Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

የሕዝብ ሀብትን ያለከልካይ መርጨት ካለእውቀት ማጨብጨብም ወንጀል ነው

$
0
0
በጀት ቁም ነገር ላይ የሚውለው መቼ ነው ? ባሳለፍነው አመት ብቻ በርካታ ገንዘቦች የባከኑባቸው ጭፈራዎችና ድግሶች በተለያየ ሰበብ ወጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩንና የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ጨምሮ በርካታ የመንግስት ሰዎች የምርጫ ቅስቀሳ በሚመስል መልኩ የራሳቸውን ገጽታ ለመገንባት የሃገሪቱን ገንዘብ ረጭተዋል። ሕዝቡም ካለእውቀት አጎንብሶ ያጨበጭባል፤ ቀና ብሎ መጠየቅን አልተካነበትም። የተለያዩ ባለስልጣናት ከፍተኛ ወጪ የወጡባቸው ድግሶችንና ስብሰባዊ ፋይዳቢስ […]

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ታላቁ ቤተ መንግስትን አስጎበኙ

$
0
0
ጠ/ሚ አብይ አህመድ ታላቁ ቤተ መንግስትን አስጎበኙ

ጎሠኝነትና ይሉኝታና ሀፍረት –ግርማ በላይ

$
0
0
ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) እኔንስ ኅሊና ደሳለኝን መሆን አያምረውም ያለው ማን ነው ? ባልቻና ደቻሣ – ሐጎስና ማንጁስ እየተባባሉ፤ ከአጥናፍ እስካጥናፍ መላ ኢትዮጵያን ሲግጧት አደሩ፡፡ እኔ ምን ቸገረኝ ግጥሙ ቢያምር ባያምር፤ ለግጥምማ ማማር አዝማሪ አለ አይደለምወይ፡፡ (ብለዋል የፍቅር እስከ መቃብሩ ፊታውራሪ መሸሻ)   ያዝ እንግዲህ!   ሞኙ አበበ፣ ደርግ ባስታቀፈው በሶ ላይ እንደተጎለተ ጩቤ የጨበጠው ጫላ […]

የትውልደ ኢትዮጵያዊው ሚሊዬነር የአሟሟት እንቆቅልሽ! (በታምሩ ገዳ)

$
0
0
በቅርቡ የበርካታ ሚሊዬን ዶላሮች አሸናፊ ለመሆን የበቁት እና በአገራችፕው ኢትዮጵያ ውስጥ የችግረኞችን ህይወት ለመቀየር ውጥን የነበራቸው ትውልደ ኢትዬጵያዊው ሰሞኑን በአገራቸው ኢትዬጵያ ውስጥ ሞተው የመገኘት ዜና ቤተሰቦቻቸውን በእጅጉ አስደንግጧል። በካናዳው ፣ቶሮንቶ ግዛት ውስጥ በአንድ የመገጣጠሚያ ፋብሪካ ውስጥ ይሰሩ የነበሩት የአርባ እንድ አመቱ ትውልደ ኢትዮጵያዊው አቶ ሚካኤል ገብሩ የዛሬ ሁለት አመት(እኤአ ሰኔ 2017) የቆረጡት ሎተሪ ግፋ ቢል […]

የፖለቲከኞች አጀንዳ እና የሕዝብ አጀንዳ አዮ ሌላ ወዮ ሌላ –በገ/ክርስቶስ ዓባይ     

$
0
0
በገ/ክርስቶስ ዓባይ ጳጉሜን 3 ቀን 2011 ዓ/ም ዓለማችን በቴክኖሎጂ ጥበብ እጅግ እየተራቀቀች ቢሆንም ፖለቲካን (የሕዝብ አስተዳደርን) በተመለከተ ግን እጅግ ወደ ኋላ እየሄደች ትገኛለች። ለዚህም ብዙ ምክንያቶችን መደርደር ይቻላል። ይሁን እንጂ አሁን ለተነሳንበት ርዕስ፤ አንኳር አንኳር ከሆኑት ጥቂቶችን ብቻ መጥቀስ በቂ እንደሚሆን እንገምታለን። በጣም የሚደንቀው ነገር ግን በዓለም ብዙ የታወቁ ዩኒቨርስቲዎችና ፕሮፌሰሮች እንዲሁም ፈላስፎች ቢኖሩም፤ ለሰው […]

“…አወቅሽ ።አወቅህ።”ሥንላቸው ፣መፅሐፍ እያጠቡ ያሉትን የሚያንጓልልን ከሆነ የመደመር ፍልስፍናን እንደግፋለን። –መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0
 “አወቅሽ፣አውቅሽ ቢሏት የባሏን መፅሐፍ አጠበች” በድሮ ጊዜ ነው አሉ ፣ አንድ ያለማወቋን የማታውቅ ሆና  አውቃለሁ የምትል ሴት ነበረች።ይህቺ ሴት   ከሠፈሯ ካለው ምንጭ፣ ውሃ ለመቅዳት፣ የሚመጡትን  ሴቷች ሁሉ፣ከሰላምታ በፊት በወሬ ነበር  የምትቀበላቸው ።  ሥራ ፈት ሥለሆነችም ከምንጩ ዳር አትታጣም።  ውሃ ለመቅዳት የሚመጡትንም ሴቶች  በተለያየ ወሬ  እየነተርከች ታሥቸግራቸው ነበር።         አንድ ቀን ለመንደሩ እንግዳ […]

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች በተለያዩ ከተሞች ሰልፍ አካሂደዋል

$
0
0
ባህር ዳር ወልዲያ ደባርቅ ራያ ቆቦ ደብረ ማርቆስ ላልይበላ ደብረ ብርሃን   ጎንደር በጎንደር ምህላ ተካሄዷል!! Posted by GondarTube/ጎንደር on Sunday, September 15, 2019

ሃይማኖት፤ እምነትና ፖለቲካ፤ ሕዝብ አደናጋሪ የዘመኑ ውዥንብር

$
0
0
በገ/ክርስቶስ ዓባይ መስከረም 10 ቀን 2012 ዓ/ም ሃይማኖት ለሰብአዊ ፍጡር የተሰጠ የሕልውና መገለጫ፤ የሕይወት ተስፋና ከአምላክ ጋር የሚያገናኝ፤ በዓይን የማይታይ ግን በመንፈስ የተዘረጋ ድልድይ ነው። ሃይማኖት ከአምላክ በሚሰጥ ልዩ ፀጋ በተለያዩ እምነቶች ይገለጻል። ጥንት፤ ዓለም እምነት አልባ (አረማዊ) በነበረችበት ዘመን፤ ኢትዮጵያውያን በሕገ ልቡና ፈጣሪ እንዳለ በመረዳት ከክፉ ሥራ በመራቅና በጎ ተግባርን በመሥራት ፈጣሪያቸውን ያመልኩ እንደነበር […]

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና በምዕመኖቿ ላይ የሚፈጸመው ግፍና መከራ እንዲቆም፣ ዛሬ ዕሁድ ብቻ ከሰላሳ በላይ በሚሆኑ የኢትዮጵያ ከተሞች ሰልፍ ተደረገ።የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ሰልፎቹን ተቀላቅሏል።ለንደንም ሰልፍ ነበር።(ከሃያ በላይ ፎቶዎች ይመልከቱ)

$
0
0
ጉዳያችን GUDAYACHN በቤተ ክርስቲያንና ምዕመኖቿ ላይ ግፍ የፈጸሙት አካላትም በሕግ እንዲጠየቁ ነው ከሰላሳ በላይ በኢትዮጵያ የሚገኙ ከተሞች በተካሄዱ ሰልፎች ምዕመናኑ እና የሀይማኖት አባቶች መንግሥት ለቤተ ክርስቲያኒቱ ጥያቄ ምላሽ እንዲሰጥ ፣ በቤተ ክርስቲያኗ እና ምዕምኖቿ ላይ ጥቃት ያደረሱ ያሉ አካላትንም ተጠያቂ እንዲያደርግ በሰልፎቹ ተጠይቋል፡፡ሰልፈኞቹ ጥቃት የደረሰባቸው አብያተ ክርስቲያናት እንዲሰሩ እና ለተጎዱ ወገኖችም ተገቢው ካሳ እንዲከፈልም ሰልፈኞቹ […]

የመለስ ዜናዊን ነቅለን ሳንጨርስ አብይ ተሰቀለ!

$
0
0
ዛሬ በሃድያ ዞን ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተደረገው አቀባበል ከወትሮው በተለየ በጣም ደማቅ ነበር ማለት ይቻላል። በዚህ ረገድ የዞኑ መስተዳድር እና የከተማዋ ነዋሪዎች ሊመሰገኑ ይገባል። እንዲህ ያለ ደማቅ አቀባበል ማድረግ ለዞኑ ገፅታ ግንባታ አስተዋጽኦ ይኖረዋል። ሆኖም ግን በዞኑ ጉብኝት ያደረገው ሌላ ሳይሆን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ነው። ከዞኑ ነዋሪዎች ጋር ውይይት ማድረግ ሥራና ሃላፊነቱ ነው። በዚህ መሠረት […]

ፖለቲካ እንደዕምነትና እንደ መርህ ! –ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

$
0
0
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መስከረም 21፣ 2019   መግቢያ ከአርባ ዓመት በላይ በአገራችን ምድር በፖለቲካ ስም የተካሄደውን ውዝግብና የእርስ በእርስ መጨራረስ፣ ከዚያም አልፎ የብዙ መቶ ዓመታትን ባህላዊ ክንውንና ውጤት እንዲፈራርስ ማድረግ ይህ ሁሉ ግፍ የደረሰው ካለምክንያት አይደለም። ስለተወሳሰበው የህብረተሰብ ዕድገት ታሪካችንና፥ እንዲያም ሲል ስለ ሰውልጅ ያለን ግንዛቤ አልቦ ስለሆነ ነው። ይህ ብቻ ሳይሆን በየታሪክ ኢፖኩ ስልጣንን የጨበጡት […]

ለአዲስ አበባው ኢሬቻ 4 ሺህ ሜትር የሚረዝም ጩኮ እየተዘጋጀ ነው

$
0
0
 በአዲስ አበባ ከተማ መስከረም 24 2012 በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ላይ የሚቀርብ 4 ሺህ ሜትር የሚረዝም ጩኮ እየተዘጋጀ መሆኑ ታውቋል። የባህል ምግቦች ውስጥ አንዱ የሆነው ጩኮ እንግዳ ለመቀበል፣ በሰርግ ጊዜ እና በበዓላት ወቅት በብዛት ከሚዘጋጁት እና ከሚዘወተሩ የምግብ አይነቶች ውስጥ አንዱ ነው። ታዲያ ዘንድሮ በአዲስ አበባ በሚከበረው የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ ላይ ይህንን ባህላዊ ምግብ ለየት ባለ […]

በእውኑ ኢትዮጵያ መንግሥት አላትን? –ብሥራት ደረሰ

$
0
0
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት መንግሥት አላት ብሎ ማሰብ አይቻልም፡፡ በተሳሳተና ወደ አንድ ወገን ባጋደለ የኦነግ/ኦህዲድ ቅኝ ግዛታዊ አገዛዝ ሥር ወድቀናል፡፡ ይህን ገሃድ የወጣ ሀገራዊ እውነት በምንም መንገድ ለመደበቅ ወይም ለማስተባበል መሻት የኦነግ/ኦህዲድን የመጨረሻ ዕጣ ፋንታ ወዶና ፈቅዶ ለመቀበል እንደመዘጋጀት ይቆጠራል፡፡ በዚህ አጋጣሚ በኢትዮጵያ ስም እየማላችሁና እየተገዘታችሁ በሥውርና በግልጽ ግን ኢትዮጵያን እያወደመ ከሚገኘው ኦነግ/ኦህዲድ ጋር የምትሞዳሞዱ ተቃዋሚ […]

“ቅኝ ስላልተገዛን የግዕዝ ፊደላችንም ሆነ የዓማርኛ ቋንቋችን ለሌሎች የኣፍሪካ አገሮች ዋና መሰረት ይሆናል” –ከሰሎሞን አሰፌ

$
0
0
“የራስን ፊደል ዝቅ አድርጐ የሌሎችን መናፈቅ ትልቅ የሥነ ልቦና ችግር ነው።” ዶክተር ኣበራ ሞላ በኩር መጽሔት መስከረም 6 ቀን 2012 ዓ.ም፡- የተወለዱት በቀድሞው የሸዋ ጠቅላይ ግዛት መናገሻ አውራጃ ተብሎ በሚጠራው ኣካባቢ ሰንዳፋ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በሰንዳፋ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በደብረብርሃን ከተማ ኃይለማርያም ማሞ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት […]

የወንጌል ተጧሪዎች

$
0
0
ተመስገን ደሳለኝ የኢትዮጵያዊነት ከፍታ ማሳያ፣ የነፃነት ፋና ወጊ፣ከራስ በላይ ለሀገር መኖርን እዉነቱ እና እምነቱ ያደረገ ጀግና ነው። ይህን ጀግና ለመናገርም ሆነ ለመመዘን የሞራል ልእልና ያለው ሰው ከመሰሎቹ በቀር አይገኝም። ይልቅ እኔ ልጠይቅህ ለብዙዎች ስብራት ለታላቁ የወንጌል አደራ አራሙቻ ስለሆኑ ለእዉነት ሳይሆን ለሆዳቸዉ እዉነተኛዉን ወንጌል ስለሚሸቅጡ በአንድ ወቅት ተወዳጁ ዘማሪ ደረጄ ከበደ እንዳለዉ “የወንጌል ተጧሪዎች” ⓵ዘይትን […]

ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጎን እንቁም! –ጌታቸው ሽፈራው

$
0
0
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የገዥዎቹን ገመና በመዘርገፍ ይታወቃል። ጨካኙን መለስ ዜናዊን ፈርቶ ከመፃፍ አልተቆጠበም! “የለውጥ ኃይል” ነኝ የሚለው አካል እንደ ተመስገን ያሉ እውነተኞችም እንዲያጎበድዱለት ይፈልጋል። ተመስገን አላደረገውም! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ “ለውጥ” ከመባሉ ከአመታት በፊት ለኢትዮጵያ ሲባል ኢህአዴግ ወደየት መሄድ እንዳለበት ደጋግሞ አሳስቦ ነበር። በአጭር ቀጩት እንጅ ከአንድ አመት በፊት እንሄድበታለን ያሉትን ቀድሞ ጠቁሟቸው ነበር። ለይስሙላህ በየአደባባዩ […]

ሕዝብን በመሠዋት አገዛዝን ማስቀጠል? የቃለ መጠይቁ አንደምታ – ከይኄይስ እውነቱ

$
0
0
የአዲሱ ወያኔ አገዛዝ ጠ/ሚር በቅርቡ ለሸገር ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያ ለጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የሰጠውን ቃለ ምልልስ ካዳመጥኹ በኋላ በተወሰነው የቃለ መጠይቁ ክፍል ላይ (በሌሎች ያልተዳሰሰውን) ትዝብቴንና በጥቅል ያገኘሁትን መልእክት እንደሚከተለው ለማስቀመጥ እሞክራለሁ፡፡ መቼም የፖለቲከኛን የብልጣ ብልጥነትና ጮሌነት ንግግር እንደወረደ በየዋህነትና ገራገርነት የሚወስድ ሰው ካለ (በሚያሳዝን መልኩ ቊጥራቸው ቀላል የማይባሉ የኅብረተሰባችን ክፍሎች አሉ) አንድም አለማወቅ ወይም […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶስክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቁጣቸውን ለጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ

$
0
0
የኢትዮጵያ ኦርቶዶስክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቁጣቸውን ለጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ

ዶ/ር አብይን በእውቀት እንወቅ –ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

$
0
0
የኢትዮጵያ ነገር መላ እንደሌለው፤ አምላኳ አወቀላት ጉዳዩ ሌላ ነው። ብርሃን ፈነጠቀ ዶ/ር አብይ መጣ፥ ኢትዮጵያን ሊታደግ እርሱ እንቅልፍ አጣ፥ ሁሉም ደገፈና አንድ ላይ ሰልፍ ወጣ፥ ልናርፍ ነው ብሎ ከነበረን ጣጣ። ቃሉ የሚጣፍጥ የሌለው ወደር፥ ትህትናው ግሩም ልዩ ከምድር፤ ፅናቱ የሚገርም ደግሞም እይታው፥ ድፍረቱ ትጋቱ እጅግ የሚደንቀው። ጠላቱ እያደር እየበዛ ሲሄድ፥ ወደድኩህ ያለውም ሊያወጣው ከመንገድ፤ ከወዲህ […]

“ተንጋለው ቢተፉ …” የአዴፓ ነገር (ድራንዝ ጳውሎስ ከጣና ዳር)

$
0
0
“የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል” እንዲሉ መስከረም ከባተ ጀምሮ በአማራ ክልል እየተፈጸመ ያለና የሚሰማው ወሬ ነው ይህን ብሂል እንዳነሳ ያስገደደኝ፡፡ ድሮ ነው አሉ በንጉሱ ዘመን ለየጠቅላይ ግዛቱ ጽህፈት ሚኒስቴር (የአሁኑ ትምህርት ሚኒስቴር) የአውራጃ ቅርንጫፍ መ/ቤት ለትምህርት ቁሳቁስ (ጠመኔ፣ ጥቁር ሠሌዳ፣ የፈተና ወረቀት…) ማመላለሻ አህያ ከነቀለቡ ይመደብ ነበር አሉ፡፡ ታዳያ የአህያ ምደባ ያገኘው የቤጌምድር ጠቅላይ ግዛት […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live