Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ያልተጠበቀ ቆረጥ ያለ አስተያየት :ጃዋር ይታሰር

$
0
0
ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ያልተጠበቀ ቆረጥ ያለ አስተያየት :ጃዋር ይታሰር   “በነዚህ ልጅች እድሜ አባቶቻችን ዶሮ ወይም ፍየል ለምግብ ሲያርዱ ዐይናችን አንገልጥም፤ ፍርሀት ሳይሆን ነፍስ ስለሆኑ” – ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

ጃዋር ሳይሆን አብይ አህመድ ለ ፍርድ ይቅረብ :ጀግናዋ አርቲስት ትናገራለች : ቄሮዎች፤ እናንተን ጠመንጃ እናስታጥቃችኋለን

$
0
0
ጃዋር ሳይሆን አብይ አህመድ ለ ፍርድ ይቅረብ :ጀግናዋ አርቲስት ትናገራለች : ቄሮዎች፤ እናንተን ጠመንጃ እናስታጥቃችኋለን

ኧረ በቃ ይበልሽ! –ጌታቸው አበራ

$
0
0
ኧረ በቃ ይበልሽ! ጌታቸው አበራ ጥቅምት 2012 ዓ/ም (ኦክቶበር 2019)

«እስካሁን በተገኘው መረጃ መሠረት ከ70 እስከ 80 የሚሆኑ ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል» የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ

$
0
0
«እስካሁን በተገኘው መረጃ መሠረት ከ70 እስከ 80 የሚሆኑ ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል» የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ቪዲዮ፦ ሰለሞን ሙጬ

“ቀይ መስመር ተጥሷል…!!!”ፕ/ት ሳህለወርቅ ዘውዴ

$
0
0
ሰሞኑን በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ውስጥ በአብዛኛው ዘር እና ሀይማኖትን ኢላማን ያደረገው እና ለበርካታ ዜጎችን ህይወት እንዲቀጥፍ ምክንያት የሆነው ጭፍጨፋ “ቀይ መስመሩን ያለፈ ነው” ሲሉ ፕ/ት ሳህለወርቅ ዘውዴ ድርጊቱን በጽኑ አወገዙ። ፕ/ት ሳህለወርቅ በወዳጆች መገናኛ መረብ የቲውተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ” ዘር እና ሀይማኖት ለፖለቲካ ጥቅም እንዲውሉ ሲደረግ፣ንጹሀን እና ሰላማዊ ዜጎቻችን በአሳቃቂ ሁኔታ […]

ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ እና አቶ ለማ መገርሳ አምቦ ላይ ተቃውሞ ገጠማቸው

$
0
0
የአምቦ ከተማ ወጣቶች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን በመቃወም አደባባይ ወጡ። ወጣቶቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአምቦ ከተማ ነዋሪዎች ጋር እያደረጉት በሚገኘው ውይይት ላይ “እንዳንሳተፍ ተደርገናል” በሚል ተቃውሟቸውን ማሰማታቸውን የዓይን እማኞች ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአምቦ በተዘጋጀው የሰላም ኮንፍረንስ ላይ ለመሳተፍ ወደ ከተማይቱ የገቡት ከመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ እና ከኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ጋር […]

ሃሰተኛው ዶክተር (አቶ ጸጋዬ አራርሳ) እና የዘር ጥላቻ ቅስቀሳው –አበበ ገላው

$
0
0
ሃሰተኛው ዶክተር አቶ ጸጋዬ አራርሳ የጥላቻ ፖለቲካ አቀንቃኝ በመሆን የተዛባና መርዘኛ የሆነ “ትንታኔ” በመስጠት ህዝብን በህዝብ፣ ድሃን በድሃ ላይ በማነሳሳት ላይ ከሚገኙ የጃዋር ጋሻ ጃግሬዎች አንዱ አቶ ጸጋዬ አራርሳ መሆኑ ያደባባይ ሚስጥር ነው። በትናንትናው እለት ባጋጣሚ ፌስቡክ ላይ ላይቭ ወጥቶ ሲዘባርቅ እንደምንም ለትንሽ ደቂቃ ታግሼ እየጎመዘዘኝም ቢሆን ሰማሁት። አገራችን ላይ የተፈጠረውን ሰቆቃና እየመጣ ያለውን ከባድ […]

ለጠቅላይ ሚንስትሩ መመለስ ያለባቸው ጥያቄዎች

$
0
0
ዛሬ Press conference ላይ የመግባት እድሉን ያገኛችው ጋዜጠኞች ጠቅላይ ሚኒስትሩን የምትጠይቁልኝ ጥያቄ 1- አቶ ጁሀር ኢትዬጵያ ውስጥ ሁለት መንግስት ነው ያለው ይላል እርስዎ ምን ይላሉ? የቄሮ መንግስት የሚባለውስ አለ ወይ? 2- አብዛኛው የእርሶ ፓርቲ ባለስልጣኖች “ጃዋርን መንካት የኦሮሞን ህዝብ መንካት ነው ሲሉ ነበር ይህን ሀሳብ ይጋራሉ ወይ? 3- ጃዋር ለፍርድ መቅረብ አለበት የሚሉ የሰቧዊ መብት […]

ጠሚ አብይ አህመድ አምቦ አበበች ደራራ ሆቴል ውስጥ ያደርገው የነበረውን ስብሰባ በጃዋር መሀመድ ደጋፊዎች ከሆቴሉ ውጭ የተቃውሞ ሰልፍ ስላደረጉ ስብሰባውን አቋርጦ በኤሊኮፍተር ወደ አዲስ አበባ ተመለሰ እየተባለ ነው

$
0
0
በጠቢቡ አማራ ጠሚ አብይ አህመድ አምቦ አበበች ደራራ ሆቴል ውስጥ ያደርገው የነበረውን ስብሰባ በጃዋር መሀመድ ደጋፊዎች ከሆቴሉ ውጭ የተቃውሞ ሰልፍ ስላደረጉ ስብሰባውን አቋርጦ በኤሊኮፍተር ወደ አዲስ አበባ ተመለሰ እየተባለ ነው። ተመልሷል። ይህ የማን ሴራ መሰላችሁ የራሱ የአብይና የጃዋር (የኦነግ፣ ኦህዴድ፣ OMN) መሃመድ የጋራ እቅድ ነው። እኔ ብዙ የኦነግ እና የኦህዴድ ደጋፊዎች ጋር በአካል እከራከራለሁ። በሁሉም […]

ከጥቅምት 11 ክስተት ጋር ተያይዞ ግጭት በመቀስቀስ የተጠረጠሩ 407 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መንግስት ገለፀ

$
0
0
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጥቅምት 11፣ 2012 ክስተት ጋር ተያይዞ ግጭት በመቀስቀስ የተጠረጠሩ 407 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ከሰዓት በኋላ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ላይ በወቅቱ በነበረው ግጭት የ78 ዜጎች ህይወት ማለፉን አንስተዋል። […]

በጅማ ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድን የሚደግፍ ሰልፍ ተደረገ

$
0
0
በጅማ የሚኖሩ በርከት ያሉ የጠቅላይ ሚ/ሩ ደጋፊዎች ያለ ቅድመ ሁኔታ አደባባይ ወጥተው ድጋፋቸውን ገልጸዋል። በአምቦው ጠቅላይ ሚ/ር አብይ እና እነ ለማ ላይብየቀረበውን ያልተጠበቀ ተቃውሞ ተክትሎ በፍጥነት ጅማ ላይ የድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል። ሁኔታው በኦዴፓ አመራር ውስጥ ያለውን ልዩነት በግልጽ የሚያሳይ ብቻ ሳይሆን በአደባባይ ልዩነት የለንም የሚሉት የኦሮሞ ፖለቲከኞች ስልጣን አንዱ ከአንዱ ለመንጠቅ መቧደናቸውን ያሳየ አጋጣሚ ማሳያ […]

ባለቤቷን ከቀናት በፊት ፊቷ ላይ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ የገደሉባት የሁለት መንታ ልጆች እናት

$
0
0
ባለቤቷን ከቀናት በፊት ፊቷ ላይ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ የገደሉባት የሁለት መንታ ልጆች እናት ስለሁኔታው ይሄንን ብላለች “ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ ቄሮ መጣ እያሉ ሰዎች እየጮኹ ወደየቤታቸው መግባት ጀመሩ። እኛም ቤታችን ገብተን በር ዘግተን ተቀመጥን። ቄሮዎቹም እንደደረሱ የእኛ ቤት ላይ ድንጋይ መወርወር ጀመሩ። እኛ ምንም አላሰብንም፤ ደነገጥን። ከዝያም አጥራችንን አፍርሰው ወደጊቢያችን እንደገቡ በመጀመርያ ስድብ መስደብ ጀመሩ። […]

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መግለጫ የ78 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ

$
0
0
ከጥቅምት ዐሥራ ሁለት ጀምሮ በኦሮሚያና ሐረሪ ክልሎች እንደዚሁም በድሬደዋ ከተማ በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎችና በተከሰቱ ሁከቶች የ78 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። ከ400 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ክፍል ቋንቋዎችና ዲጅታል ዘርፍ ኃላፊ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። #Ethiopia #VOAAmharic

የቄሮ መንጋ በጅማ የአብይ ደጋፊች እና የጀዋር ደጋፊወች ዕርስ በዕርስ በከባድ ጦርነት

$
0
0
ሠበር ዜና ቄሮ መጨረሻው እንዲህ ሆነ ፣ የቄሮ መንጋ በጅማ የአብይ ደጋፊች እና የጀዋር ደጋፊወች ዕርስ በዕርስ በከባድ ጦርነት ላይ እየተጨፈጨፉ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል፣ ጉዳዩ እጁግ ትኩረት የሚያስፈልገው የማህበረሰብ የሞራል ውድቀት በመሆኑ የምትመለከቱትን መንጋ ከጋርዮሽ አስተሳሰብ እንዴት ማላቀቅ እንደሚቻል የኢትዩጱያ ህዝብ መፍትሔ ማስቀመጥ ይኖርበታል። ሠበር ዜና ቄሮ መጨረሻው እንዲህ ሆነ ፣ የቄሮ መንጋ በጅማ የአብይ […]

በሰሞኑ ሁኔታ የኢዲኤፍ (EDF) መግለጫ

$
0
0
እስከመቼ? እስከመቼ ኢትዮጵያና ህዝባችን ለግል ዝናና ለስልጣናቸው ሲሉ ግለሰቦችና ቡድኖች በሚወስዱት የህዝብን ፍላጎት ያልጠበቀ እርምጃና ትርክት ስንንገላታና ስንጨነቅ፣ ስንፈናቀልና ስንሰደድ፣ ስንራብና ስንገደል እንኖራለን? እስከመቼስ ህዝባችንን እንመራለን፣ እናስተዳድራለን ብለው ስልጣን በጨበጡና ለስልጣን በሚያንጋጥጡ ግን  በተግባራቸው  ለአንድነታችን፣ ለታሪካችንና ለቀጣይነታችን  ደንታቢስና ደካማ በሆኑ የመንግስትና የፓርቲ ተብዬ መሪዎች እንንገላታለን? ከነሱና ከነርሱ ብቻ መፍትሄስ እስከመቼ እንጠብቃለን? እስከመቼ ድረስ ለራሳችን መቆም […]

የዶ/ር አቢይ ምርጫ –ኢትዮጵያ ወይም ሞት (ከአባዊርቱ)

$
0
0
ይህን ጉዳይ እንደዋዛ መመልከት ዋጋ ያስከፍላል። እስካሁን በታላቅ እምነትና ጽናት የአቢይን መደመር ፍልስፍና ከልብ በመቀበል አብረን ቆመናል። ለአገር ስንልም ነው። እኔ በተወለድኩበት ዘመን የዚህ ጎሳ የዚያ ጎሳ ሳንባባል ለአንዲት አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ቆስለናል፣ ሞተናልም። የማውቃት ኢትዮጵያ ገጽታዋ እንደ ዛሬ ሳይጠፋ፣ የአማራውም፣ የኩሎውም፣ የቤንሻንጉሉም፣ የዖሮሞውም ጥቃት የራሴ ነው  እያልን ነግበኔ እንዲሉ በጽናት ኖረናል። ዛሬ እነዚህ […]

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽነር አዳማ ላይ ያደረጉት ንግግር እውነት የትርጉም ክፍተት አለው!? ተከታዩን ያንብቡ

$
0
0
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አዳማ ላይ ያደረጉንት ንግግር በተመለከተ በሶሻል ሚዲያ ሲንሸራሸር የዋለውን ቪዲዮ በተለመከተ እኔም ሁለት የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ማረጋገጫ ካገኘሁ በኋላ የጉዳዩን አሳሳቢነት በመግለጽ ለመንግስት ጥሪ አቅርቤያለሁ። አሁን በውስጥ መስመር ከወንድሜ በፍቃዱ ኃይሉ የደረሰኝ ሌላ ትርጉም ደግሞ ቀደም ሲል ካለው ትርጉም የተለየ እና መሆኑን አረጋግጫለሁ። ከበፍቃዱ ያገኘሁትን ትርጉም ከዚህ በታች እንደሚከተለው አስቀምጠዋለሁ። ቀደም ሲል […]

መንግስት የዜጐችን ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ይወጣ!! የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ)

$
0
0
(ጥቅምት 17 ቀን 2012 ዓ/ም) የኢፌዲሪ ሕገ-መንግሥት ክፍል አንድ አንቀፅ 14 ማንኛውም ሰው ሰብዓዊ በመሆኑ የማይደፈርና የማይገሠሥ፣ በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደኅንነትና የነጻነት መብት እንዳለው ይደነግጋል፡፡ ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር መብት እንዳለውና በሕግ በተደነገገ ከባድ የወንጀል ቅጣት ካልሆነ በስተቀር ሕይወቱን እንደማያጣ በሕገ መንግሥቱ አንቀፅ 15 ላይ ሠፍሯል፡፡ የሕገ መንግሥቱ አንቀፅ 32(1) ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወይም በሕጋዊ መንገድ […]

ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከታምራት ላይኔ (የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር)

$
0
0
ታምራት ላይኔ (የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር) ኢትዮጵያን የመምራት ሃላፊነት እጅዎ ላይ በወደቀበት በእዚህ ታሪካዊ ወቅት አገሪቱን የህወሃት የበላይነት ከነበረበት የኢህአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ ወደ ነጻ፣ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ የስርአት ለውጥ ለማሻገር ሁለት የተሻሉ አማራጮች ከፊትዎ ተደቅነው ነበር። አንደኛው አማራጭ በኢህአዴግ በውስጡ የተገኘውን የስልጣን ሽግሽግ በመጠቀምና ግንባሩን ራሱን መሳሪያ በማድረግ፣ በተነጻጻሪ ሰላማዊ ሊሆን በሚችል ሁኔታ፣ ደረጃ በደረጃ በሚካሄዱ ለውጦች […]

በአፋር እና ሶማሌ ክልል ማህበረሰብ ክፍሎች ገዳማይቱ ላይ የተካሄደው የሰላም ኮንፈረንስ በውጤት ተጠናቀቀ

$
0
0
የአፋር እና የሶማሌ ክልል የማህበረሰብ አባላት ገዳማይቱ ላይ የተሳተፉበት የሰላም ኮንፈረንስ በመግባባት መጠናቀቁን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ 1100 የሚጠጉ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የሰላም ኮንፈረንስ በአዳይቱ በውጤት መጠናቀቁን የሰላም ሚኒስቴር የግጭት ቅድመ ማስጠንቀቂያ እና ዘላቂ መፍትሔ ዳይሬክተር ጄኔራል ምግባሩ አያሌው ለኢቲቪ ገልጸዋል። በውይይቱ ላይ የአፋር እና የሶማሌ ክልል ሽማግሌዎች፣ ኡጋዞች እንዲሁም የተለያዩ የማህበረሰብ ተወካዮች […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live