Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የጃዋር ኑሮና ተግባሩ –ነፃነት ዘለቀ

$
0
0
ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) ሰው በወደደው ይቆርባልና በጃዋር ፍቅር ያበዱ ቄሮዎችና ድጋፍ ሰጪ ፖለቲከኞች  እነሱ ብቻ  በሚያውቁት እኛ ግን ከግምት ባለፈ ብዙም በማንረዳው ምክንያት በዚህ የሰይጣን ቁራጭ ጫማ ሥር ተንበርክከው ከርሱ ተርፎ  የሚጣልላቸውን ፍርፋሪ እየለቀሙ ለርሱ ቅን ታዛዥ መሆንን መርጠዋል፤ ነገንና ከነገ ወዲያንም ከነመፈጠራቸው ረስተዋል፡፡ ይህ ጉዞ እስከየት እንደሚወስዳቸው ከአንድዬ በስተቀር እኛም እነሱም አናውቅም፡፡ ያለው ተጨባጭ […]

ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማኅተመወርቅ ዛሬ ማክሰኞ 18/2012 በዋለው ችሎት 7 ዓመት ተፈረደበት

$
0
0
ከአምስት ዓመታት በፊት በዕንቁ መጽሔት በተመሠረተ ክስ መዝገቡ ሲንከባለል ቆይቶ ባሳለፍነው ሳምንት የጥፋተኝነት ውሣኔ የተላለፈበት የግዮን መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማኅተመወርቅ “ጥፋተኛ” በተባለበት ክስ ዛሬ ማክሰኞ 18/2012 ዓ.ም የ7 ዓመት እስርና የ7000 ብር ቅጣት ተወስኖበታል።

በኢትዮጵያ የተጀመረው ለውጥ ግቡን እንዲመታ የአውሮፓ ህብረት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል

$
0
0
በኢትዮጵያ የተጀመረው ሁሉን አቀፍ ለውጥ ግቡን እንዲመታ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ:: የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአውሮፓ ህብረት የፓርላማ ቡድን አባላትን ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የፓርላማ አባላቱ ከህብረቱ 5 የተለያዩ የፖለቲካ ከሚቴዎች ውስጥ የተውጣጡና ከ17 በለይ አባላትን ያካተተ ሲሆን በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው ሀሉን አቀፍ ለውጥ እንዲሁም በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት መካከል […]

ኢህአዴግ አንድ ውህድ ፓርቲ ከሆነ ፌዴራሊዝሙን ያጠፋዋል የሚለው ሀሳብ ቦታ የሌላውና ትርጉም የማይሰጥ ነው –ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

$
0
0
• የኢህአዴግ ውህደት አህዳዊ ስርዓትን ለማምጣት ነው የሚለው ስጋት ከዓለም አቀፍ ተሞክሮ አንጻር አብሮ የሚሄድ አስተሳሰብ አይደለም የሚል እምነት አለኝ። • ኢህአዴግ አንድ ውህድ ፓርቲ ከሆነ ፌዴራሊዝሙን ያጠፋዋል የሚለው ሀሳብ ቦታ የሌላውና ትርጉም የማይሰጥ ነው።ብዙ የፌዴራል አገሮች አንድ ፓርቲ በምርጫ ተፎካክሮ ካሸነፈ በፌዴራል ስርዓት ስር ያሉ የክልል መንግስታትንም ያስተዳድራል። • የኢህአዴግ አሰራር አግላይ ነው የነበረው።አራት […]

አጋጥሞ በነበረው የፀጥታ ችግር እጃቸውን ያስገቡ አካላት በህግ ሊጠየቁ ይገባል- የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

$
0
0
ባሳለፍነው ሳምንት በሀገሪቱ አጋጥሞ በነበረው የፀጥታ ችግር እጃቸውን ያስገቡ አካላት በህግ ሊጠየቁ እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አሳሰበ። የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫቸውን ባሳለፍነው ሳምንት በሀገሪቱ ተፈጥሮ በነበረው አለመረጋጋት በሰው ህይወት እና በንብረት ላይ የደረሰው ጉዳት በምንም መመዘኛ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አስታውቋል። ግጭቶቹ […]

“ተከብቤያለሁ ብሎ ወደ ሕዝብ ከረጬው ግለሰብ ጀምሮ ጥፋተኞች ለፍርድ እእዲቀርቡ…”ከ ኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተሠጠ መግለጫ

$
0
0
የኢትዮጵያ ህዝብ ለቀረበለት አገርን የማዳን ጥሪ በሕብረት መልስ መስጠት የሚገባው ወቅት ዛሬ ነው! ለኢትዮጵያዊያን የነፃነት፣ እኩልነትና የዴሞክራሲ ጥያቄ የህይወታቸው አካል ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ከውጭ ወራሪም ሆነ ከውስጥ አምባገነን አገዛዝ ጋር የሚያደርጉት ትንቅንቅ ዛሬም መቋጫ አላገኘም፡፡ በየምዕራፉ ግን የለውጥ ጮራዎች ብልጭ ድርግም ማለታቸው ህዝባችንን ለሠቀቀን ዳርገውታል፡፡ በዘመናዊት ኢትዮጵያ እንኳን ከአራት በላይ የለውጥ ብልጭታዎች ታሪክ ሆነው […]

 ፖለቲካ እንደ ዕምነትና እንደ መርህ ከመታየቱ በፊት መቅደም የሚገባቸው ነገሮች! –ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

$
0
0
-የመንፈስ ነፃነትና ተጨባጭ ሁኔታዎችን በትክክል የማንበብ አስፈላጊነት! II ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 29፣ 2019 መግቢያ አብዮቱ ከፈነዳና ብዙ ትርምስ ከተፈጠረ በኋላ ደጋግሞ የሚነሳው ጥያቄና ክርክር አገራችን እንደዚህ ዐይነት ምስቅልቅል ውስጥ ልትገባ የቻለችው ከታሪካችንና ከአስተሳሰባችን ጋር ሊጣጣም የማይችል ርዕዮተ-ዓለም በማስገባታችን ነው የሚል ነው። በሌላ ወገን ማርክሲዝም ሌኒንዝም  ከመግባቱ በፊት ከባህላችን ጋር „የማይጣጣሙ“  አስተሳሰቦችና የአኗኗር ስልቶች  በማወቅም ሆነ […]

ድሚልኝ ብዕሬ—ዘአዲሱ ገበያ

$
0
0
ድሚልኝ ብዕሬ—ዘአዲሱ ገበያ

በዋሽንግተን ዲሲ ያሚገኙ ኢትዮጵያኖች ያስተላለፉት መልዕክት

$
0
0
በዋሽንግተን ዲሲ ያሚገኙ ኢትዮጵያኖች ያስተላለፉት መልዕክት  

እነ ኤልያስ ገብሩ ከእስር ከተፈቱ በኋላ ያስተላለፉት መልዕክት

$
0
0
እነ ኤልያስ ገብሩ ከእስር ከተፈቱ በኋላ ያስተላለፉት መልዕክት

ክልል ነበርን፣ ክልል እንሆናለን! የአዲስ አበባ ክልላዊ መንግስት! –ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

$
0
0
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኃላፊነት በጎደላቸውና በላዔሰባዊ-ዝማሜ በተጫናቸው ‹አክቲቪስቶች› እና ፖለቲከኞች አዲስ አበባ ወደ መከራ-ቋትነት እየተገፋች ነው። ለእንዲህ አይነቱ ችግር በቀዳሚነት አቶ ጃዋር መሐመድ ይጠቀሳል። ከዚህ ቀደም ያስተላለፈውን አጥፊ የክተት ጥሪ ወደጎን ብንለው እንኳ፣ ሰሞነኛውን የእልቂት ‹ጽንሱ›ን ሳልጠቅስ ማለፍ አይቻለኝም። የሰውየውን ጭካኔና የነጠፈ ሰብዓዊነት የሚያስረግጠው ለህልፈታቸው ምክንያት የሆናቸው ወጣቶች በረገፉበት ቀውጢ ሰዓት እንኳ በርካታ የሚዲያ ካሜራዎች […]

ዛሬም የሀገር ያለህ! የሕዝብ ያለህ! – (ኢትዮጵያችን) ልሳን

$
0
0
የአንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ (ኢትዮጵያችን) ልሳን ኢትዮጵያችን ቅጽ 4 ቁጥር 1                                                     ጥቅምት 17 ቀን 2012 ዓ.ም. ዛሬም የሀገር ያለህ! የሕዝብ ያለህ! የድምጽ ቅጂውን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ ( https://www.youtube.com/watch?v=0LGrl5BLR2s ) “ፍቅር ያስታግሣል፣ ፍቅር ያስተዛዝናል፣ ፍቅር አያቀናናም፣ ፍቅር አያስመካም፣ ፍቅር አያስታብይም፣ ብቻዬን ይድላኝ አያሰኝም፣ አያበሳጭም ክፉ ነገር አያሳስብም፤ ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል፤ እንጂ ስለ […]

አንዷለም አራጌ ስለኦሮሚያው ጉዳይ ምን አለ? –ሕብር ልዩ ዝግጅት

$
0
0
አንዷለም አራጌ ስለኦሮሚያው ጉዳይ ምን አለ? – ሕብር ልዩ ዝግጅት  

በሐሰት ክስ የታሰሩት የሕሊና እስረኞች በመታወቂያ ዋስ ተፈቱ

$
0
0
በሐሰት ክስ የታሰሩት የሕሊና እስረኞች በመታወቂያ ዋስ ተፈቱ። ንፁሀኖችን በመፍታት ሀገር የሚያተራምሰውን ወንጀለኛ ግለሰብ መደበቅ አይቻልም ። መንግስት ተብየው ኦዴፓ ከሕወሓት በባሰ መልኩ በፍትሕ ላይ እየቀለደ ነው። በኦሮሚያ ክልል የተሰራው ወንጀል አድበስብሶ ለማለፍ ከፍተኛ አሻጥር እየተሰራ ነው። የሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል የደረሱ አሰቃቂና ዘግናኝ ጥቃቶች ተከትሎ የሕዝብ የፍትሕ ጥያቄዎች ያስደነገጡት የኦዴፓ ተረኛ አገዛዝ በሰኔ 15 የአማራ […]

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽነር አዳማ ላይ ያደረጉት ንግግር እውነት የትርጉም ክፍተት አለው!? ተከታዩን ያንብቡ

$
0
0
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አዳማ ላይ ያደረጉንት ንግግር በተመለከተ በሶሻል ሚዲያ ሲንሸራሸር የዋለውን ቪዲዮ በተለመከተ እኔም ሁለት የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ማረጋገጫ ካገኘሁ በኋላ የጉዳዩን አሳሳቢነት በመግለጽ ለመንግስት ጥሪ አቅርቤያለሁ። አሁን በውስጥ መስመር ከወንድሜ በፍቃዱ ኃይሉ የደረሰኝ ሌላ ትርጉም ደግሞ ቀደም ሲል ካለው ትርጉም የተለየ እና መሆኑን አረጋግጫለሁ። ከበፍቃዱ ያገኘሁትን ትርጉም ከዚህ በታች እንደሚከተለው አስቀምጠዋለሁ። ቀደም ሲል […]

እረፍት የነሳኝ ጉዳይ – በአቶ ታዬ ደንደአ በኩል ይድረስ ለዖሮሞ ልጆች –ከአባዊርቱ

$
0
0
ቦሶኑን በቅፈቴ ራንዳ ጉባ ባቴ ቁፍኒሺ ባያቴቱ ቢኔንቲ ቱፋቴ “ጫማ ቃቃማና ”  ጄቴ ሌንጫን ያምቴ!! ሌንጪስ ዱቢን dhiቤ ያማሺን ኮልፌቶ አታም ናቱፋናን ቡኬdhaን ላሌቶ ኢራጋሹ ዴሜ ባካሺን ጂርቱቲ ዮሚዩ ቦሶኑን  ሲላስ ሌንጫ ሚቲ ታዬ ያባቀልቢ  ቱን ዱቢን ሲጋልቲ?!! ለተቀራችሁ ወገኖቼ ዖሮሚፋን ለማትረዱ ፣ ምንም እንኩዋ መልክቱ በአቶ ታዬ በኩል ቢሆንም፣ ሃሜት ያስመስላልና (ዘመኑም ክፉ ነውና) […]

ይድረስ ለአማራ አክቲቪስቶችና የሚዲያ ሰዎች! –ይነጋል በላቸው

$
0
0
በአጠቃላይ ኢትዮጵያ በተለይ ደግሞ የአማራው ማኅበረሰብ እጅግ አሳሳቢ ወቅት ላይ እንደሚገኙ ግልጽ ነው፡፡ በዚህን  ከፍተኛ  አደጋ እያንዣበበ ባለበት ወቅት ወዳጅን ከማብዛት ይልቅ ጠላትን ማብዛት ሁላችንም ነፃ የምንወጣበትን ጊዜ ማራቅ ነው፡፡ ልብ መግዛትና ወዳጅንና ጠላትን በጥንቃቄ በማበጠር ምርትን ከግርድ መለየት የሚገባን ጊዜ ላይ ነን፡፡ ብዙዎቹ የአማራ አክቲቪስቶች አካሄዳቸውን ማረም እንደሚገባቸው ማሳሰብ እፈልጋለሁ፤ የነሱ ጥፋትም ሆነ ልማት […]

አዲሱ የህወሓት ዕቅድ እና “ጠንቋይ” አክቲቪስቶቹ! –ስዩም ተሾመ

$
0
0
በአንዲት ቀዳዳ አሾልቆ የህወሃቶችን ቤት ማየት እንዴት ደስ ይላል? ምክንያቱም ወደ ቅጥር ግቢው የማይመጣ ሰው የለም። ያረጀ አስተሳሰብ ያላቸው ወጣት አመራሮች፣ ያፈጀ የፖለቲካ አመለካከት የሚያራምዱ የድርጅቱ መስራቾች፣ ከአዲስ አበባ እስከ ዋሽንግተን ያሉት የህወሓት አፈ-ቀላጤዎች፣ “አንጃ” ተብለው ከድርጅቱ የተባረሩ የቀድሞ ባለስልጣናትና የጦር አዛዦች፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እያስተማሩ ለህወሓቶች የሚሰልሉ ገለልተኛ መሳይ “ምሁራን”፣ የገንዘብ ምንጫቸው የደረቀባቸው “ጋዜጠኞች”፣ […]

በተከሰተው ሁከት በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ በጥፋቱ ተሣታፊ የሆኑ ሰዎች በሕግ ተጠያቂነታቸው መረጋገጥ አለበት” የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን

$
0
0
በተከሰተው ሁከት በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ በጥፋቱ ተሣታፊ የሆኑ ሰዎች ሁሉ በሕግ ተጠያቂነታቸው መረጋገጥ እንዳለበት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በወቅታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል፤ የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ በወቅታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ በኢትዮጵያ የተጀመረው የለውጥ እና ተሃድሶ እርምጃ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ተጨባጭ ውጤቶች […]

ከእውነት የበለጠ እውነት ኢትዮጵያን ያሻግራል –ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

$
0
0
ኢትዮጵያን እንበታትናለን ብሎ ሲሰራ የነበረው ዕብሪተኛ ሰው ባለጊዜ ሆነና፥ ራሱ ብቻውን መንግስት ሆኖ መላውን ኢትዮጵያ እንደ ጎልያድ በማን አለብኝነት ሲያስጨንቅ የሚታይባት ምድር ኢትዮጵያ ናት። አንድ ቤተሰብ የሆነውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በክልል እያጠሩ ባላንጣ መንግስታትን ፈጥረው፥ ጨለማውን ብርሃን እያሉ ሲጠሩ የማይታፈርበት ምድር ኢትዮጵያ ናት። ከነገድ ከቋንቋ ዋጅቶ በክርስቶስ ፍቅር አንድ ስለመሆን የሚሰብከው ሃይማኖት ተከታይ ነኝ እያሉ፥ በወንድማማች […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live