Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የጠየቅነው ጥያቄ እስከሚመለስ የሰላማዊ ሰልፉ ዝግጅት ይቀጥላል (ማህበረ ቅዱሣን)

0
0
በቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለው ችግር እስከሚቆም እና መንግሥትም ጥያቄያችንን ሳይሸራርፍ በትክክል እስከሚመልስልን ድረስ በሰላማዊ ሰልፍ መጠየቃችንን እንቀጥላለን። የአገራችን ሕግ በሚፈቅደው መሠረት የገጠመንን ችግር አሳሳቢነት በሰላማዊ ሰልፍ መጠየቃችንን እንቀጥላለን ያለው መግለጫው ኮሚቴው ከመንግሥት ጋር ተደጋጋሚ ውይይት ማድረጉን ገልጦ የተጀመረው ከዳር ሳይደርስ እንደማይቆም መሥዋዕትነት ለመቀበል መዘጋጀቱንም አስገንዝቧል። መስከረም 4 ቀን ሊካሔድ የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ቅዱስ ሲኖዶስ […]

መንግሥት የሰላማዊ ሰልፉን አዘጋጆች እጅ መጠምዘዙን ያቁም !!

0
0
መንግሥት ሕግ እና ስርዓትን ማስከበር ባለማቻሉ ዜጎች በብሄር ማንነታቸው፣በሀይማኖት ልዩነት ሲፈናቀንምሉ፣ሲገደሉ የዕምነት ተቁዋማት በአገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ሲቃጠሉ በለውጥ እና ለውጥ ተቃዋሚዎች ትርክት ብዙ ጉዳት ደርሱዋል። የመንግሥት ጉልበት ሕዝብን እና አገርን በሚያሸብሩ ላይ ሳይሆን በተቃራኒው መሆኑ በተጨባጭ እየታየ ነው ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እንደ ተቁዋም ለመንግሥት ያቀረበችው ጥሪን ምላሽ ነፍጉዋል።በስርዓቱ ባለስልጣናት እና አክራሪ ሀይል ከጀርባ […]

እንቁ ጣጣሽ –መልካም አዲስ ዓመት እንድሆንልዎ እመኛለታለዋለን

0
0
እንቁ ጣጣሽ –መልካም አዲስ ዓመት እንድሆንልዎ እመኛለታለዋለን  

አዋሽ ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያ የማን ነው?

0
0
ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ቀናት ወዲህ አዋሽ ኤፍ ኤም የተባለ ራዲዮ አዲስ አበባና አካባቢው ስርጭት እያካሄደ ነው። ስርጭቱ ባለፉት ዓመታት ዛሚ ኤፍ ኤም ሲተላለፍበት በነበረው 90.7 የአየር ሞገድ እየተላለፈ ይገኛል። በርካቶች በኪሳራና በፖለቲካዊ ምክን ያቶች ለመዘጋት ተቃርቦ የነበረው ዛሚ ኤፍ ኤም ለሌላ ወገን ተሽጦ መተላለፉን ሲተነብዩ ስንብተዋል። የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ስራ አስኪያጅ ጃዋር መሀመድ ይህን ራዲዮ […]

“ምን ልታዘዝ” የቴሌቭዥን ድራማ ተቋረጠ

0
0
ዋዜማ ራዲዮ- በፋና ቴሌቭዥን ሲቀርብ የነበረውና በይዘቱ ፖለቲካዊ ሽሙጥ ላይ ያተኮረው ምን ልታዘዝ ሳምንታዊ ድራማ “በተደረገበት የተቀነባበረ ዘመቻ” ለመቋረጥ መገደዱን የድራማው አዘጋጆች ለዋዜማ ተናገሩ። ከድራማው ፀሃፊዎች አንዱ የሆነውና የፊልም ባለሙያ በኋይሉ ዋሴ (ዋጀ) እንደነገረን ያለፉትን ወራት የገጠሟቸው ፈተናዎች በተቀነባበረ መልክ ወደ ህዝብ ተመልሰው እንዳይቀርቡ እንዳደረጋቸው ይገልፃል። ድራማውን በፋይናንስ ሲደግፍ የነበረውና የድራማው ተባባሪ አዘጋጅ የሆነው አያልነህ […]

ያልደረሱትን እረሳን!

0
0
ሲዳሩ ማልቀስ አሁንም፤ ወግና ማረግ ሆኖብን፣ አሩግ መሆኑን እያወቅን፤ ታዲሱ ዘመን ገባን አልን፡፡   የጷጉሜ ጠበል ሳይነካን፤ ያደፈ ቆዳ ለብደን፣ ዛሬም እንደ ትናንቱ ተሻገርን፤ የሰው ደም በእግር እረግጠን፡፡   ፍትህ ተምድር ተቀብራ፤ ነፍስ አጥፊ አገር ሲገዛ፣ ቀኑ እንደ ደመና ጨልሞ፤ ተሰደን ገደል ስንገባ፣ ሌሊቱን እንዴት አልፈነው፤ ነጋና መስከረም ጠባ?   እምነት ሳይሽረው ክህደትን፤ ሱባኤ ሳያጥብ […]

አ/አ ላይ በተፈጸመ ”አፈና”የኢትዬጵያው ዲፕሎማቱ ተጠሩ   (በታምሩ ገዳ)

0
0
በለፈው ቅዳሜ በትራንዚት ላይ ሳሉ በደህንነት ሰዎች በአ/አ ቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ላይ “ተጠልፈው” የገቡበት ባልታወቀው ሊባኖሳዊ ጉዳይ የኢትዬጵያ ዲፕሎማት ቤሩት ውስጥ መጠራታቸው ተገለጸ። የሊባኖስ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ዛሬ ባወጣው መግለጫ ባለፈው ስምንት በቁጥጥር ስር በወደቁት ሃሰን መሀመድ ጃቢር ጉዳይ ማብራሪያ እንዲሰጡ በቤሩት የኢትዬጵያ ቆንስላ ዋና ሹም የሆኑት አክሊሉ ውቤ ከሊባኖስ የውጪ ጉዳይ ሚ/ር ድረስ […]

እንግዲያውስ ሕዝብ ይወቅ! (ጌታቸው ሽፈራው)

0
0
<<ከዚህ ፖስት ላይ ያለኝ ቅሬታ የጉዳዩ ባለቤት የሆኑ የብአዴን ሰዎች በስም ባለመጠቀሳቸው ብቻ ነው።ከዛ ውጭ ሀቅ ነው!>> አዴፓ በ2011 ዓ/ም መጀመርያ ወራት ባደረገው ስብሰባ አንድ ድክመቱን አመነ። ከሌሎች በባሰ ብአዴን/አዴፓ ስለ ክልሉ ሕዝብ የረባ መረጃ አይደርሰውም። ትህነግ/ሕወሓት በጎንደር፣ ኦነግ በወሎና በሸዋ የአማራን ሕዝብ ሲያምስ አዴፓ/ብአዴን መረጃ አልነበረውም። ቀድሞ መተንበይ፣ መተንተን፣ መከላከል የሚችልበት መረጃና የመረጃ ስርዓት […]

ሳይቃጠል በቅጠል! ቁማር ትውልድ ገዳይና አገር አጥፊ ካንሰር! –ገ/ክርስቶስ ዓባይ

0
0
ገ/ክርስቶስ ዓባይ መስከረም 3 ቀን 2012 ዓ/ም ቁማር ለሰው ልጆች ሕይወት ጠንቅ ከሆኑ መጥፎ ልማዶች አንዱና ዋነኛው እንደሆነ ይታወቃል። ቁማር ሲጋራ ከማጨስ ወይም የተለያዩ አንደንዛዥ እፆችን፤ ከመጠቀም በከፋ መልኩ የሚመደብ ሱስ የሚያስይዝ መጥፎ ልማድ ነው። በቁማር ሱስ የተለከፈ ሰው የተማረም ይሁን ያልተማረ የእራሱን ክብር የማይጠብቅ ፍጹም ተራ ሰው ይሆናል ። አንድን የቁማር ሱሰኛ በዚህ መልኩ […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊ ቤተ ክርስቲያን አዲስ ፈተና፦ (ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ)

0
0
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ፍካሬ ማርያም፣ ፍካሬ ሚካኤል “ስምዕ” ምስከራ፥ “ሰማዕት”መናገር መስካሪ(ዎች) የቤተ ክርስቲያን ቃላት ናቸው። “እውነት የሚያስገድል መሆኑን እያወቁ፥ ሞትን ሳይፈሩ እውነት ተናጋሪዎች” ማለት ነው። ቤተ ክርስቲያን ልትቋቋም የቻለችው እሱ ራሱ መሥራቿ እውነትን መናገር ስቅላት እንደሚያስከትል እያወቀ እውነትን ስለመሰከረ ነው። ገድላቱና ሌሎቹ የታሪክ ምንጮች እንደሚመሰክሩት (ምንጮቹም ሰማዕት ናቸው)፥ ቤተ ክርስቲያኗ እኛ ዘንድ የደረሰችው በመምህራኑ የሰማዕትነት […]

ገጣሚት ኅሊና ደሳለኝ በቤተመንግሥት የአዲስ ዓመት በዓል አከባበር ላይ ያቀረበችው ግጥም

0
0
ኅሊና ታደሠ ርዕስ፡- የማጀት ሥር ወንጌል —————————– ሙያተኛ ሀገሬ ከማጥገብ ጎደለ በረከት እራቀው የገበታሽ ለዛ፣ ተሻምቶ ለመጉረስ ከበላነው ይልቅ የደፋነው በዛ፡፡ ሙያሽ ባያስደፍር አጀብ ቢሰኙበት፣ ማዕዱ ቢሙላላ ዓይነቱ ቢያምርበት፣ አበዛዙ አይደለም አበላሉ ላይ ነው የገበታሽ ውበት፡፡ እየተማመንን! የፉክክር ቅሚያ በርሃብ እየናጥን፣ ከደፋነው ጠግቦ ውሻችን በለጠን፡፡ ከምርት አላነስን፣ ጎተራችን ሙሉ ጀግና አራሽ መች አጥተን፣ ማሰብ የጎደለው […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፥ ሰሜን አሜሪካ ማኅበራት ጥምረት መግለጫ

0
0
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፥ ሰሜን አሜሪካ ማኅበራት ጥምረት Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, North America faithfull Union መስከረም ፪ ቀን ፳ ፻ ዓ፲.ም፪. “ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ዝም አንልም” በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አንድ አምላክ በሚሆን አሜን፤ የኢትያጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ካህናትናን ምዕመናን አንድነት ሕዝባዊ ትዕይንት ዓላማ  በሰሜን አሜሪካ ማኅበረ ካህናት  […]

እውን ውሳኔው ከዘላቂ የነፃነት፣ የፍትህና የሰላም አርበኝነት የመነጨ ነው? –ጠገናው ጎሹ

0
0
September 14, 2019 ጠገናው ጎሹ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ እምነት ላይ ከአገልጋዮቿና አማኞቿ ጋር በእሳት እስከጋማ የት የደረሰውን እጅግ አስከፊ ጥቃት በሰላማዊ መንገድ አደባባይ በመውጣት ቁጣን ከመግለፅ በዘለለ ጩኸትንና አቤቱታን ለመንግሥትና ለህዝብ ለማሰማት ለ1/4/2012 ተጠርቶ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በቅደመ ሁኔታ ለጥቅምት ወር መጨረሻ መራዘሙን አስመልክቶ የተሰጠውን መግለጫ በጥሞና ከዳመጥኩት በኋላ በአእምሮየ መመላለስ የጀመረውን አስተያየቴን እንደሚከተለው […]

ጀግናው የአባገዳ ልጅ ታዬ ቦጋለ ስለ ጃዋር ያልተጠበቀ ጉድ አወጣ ጃዋር በአባቱ የመኒ በእናቱ አማራ ቢሆንም በአርሲ ኦሮሞ በጉዲፈቻ ያደገ ነው

0
0
ጀግናው የአባገዳ ልጅ ታዬ ቦጋለ ስለ ጃዋር ያልተጠበቀ ጉድ አወጣ ጃዋር በአባቱ የመኒ በእናቱ አማራ ቢሆንም በአርሲ ኦሮሞ በጉዲፈቻ ያደገ ነው የጃዋር ማንነት ታውቋል ፣ ኦሮሞ እይደለም Posted by Atnafu Checoal on Saturday, September 14, 2019

ኢዜማ ፕሮግራሙን ለመቐለ ነዋሪዎች አስተዋወቀ

0
0
 የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) የፓርቲውን ፕሮግራም ለመቐለ ከተማ ነዋሪዎች አስተዋወቀ። የውይይቱን መድረክ የከፈቱት የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ አንዱዓለም አራጌ ለፓርቲው አመራሮች ለተደረገላቸው አቀባበል የክልሉን መንግስትና የመቐለ ከተማ ነዋሪዎችን አመስግነዋል። የፓርቲውን ፕሮግራም ያስተዋወቁት አቶ ሀብታሙ ኪታባ በበኩላቸው ኢዜማ በፌዴራላዊ ስርዓት ግንባታ ያልተማከለ የአስተዳደር ስርዓትን በመከተል ያምናል ብለዋል። ህገመንግስቱ ከግለሰብ መብት ይልቅ ለቡድን መብት ትኩረት […]

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት ምዕመናን በቤተ ክርስቲያንና በምዕመኖቿ ላይ እየደረሰ ያለውን በደልና ጣልቃ ገብነት ተቃወሙ

0
0
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት ምዕመናን በቤተ ክርስቲያንና በምዕመኖቿ ላይ እየደረሰ ያለውን በደልና ጣልቃ ገብነት ተቃወሙ    

አቡን ሆይ! አብ የሚሆኑ መቼ ነው? –በላይነህ አባተ

0
0
  ቁርጥ እንደ ሥምዎ፤ በአብ እንደሳለው ግዕዙ፣ እባክዎን አቡን ሆይ! ልጅ ጠባቂ አባት ይሁኑ! ለሰላሳ ዓመት በትዝብት፤ እንደ ዘገበው ታሪኩ፣ እንኳንስ ተግተው በግዎን፤ ተርጉም ቀበሮ ሊያድኑ፤ ቤተ-ክርስትያን ስትነድም፤ ውህ ሲረጩ አልታዩ፡፡ ጳጳስ ሆይ! እንደ ማገዶ ስትነድ፤ ቤተ-ክርስትያን ተቃጥላ፣ ተሸራሹና ቁጪ አሉ፤ እንደ እሳት ሟቂ ተምድጃ! ምን ያህል ሆድን ቢመርጡ፤ ምን ያህል መኖር ቢመኙ፤ ዓለም ተገርሞ […]

ፈጣሪ ኢትዮጵያን መቼውንም እንደማይረሣት የምናምነው ለዚህ ነው –ነፃነት ዘለቀ

0
0
ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በ“ሰላምና በፍቅር” አሸጋገረን፡፡  ዕለተ ሰኞ፣ መስከረም 5 ቀን 2012 ዓ.ም፡፡ ተመልከት – ሶማሊያና ሦርያ ከሞላ ጎደል ከምድረ ገጽ ጠፍተዋል፡፡ ምናልባት ፖለቲካዊ ኅልውና እንጂ እውናዊ ኅልውና አላቸው ማለት ያስቸግራል፡፡ የነዚህን ሀገሮች ፈለግ የተከተሉ ብዙ ሀገራትም አሉ፡፡ ኢራቅ፣ ዩጎዝላቪያ፣ የመን፣ አፍጋኒስታን፣ ሊቢያ፣ …. ለይስሙላ አለን ይበሉ እንጂ ብዙዎቹ […]

መንጋ ያለመሆን ከብረት –መስከረም አበራ

0
0
የማደንቀው ፀሃፊ፣ገጣሚ እና አሳቢ(ይችን እኔ የጨመርኩለት ማዕረግ ነች) አገኘሁ አሰግድ(Agegnehu Asegid) ባፈው ሰሞን “ሰጎች” በሚል ርዕስ ጥፍጥ ያለች ጦማር ከትቦ ነበር፡፡ጦማሯን በህዝብ ጥያቄ መልሶ ቢፖስታት ደስ ባለኝ! በዚህ ጦማር መንጋ ማለት ምን ማለት እንደሆነ በተለመደው አስማት አገላለፁ ቁጭ አድርጎት ነበር፡፡ አጌን አሳቢ የምለው ለዚህ ነው! እኛ በተለምዶ የምንቀባበለውን ሃሳብ ስጋ አልብሶት ፣የሆነውን በሆነው ልክ ትርጉም […]

ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ በቤተ መንግሥት አውቀን ዝም ብንል

0
0
ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ በቤተ መንግሥት አውቀን ዝም ብንል    
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live