የአገሪቱ 10ኛው ክልል የመሆን ድምጽ ማግኘቱን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ:: በዚህም መሰረት በሕዝበ ውሳኔው በመሳተፍ ድምጽ ከሰጠው ህዝብ ከሁለት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት: ማለትም 98.51 በመቶው ዞኑ ክልል እንዲሆን የሚያስችለውን ድምጽ ሰጥተዋል:: በሕዝበ ውሳኔው ውጤት መሰረትም እስካሁን ድረስ ዞኑን በስሩ […]

The post ሲዳማ ክልል ሆኖ ለመደራጀት የሚያስችለውን ድምፅ አግኝቷል፡- ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የኦሮሚያ ምክትል ፕሬዚዳንት ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

$
0
0

የኦሮሚያ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንቱ እንዳሉት የሲዳማ ህዝብ ጥያቄውን በሰላማዊ መንገድ አቅርቦ መንግስትም ለጥያቄው ህገመንግስትዊ ምላሽ እንዲያገኝ ማድረጉ የአገራችን የዴሞክራሲ ስርዓት ዕድገትን ማሳያ ነው ብለዋል። የህዝቦች ጥያቄ ምላሽ የሚያገኘው በህገመንግስታዊና ሰላማዊ መንገድ እንጂ በሃይልና በጉልበት እንደማይሆን የሲዳማ ሪፍረንደም ጥሩ ማሳያ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል (ኢፕድ)

The post የኦሮሚያ ምክትል ፕሬዚዳንት ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.


የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

$
0
0

የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ርእሰ መስተዳድሩ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ውጤት ዛሬ ይፋ መሆኑን ተከትሎ ባወጡት መግለጫ፥ ለመላው የሲዳማ ህዝብ እና ህዝበ ውሳኔው ላይ ለተሳተፉ የህብረተሰብ ክፍሎች እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል። በክልሉ ውስጥ በሚኖራቸው የሀላፊነት ጊዜ ሁሉ የእርሳቸውና የክልሉ መንግስት አጋርነት እንደማይለያችው አረጋግጠዋል። መላው የሲዳማ ብሔረሰብ […]

The post የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

“ለአማራ አይመጥንም!” ድስኩር ሰባኪዎች ሆይ! ለአማራ እማይመጥነው መደፈርና ባርነት ነው! –በላይነህ አባተ

$
0
0

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com)  ራስን መከላከል ተፍጥሯዊ ባህሪ ነው፡፡ በዚህ ተፍጥሯዊ ባህሪ ምክንያትም ንብ ሲነካኩት ተቀፎው ውጥቶ ልብ እስቲጠፋ ይነድፋል፡፡ አንበሳም ተቅየው ሲልከሰከሱ አግስቶ የተወለዱበትን ቀን ያስቆጥራል፡፡ ራስን መከላከል መለኮታዊ ባህሪም ነው፡፡ በአያሌ መእራፎች መጽሀፍ ቅዱስም የራስን መከላከል አስፈላጊነት ያስተምራል፡፡ ለምሳሌ ኦሪት ዘጽአት 22፡2-3 “ሌባው ቤት ሲምስ ቢገኝ እርሱም እስኪሞት ቢመታ በመታው ሰው ላይ የደም እንባ […]

The post “ለአማራ አይመጥንም!” ድስኩር ሰባኪዎች ሆይ! ለአማራ እማይመጥነው መደፈርና ባርነት ነው! – በላይነህ አባተ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

ዘንድሮ የሚሥተዋለው የፓለቲካ ትኩሣት ከመደበኛው በላይ መሆን በእጅጉ ያሣሥበኛል ።    (ሰው ዘ ናዝሬት )

$
0
0

ዘንድሮ፣ዘንድሮ፣ዘንድሮ የሥንቱ ተወርቶ የሥንቱ ተነግሮ፡፡ ዘንድሮ!        ወሎ በማደሩ ተዋሐደንና        መጥፎ ከደህና ጋር ተማታብንና       ብዙ ዓመታት አልፈው ዛሬ ነቃንና       ያስቀን ጀመረ ግራ ገባንና፡፡ አዝማች       በዛኛው ተገርመን ጥቂት ሳንቆይ      የዚህኛው መባስ አያስቅም ወይ      ይህ ሁሉ ነገር ሥንት ዘመን […]

The post ዘንድሮ የሚሥተዋለው የፓለቲካ ትኩሣት ከመደበኛው በላይ መሆን በእጅጉ ያሣሥበኛል ።    (ሰው ዘ ናዝሬት ) appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

የኦሮሞ ብሄረተኞች ጥያቄ የእኩልነት ሳይሆን የበላይነት ነው #ግርማካሳ

$
0
0

(በኦሮሞ ክልል በወለጋ በጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉ) የኦሮሞነት ፖለቲካን ተቃውመን ስለኦሮሞ ማህበረሰብ ስንጽፍ ነፍጠኛ  ጸረ_ኦሮሞ ይሉናል፡፡ ኦሮሞነትን እነርሱ ጋር ብቻ እንዳለ በማሰብ እነርሱ የኦሮሞ ተሟጋች ሌላው የኦሮሞ ጠላት አድርገው ያስባሉ፡፡ እውነታው ግን ኦሮሞ የሌለበት ኢትዮጵያዊ በጣም ጥቂት ነው፡፡ እኔ አዲስ አበባ ተወልጂ ያደኩ ነኝ፡፡ ሁለት አያቶቼ ኦሮሞ ናቸው፡፡ ከቦረናና ከአዳ፡፡ የኦሮሞ ማህበረሰብ የሚደርስበት መከራ እንደ ኢትዮጵያዊ […]

The post የኦሮሞ ብሄረተኞች ጥያቄ የእኩልነት ሳይሆን የበላይነት ነው #ግርማካሳ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

“ህዝበ ውሳኔው ሲዳማ ሌሎችን ከማቀፍ አልፎ የራሱ አድርጎ ማኖር የሚችል መሆኑን ያሳየበት ነው”አቶ ዱከሌ ላሚሶ የሲኣን ሊቀመንበር

$
0
0

ህዝበ ውሳኔው የሲዳማ ለ42 ዓመታት ሲያቀርብ የቆየውን ብዙ ዋጋ የከፈለለት የራስን እድል በራሱ የመወሰን ጥያቄ የተቋጨበት ከመሆኑ ባሻገር ሲዳማ ሌሎችን አቅፎ ከማኖር አልፎ የራሱ አድርጎ ማኖር የሚችል ህዝብ መሆኑን ያሳየበት መሆኑን የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ሊቀመንበር ገለጹ፡፡ ሊቀመንበሩ አቶ ዱከሌ ላሚሶ ለአዲስ ዘመን በተለይ እንደገለጹት፤ ህዝበ ውሳኔው የሲዳማ እውነተኛ ማንነት ለዓለም የታየበት ነው፡፡ ህዝበ ውሳኔውን ለማስፈጸም […]

The post “ህዝበ ውሳኔው ሲዳማ ሌሎችን ከማቀፍ አልፎ የራሱ አድርጎ ማኖር የሚችል መሆኑን ያሳየበት ነው” አቶ ዱከሌ ላሚሶ የሲኣን ሊቀመንበር appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

Viewing all 15006 articles
Browse latest View live