Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የሕብር ሬዲዮ መስከረም 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

$
0
0
< የግዕዙን ፊደል ተጠቅሞ በቁቤ ቀድሞም ያለ ችግር ይጻፋል ዛሬም ያንን ማድረግ ይቻላል፡፡ ውሳኔው ያላ ሳይናሳዊ ማሰረጃ በጥላቻ እና በፖለቲካ ብቻ ተግባራዊ የተደረገ ነው፡፡ ያኔ ይሄን ማድረገ የተፈለገው አገር . . . > ዶ/ር አበራ ሞላ ጋር ያደረግውን ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት) <<. . . በኢትዮጵያ ሕዝብ ሀብት የሚተዳደሩት መገናኛ ብዙሃናት በክርስቲያኑ ላይ ድምጹን አፍነው ፣ትላንት […]

ቀሲስ በላይና ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ምን እያሰቡልን ይሆን? ምሕረት ዘገዬ (ከአዲስ አበባ)

$
0
0
ከሁነኛ የመረጃ ምንጭ ያገኘሁትን አንድ አስደንጋጭ ዜና ላካፍላችሁ ብቅ ብያለሁ፡፡ በቅድሚያ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ፡፡ ይህ የ2012 አዲስ ዓመት የብልጽግናና የመተሳሰብ እንዲሆንልን ከወዲሁ ተመኘሁ፡፡ የሀገራችን ጠላቶች ብዙ ነገሮችን ሞክረው በቅርቡ ደግሞ በሃይማኖቱ በመግባት ኦርቶዶክስን ለመከፋፈል እያሤሩ እንደሆነ የአደባባይ ምሥጢር ሆኗል፡፡ ሁሉም ዘዴያው ተሞክሮ ሲከሽፍ ወይም እንዳሳቡትና ባሰቡት ፍጥነት ሳይጓዝ ሲቀር ስስ ብልት በሆነው […]

ዶክተር አብይ ከጋዜጠኛ መአዛ በሩጋር ያደረገው የሚገርም የቅዳሜ የጨዋታ ግዜ ሙሉ ቃለ ምልልስ

$
0
0
ዶክተር አብይ ከጋዜጠኛ መአዛ በሩጋር ያደረገው የሚገርም የቅዳሜ የጨዋታ ግዜ ሙሉ ቃለ ምልልስ

ሥውሩ (ገጽ አልባው) ሕወሐት –ኢኑሻ አየለ

$
0
0
የመቀሌው  የደጺ ግሩፕ በተለይ በአዲስ አበባ ያሰማራቸው ኤጀንቶቹ በሁለት ነገሮች ላይ በስኬት እየሠሩ መሆናቸው ተደርሶበታል፡፡ ከነዚህ ሰሞነኛ የሤራ ተግባሮቹ ውስጥ አንዱ ሙስና ሲሆን፣ ሙስናን ከሃያ ሰባቱ ዓመት የጨለማ ዘመን በባሰ ሁኔታና በረቀቀ መንገድ በአገሪቱ እንዲስፋፋ ማድረግ ዓላማው አድርጎ እየሠራበት ነው፡፡ ሌላው ደግሞ የጦር መሣሪያ ማዘዋወር ከባድ ነገር እየሆነ በመምጣቱ ሌሎች መሣሪያ የማይጠይቁ ፀረ ደኅንነት መሰናክሎችን […]

በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ዋ/ቤ/ክ ላይ የተከፈተውን ጥቃት በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ የሚደረገው ሰልፍ ጥሪን ያንብቡት ሼር ያድርጉት

$
0
0
በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ዋ/ቤ/ክ ላይ የተከፈተውን ጥቃት በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ የሚደረገው ሰልፍ ጥሪን ያንብቡት ሼር ያድርጉት

ዶክተር ዐቢይ እርምጃ እንዳይወስዱ ምን እየያዛቸው ይሆን? –ዋቅወያ ነመራ

$
0
0
እንቆቅልሽ እየሆነ  ያለ ጉዳይ እኔ  የጠቅላይ  ሚኒስቴር  ዶክተር  ዐቢይ  ጭፍን  ደጋፍም  ተቀዋሚም  አይደለሁም፤ ኢትዮጵያን ግን ስለምወዳት ስላሟ፤ አንድነቷና ፤ ብልጽግኗዋ ግድ ይለኛል።  ሳየው ስውዬው (ማለትም ዶክተር ዐቢይ)  የዓለምንና የኢትዮጵያን ታረክ፤ የግፈኞችንና የወንጀለኞችን  ሥራና  ዓለማ፤    የሀገርን  ድህነትንና ብልፅግናን፤ በግል ማግኝትንም  ሆነ መጣትን ፤እንደ ግለስብም ሆነ እንደ ህገር መከበርንና መዋረድ ምን፤  የክተማን ኑሮ፤ የገጠርን ኑሮ፤ ወታደር መሆንን፤ […]

ከልቡ የሚመርቅ እና የሚገስጽ ሽማግሌ አያሳጣን (በታምሩ ገዳ)

$
0
0
የኢትዬጵያኖች የዘመን መለወጫን በዓል በማስመልከት በብሔረዊ ቤ/መንግስት ውስጥ ተካሄዶ በነበረው ልዩ ፕሮግራም ላይ የተለያዩ ዝግጅቶች ካቀረቡት ወጣት የጥበብ ሰዎች መካከል በበሳል ግጥሞቿ የብዙዎች ስሜትን ለመኮርኮር እና ቀልብን ለመሳብ የቻለችው ወጣት ገጣሚት ህሊና ደሳለኝ ከአንድ ታዋቂ እና አንጋፋ ኢትዬጵያዊ ዲፕሎማት ታላቅ አክብሮት ተቸራት። ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድን ጨምሮ በርካታ እንግዶች በታደሙበት “ጷጉሜን በመደመር፣ብሔራዊ አንድነት ሀገር በሕብር” በተሰኘው […]

በቀለ ገርባ የሾህ አክሊሉን ደፍቶ ራሱ እሳት ጭሮ ባቀጣጠለው ሰደድ እሳት ምኑም ሳይቀር ተቃጠለና ደቀቀ! –በፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

$
0
0
2012 ዓመተ ምሕረት ተአምር አሳየን! ኅሊና የምትባል የመስከረምን ወፍ የመሰለች ቆንጆ ወጣት፣ በቀለ ገርባ የሚባል የወህኒ ቤት አክሊል አእምሮውን የደፈጠጠበት አምሮተኛና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዓቢይ አህመድ በአንድ መድረክ ላይ ተገኛኙ፤ በቀለ ገርባ የሾህ አክሊሉን ደፍቶ ራሱ እሳት ጭሮ ባቀጣጠለው ሰደድ እሳት ምኑም ሳይቀር ተቃጠለና ደቀቀ! ኅሊና በቀዘቀዙ ቃላት የአእምሮውንና የመንፈስዋን ኃይልና ምጥቀት መገንዘብ ለሚችል ሁሉ አሳየች፤ […]

አቶ አብይ አበራ በግሉ እስር ቤት አለው ተብሎ በ43 ክሶች የታሰረው ባለሃብት!

$
0
0
ነፃ ውይይት  የጉድ ሀገር ጉድ ሲጋለጥ! ” በግል መኖሪያ ቤቱ ውስጥ “የማሰቃያ እስር ቤት አለው” ተብሎ የተከሰሰውን ባለሃብት አስታወሳችሁት? ያ….እንኳን ሐምሌ 13/2009 ዓ.ም ጠዋት ላይ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (#FBC) “ለብዙ ወጣት ባለሃብቶች የአራጣ ብድር በመስጠት ለከፋ ድህነትና ችግር ዳርጓቸዋል” የተባለውና ከሰዓት በኋላ በቁጥጥር ስር የዋለው ሰውዬ ትዝ አይላችሁም። ከአምስት ቀናት በኋላ ሐምሌ 18/2009 ዓ.ም ፋና […]

ኢትዮጵያዊው እዚህ አትላንታ በጥይት ተመትቶ ሆስፒታል ገብቷል

$
0
0
ኢትዮጵያዊው እዚህ አትላንታ በጥይት ተመትቶ ሆስፒታል ገብቷል .. ምን ተፈጥሮ ይሆን? አሁንስ ያለበት ሁኔታ? … በሌላ በኩል እዚሁ አትላንታ በሚገኝ አንድ አፓርትርመንት የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን አፓርትመንቱን ልቀቁ እየተባሉ ነው። የትኛው አፓርትመንት – ለምን? የምግብ ድጎማ፣ (ፉድ ስታምፕ)፣ የህክምና ድጋፍ (ሚዲኬይድ) እና ሌሎችም ከመንግስት ጥቅም የሚያገኙ የግሪን ካርድና የዜግነት ማመልከቻቸው ችግር ሊገጥመው ይችላል ተብሏል … ይህ […]

 ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሸገር ሬዲዮ –ጠገናው ጎሹ

$
0
0
September 18, 2019 ጠገናው ጎሹ የሬዲዮውን ቃለ ምልልስ  እኔም እንደ አንድ የአገሩን ጉዳይ እንደሚከታተል ኢትዮጵያዊ አዳመጥኩት  ።  እውቋና የማደንቃት ፀሐፊ መስከረም አበራ  የፃፈችውን አጭር አስተያየትም በጥሞና አነበብኩት ። የእኔን እነሆ ! በጥሩ አገላለፅ ተገልጿል የምንለው የአስተዳደግና የቤተሰባዊ ግንኙነት ትረካው  መጨመሩ ካልሆነ በስተቀር የቃለ ምልልሱ አጠቃላይ ይዘት ከሥልጣን እርክክቡ ጀምሮ ከአንድ ዓመት በላይ ስንሰማው ከነበረው ለስሜት […]

አማራነትን ሣይሆን አማራዊነትን ያዙና ኢትዮጵያን አድኑ! –ሰሎሞን ንጉሡ

$
0
0
ሰሎሞን ንጉሡ (khartoum71@gmail.com) መንፈሴ በል ያለኝን እናገራለሁ፡፡ ኢትዮጵያችን ክፉኛ ታማለችና የሚመለከታችሁ ሁሉ ፈጥናችሁ እንድታድኗት በልጆቻችን ስም እማጸናችኋለሁ፡፡ እኔን መሰል የዕድሜ ባለጠጋ ከመናገርና ከመጻፍ ውጪ ሌላ ይህ ነው የሚባል አስተዋፅዖ እምብዝም የለውም፡፡ ኢትዮጵያን ከተደቀነባት አደጋ ለመታደግ ግን በተለይ ወጣቶችና በሳል ጤናማ ምሁራን ጉልኅ ሚና መጫወት ይችላሉና ጊዜው ብዙም ሳይመሽ ቢጥሩ መልካም ነው፡፡ ተሰሚነት ያላችሁና ማኅበራዊ ተፅዕኖ […]

ኢሕአዴግ ዛሬ እና ትላንት (ፍትሕ መጽሔት ላይ የወጣ ጽሁፍ)

$
0
0
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ ‹ቲም ለማ›ን በመምራት፣ በኦሮ-ማራ ጥምረት በመንጠላጠል፣ ኢሕአዴግ ውስጥ የተፈጠረውን ስንጥቃት በመመርኮዝ የምንሊክ ቤት-መንግሥትን ከረገጡ 18 ወራት አስቆጥረዋል። በዚህ ዐውድ በ2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚንስትሩ (በመንግሥታቸው) የተስተዋሉ ተጻርዮሽ ንግግሮች (እርምጃዎች) በቀጣዩ አዲስ ዐመት እንዳይደገሙ የተወሰኑትን በማሳያነት ጠቅሰን እናሳስባለን። የርብ ግድብ በዐማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ‹በአራት ዐመት ተገንብቶ ያልቃል› ተብሎ የተጀመረው የ‹ርብ መስኖ ልማት […]

ሙትም ይወቀሳል! –በላይነህ አባተ

$
0
0
ሙት አይወቀስም የሚሉት አባባል፣ የስንቱ ከሀዲ ወንጀል ሽፋን ሆኗል፡፡ እንኳንስ  በኮቢ እንኳን በሰው ልሳን፣ በቅዱስ መጻሕፍት ሙትም ይወቀሳል፡፡ በለስን የበሉት አዳምና ሄዋን፣ በኦሪት በሐዲስ ዛሬም ተወቅሰዋል፡፡ አቤልን የበላው ቃየል አረመኔው፣ ድህረ-ምጣትም ሲወቀስ ኗሪ ነው፡፡ ክርስቶስን ስሞ አሳልፎ ሰጪው፣ የጥንቱ ብአዴን ይሁዳ ከሀዲው፣ እስከ ዓለም ፍጣሜ ሲረገም ኗሪ ነው፡፡ የመሲህ ከሳሹ ከንቱው ፈሪሳዊው፣ በሐሰት ፈራጁ ጲላጦስ […]

አማራጭ የሌለው የሠላም ጎዳና   (ጆቢር ሔይኢ-ከሁስተን ቴክሳስ)

$
0
0
ኢትዮጵያ አገራችን የብዙ ብሔር ብሔርሰብ አገር ነች፡፡እያንዳንዱ ብሔር ብሔረሰብም የራሱ ቋንቋ፤ባኅል፤እምነት፤ ታሪክና የምኖሪያ አካባቢ አለው።  ነገሥታቱ ሲያስከብሩ የቆዩት ኢኮኖሚያዊ ጥቅማቸውን፤ባኅል፤ ቋንቋና እምነታቸውን ነበር። ቤተ ክርስቲያን እንኳ ከሕዝቡ ከተወረሰው መሬት  የሲሶ መንግሥት ይዞታ ነበራት። ከዚህም የተነሳ የምሥራቅ፤የደቡብና የምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች፤  አብዛኛው በመደብ፤ በብሔርና፤ በሃይማኖት ጭቆና ሲማቅቁ ኑረዋል።ስለሆነም ሥርዓት ካስከተለባቸው ጭቆና ነጻ ወጥተው በእኩልነት መኖርን ይፈልጋሉ። በአንፃሩም  […]

በገጣሚ ህሊና ደሳለኝ ላይ የተጀመረው ዘመቻና  የ ኤል ቲቪ ነውረኛ ዉንጀላ –ከአበበ ጉልማ

$
0
0
በኢትዮጵያ  የሚተላለፈው LTV World የተሰኘው ቴለቪዥን ሰሞኑን የኦሮሞ መብት ተከራካሪ ነኝ ከሚሉት አቶ ግርማ ጉተማ ጋር ባደረገው ቃለመጥይቅ በገጣሚ ህሊና ደሳለኝ ላይ የተደረገ ስም ማጥፋትና በአደባባይ የተደረገ ዉንጀላ ነበር። LTV World በዮቲዩብ Sep 18, 2019  ባሰራጨው ቃለመጠይቁ (https://www.youtube.com/watch?v=lQMJ839AN60&t=449s) (7፡18 አካባቢ ያለውን ያዳምጡ) ወጣቷን ገጣሚ ያላለችዉን ብላለች በማለትና፣ በኢትዮጵያ ቀርቶ በሌላዉም አለም ነዉር የሆነን የብልግና ቃል […]

አክራሪዎች ጋር በቋንቋ መግባባት በፍጹም አይቻልም –ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

$
0
0
ኦቦ በቀለ ገርባና አክቲቪስትና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በናሁ ቲቪ ያካሄዱትን ጭቅጭቅ (ውይይት ማለት ስለሚከብድ ነው) አሁን ከዩቲዩብ አውርጄ እያየሁ ነው፡፡ አንድ ሰው በአግባቡ ተከራክሮ ማሸነፍ ሲያቅተው፣  ተፋላሚውን በሃሳብ መርታት የሚያስችለው ሚዛን የሚያነሣ የመከራከሪያ ነጥብ ሲያጥረው ወደምን እንደሚገባ ለማወቅ ይህን ዝግጅት ማየት ብቻውን በቂ ነው፡፡ ከስሜትና ከአሉቧልታ ውጭ ረብ ያለው ነገር ይዞ ወደ ክርክርና ውይይት የማይገባ […]

ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ  በለውጥ ጎዳና –ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ

$
0
0
ከኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ  ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ ብቁ መምህራንን በማፍራት በአገራችን በመምህራን ስልጠና እና በስፖርት ዘርፍ እድሜ ጠገብ የሆነ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነበር፡፡ ተቋሙ ከዚህ በፊት በሚታወቅበት በመምህራን ትምህርትና በስፖርት ዘርፉ ያለውን ዕውቅና አጠናክሮ መቀጠል ሲገባው በዘመኑ በነበሩ የፖለቲካ ሊሂቃን ውሳኔ ወደ አዲስ አበባ ት/ቢሮ ከዛም ወደ አዲስ አበባ መስተዳድር ሲሽከረከር ቆይቶ በ2012 ብሩህ ተስፋ የፈነጠቀለት […]

ከእጅ አይሻል ዶማ?!! –የአማራ ባለሙያዎች ማህበር (አምባ)

$
0
0
ከሐይለገብርኤል አያሌው በተለምዶ የተማረ ይግደለኝ ይላል የሃገራችን ሰው። ይህ ሲባል በደፈናው ፊደል ለቆጠረ ዲግሪ ለጫነና ምሁር የተባለውን አድርባይ ፈሪና ጥቅም አሳዳጁን ሳይሆን በእውቀትና በእውነታ ላይ የተመሰረተ ስብእና ያለውን ነው:: አርቆ አስተዋይነት፣ ሚዛናዊነት፣ ፍትሓዊነትን የተከተለ ህዝባዊ ወገንተኝነትንና ሰብኣዊ ርህራሄን ላነገበ ባሉባልታ የማይነዳ በማስረጃ የሚያምን በክርክርና በሃሳብ የበላይነት የሚመራን ምሁር ላቅ የሚያደርግና የሚያከብር ምሳሌዊ ጥቅስ ነው:: በሃገራችን […]

ይቅርታ ማለትን ጠንቅቆ የሚያውቅ መሪ ብልህ ነው (በታምሩገዳ)

$
0
0
አንዳንድ ጊዜ ሁሉም ነገር በእጃችን ነው (ባለጊዜዎች ነን)በማለት በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የምናደርጋቸው፣የምንናገራቸው፣የምንጽፋቸው …ወዘተ ነገሮች ይዋል ይደር እንጂ ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍሉናል ፣ሲያስከፍፈሉንም ይስተዋላሉ ። ከላይ ለተገለጸው አባባል ጥሩ ምሳሌ የሚሆኑን ሰሞኑን ለሁለተኛ ዙር የምረጡኝ ዘመቻ የጀመሩት የካናዳ ጠ/ሚ/ር ጀስቲን ቱሩዲዬ ዋንኛ ተጠቃሽ ሲሆኑ ጠ/ሚ/ሩ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው በፊት እኤአ 2001 ቫንኩቨር ውስጥ ዌስት ፖይንት ግሬይ አካዳሚ […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live