Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

እነሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን እስከ ነገ ጠዋት 3:00 ይቅርታ እንዲጠይቁ ቅዱስ ሲኖዶስ ገደብ ሰጠ፤ ጥያቄአቸው በተጀመረው የመሪ ዕቅድ ትግበራ ማሕቀፍ እንደሚፈታ ገለጸ

$
0
0
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ሰሞኑን በይፋ ለመክፈል የተደረገውን እንቅስቃሴ ተከትሎ የቤተክርስቲያኒቱዋ መሪዎች እና ምዕመኑ በአንድ ድምጽ በልዩ ልዩ መንገድ ተቃውሞ አቅርበዋል።የሲኖዶሱን ስብሰባ፣የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አቋቁማለሁ ያለው ወገን ከጀርባ በማን እንደሚደገፍ ግልጽ በሆነበት ወቅት ሲኖዶሱ አስቸኳይ እና ተከታታይ ስብሰባ አድርጉዋል።ከጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ እና ምክትል ጠ/ሚ/ር ደመቀ መኮንን ጋር ውይይት አድርገዋል።ሲኖዶሱ ሁሉን አጠቃሎ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ […]

የአርቲስት ተዘራ ለማ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

$
0
0
 የአርቲስት ተዘራ ለማ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ፡፡ በበርካታ ፊልሞች ላይ በትወና የሚታወቀው አርቲስት ተዘራ ለማ የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል። አርቲስት ተዘራ ለማ ትናንት ምሽት ቤቱ ውስጥ እያለ በድንገት ህመም ካጋጠመው በኋላ በአካባቢው ወደሚገኝ የህክምና ማዕከል ቢወሰድም ህይወቱ አልፏል። “ውሳኔ ፊልም” ላይ መጀመሪያ የትወና […]

የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔና የአቋም መግለጫ

$
0
0
ከቅዱስ ሲኖዶስ እውቅናና ፈቃድ ውጭ አዲስ መዋቅር ፈጥረው መግለጫ መስጠታቸው አግባብ አለመሆኑን አምነው ይቅርታ ለመጠየቅ ከሌሎች የኮሚቴ አባላት ጋር ተወያይተን እንመለስ ብለው ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት በሕገወጥ አቋማቸው የፀኑ መሆናቸውን የገለጹ በመሆኑ የግለሰቦቹ እንቅስቃሴም ሆነ የኦሮሞ ቤተ ክህነት ጽ፨ቤት ተብሎ የተጠቀሰው አደረጃጀት ሕጋዊ እውቅና የሌለው መሆኑን ሁላችሁም የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን አውቃችሁ የግለሰቦቹን ሕገወጥ እንቅስቃሴ በመቃወምና በቀደመው […]

የክርስትና ጉዞ ሶስት ደረጃዎች

$
0
0
ክርስትና በሁለት ሕግጋት እና አስተምህሮት ፀንቶ የቆመ ነው፡፡ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው በፍፁም ነፍስህ በፍፁም ልብህ እግዚአብሔርን ውደድ እና ሁለተኛውም ይኸንኑ የሚመስለው ሰውን እንደ ራስህ ውደድ በሚለው ሕግጋቱ እና አስተምህሮቱ ነው፡፡ ሰላምን በመስበኩ እና ጥላትን እንደ ራስህ ውደድ እያለ የሚያስተምር በመሆኑ ለሺህ ዓመታት በእነዚህ አስተምህሮቹ እና መርሁ ይታወቃል፡፡ ክርስትና በተነሳበት ዘመን የሰው ልጅ በዘር በጎሳ እየተከፋፈለ […]

ኢትዮጵያ፤ ካልተገራ መንግስታዊ ሥልጣን ወደ ተዳከመ ሥርዓተ መንግስት፤ ለምን? (ያሬድ ሃይለማሪያም)

$
0
0
ኢትዮጵያ የጉልበተኞች አገር ነች። ጉልበተኛ ያሻውን የሚያደርግበት፣ ሕግ እና ሞራል ከጉለብተኞች ጫማ ሥር የኖሩባት፣ ሕዝብ ከአንድ ጉልበተኛ ወደ ሌላ ጉልበተኛ ሲገላበጥ የኖረባት ምድር ነች። በአንዳንድ ጽሑፎቼ ላይ እንደገለጽኩት ባለፉት አመታት ከአንድ ጉልበተኛ ቡድን ወደ ሌላ ጉልበተኛ ቡድን ስትሸጋገር የመጣች አገር ዛሬ ደግሞ ወደ መንደር ጉልበተኞች እጅ ልትገባ አፋፍ ላይ ያለች ትመስላለች። መንግስታዊ ጉልበተኞች ጡንቻቸው እስኪዝል […]

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ማን ነው? (ምሕረት ዘገዬ)

$
0
0
መሰሉ ጅል ሰው ግልጽ ጥያቄ በመጠየቅ የራሱንና የሌሎች ሰዎችን ጊዜ በከንቱ ያባክናል፡፡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለዜጎች ቀርቶ ለሣር ቅጠሉ በማያሻማ ሁኔታ ግልጥ ሆኖ ሣለ ይህን ጥያቄ መጠየቅ በርግጥም ሞኝነት ነው፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የሀገራችን ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒሳትር ዶክተር አቢይ አህመድ ይመስለኝ ነበር፡፡ በቅርብ በተላለፈ የኤል ቲቪ አንድ የቃለ መጠይቅ ፕሮግራም መሠረት ግን ተሳስቼ እንደነበር […]

‘የበታችነት ስሜት’ እግዚአብሔር ይማርህ የማይሉት በሽታ (በገ/ክርስቶስ ዓባይ)    

$
0
0
በገ/ክርስቶስ ዓባይ ጳጉሜን 3 ቀን 2011 ዓ/ም ዓለማችን በቴክኖሎጂ ጥበብ እጅግ እየተራቀቀች ቢሆንም ፖለቲካን (የሕዝብ አስተዳደርን) በተመለከተ ግን እጅግ ወደ ኋላ እየሄደች ትገኛለች። ለዚህም ብዙ ምክንያቶችን መደርደር ይቻላል። ይሁን እንጂ አሁን ለተነሳንበት ርዕስ፤ አንኳር አንኳር ከሆኑት ጥቂቶችን ብቻ መጥቀስ በቂ እንደሚሆን እንገምታለን። በጣም የሚደንቀው ነገር ግን በዓለም ብዙ የታወቁ ዩኒቨርስቲዎችና ፕሮፌሰሮች እንዲሁም ፈላስፎች ቢኖሩም፤ ለሰው […]

ከጀርመን እና አካባቢው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሀገረ ስብከት ካህናት፣ ሰንበት ት/ቤትና ምእመናን የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

$
0
0
ከጀርመን እና አካባቢው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሀገረ ስብከት ካህናት፣ ሰንበት ት/ቤትና ምእመናን የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

እኔ ማነኝ / ግርማ ቢረጋ ስቶክሆልም ስዊድን

$
0
0
ቁጭ ብዬ አንድ ሌሊት ሳሰላስ በዋልኩበት ። አንደበቴ ቃል አውጥቶ በእራሴ ላይ ተነሳስቶ ። ቢጠይቀኝ ማንህ አንተ ብሎ ቢለኝ እያቃተተ ። መልስ አጣሁኝ ምን ልበለው ባዶነቴን የማስበው ። እንዴት ልሁን እኔ ራሴ ከራሴው ጋር መካሰሴ ። ነኝ ወይ እኔ አንድ ሙሉ ወይስ ባዶ እንክብሉ ። የማልሆነውን የሆንኩ በባዶ ቤት የተኮፈስኩ ። ደሞ ጉራ ህልም የሌለው […]

አያቶላህ ጃዋር “አማራ የኢትዮጵያዊነት ጭብሉን አውልቆ የዘውግ ብሔርተኛ መሆኑ የለውጡ በጣም ጠቃሚ ስኬት መሆኑን ግልጿል።

$
0
0
አብይ አህመድ (ዶ/ር) አቅፈው ሥልጣን የሚሰጡት ለጃዋር ወይስ ለበቀለ ገርባ!? ይህን አብይ የወቅቱ ጥያቄ የወቅታዊ ጉዳይ ተንታኝ እና ጦማሪው ስዩም ተሾመ የኔ ምላሽ ያለውን ይዞ ቀርቧል። ጃዋር በቅርቡ የምርጫ ስትራቴጂ ያለውን አቅርቧል። አንድ ራሱን የዶ/ር አብይ ደጋፊ አይደለሁም የሚል ሰው በማህበራዊ ሚዲያ ቀርቦ ጠቅላይ ሚኒስትሩን አውርደው ለማ መገርሳን ለማንገስ ከጃዋር ጋር ተስማሙ የሚል ጥሪ ብጤ […]

ሸበረኸ እንቁጣጣሽ! –በላይነህ አባተ

$
0
0
ወፍ አሞራው የሚያደምቅሽ፣ ጅረት ወንዙ የሚያዜምሽ፣ ሜዳ ጋራው የሚያጅብሽ፣ ሁሉ እሚልሽ እንኳን መጣሽ፣ ጨለማ ክረምትን ፈንቅለሽ፣ ሸበረኸ  እንቁጣጣሽ፣ ዛሬም ዳግም እንኳን መጣሽ፡፡   ምድሩ በመስክ ተለብጦ፣ ሶሪት ላባ ከውስጥ ሽጦ፣ ፍንትው ብሎ ተንገልጦ፣ እንግጫ አድጎ ወጥቶ ወጥቶ በፍልሰታ ተንሰራርቶ፣ ችብሃ መስሎ ወዙን ተፍቶ፣ ሸበረኸ ፊቱ ፈክቶ፡፡   ሸበረኸ እንቁጣጣሽ፣ ባለም አምሳል ያላገኘሽ፣ ለየት ብለሽ የተሠራሽ፣ […]

በጃ-war ኢትዮጵያ ነዋሪዎች ባሮች ናቸው ! –መስከረም አበራ

$
0
0
የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ የቆየ ቢሆንም አሁን የያዘውን መልክ የያዘው ግን ጃ-war የተባለ ራሱን ሾሞ የጨረሰ ሰውየ በአስር ጣቱ ገብቶ ማቡካት ከጀመረ በኋላ ነው፡፡አሁን የያዘው መልክ ምንድን ነው ከተባለ ሆስፒታል የገቡ የ85 አመት ሽማግሌ ከሆስፒታል አውጥቶ ደብድቦ ከመግደል እስከ ንብረት ማውደም የደረሰው የማውቀውን የሲዳማ ህዝብ ሳይሆን የጃ-war ሜንጫዊ ፖለቲካ የመሰለውን ማለቴ ነው፡፡ በሲዳማ ህዝብ መሃል ኖሬያለያለሁ፤ህዝብን […]

ጅማ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ላይ ዛሬ ጥቃት ለመፈፀም ተሞክሯል።የሽብር ጥቃት እየደረሰ የመንግስት ለዘብተኝነት ብዙዎችን አስቆጥቷል –ጉዳያችን

$
0
0
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች በደረሰባቸው በደል ሳብያ – ለመንግስት አቤት ለማለት የሄዱ ጳጳሳት በቂ ምላሽ ሳያገኙ መመለሳቸው እና ይህንን ተከትሎ ቅዱስ ሲኖዶስ ያወጣው መግለጫ በመንግስት ሚድያዎች በሚገባ ሳይተላለፍ ሶስተኛ ቀኑን ማሳለፉ። እራሱን የኦሮምያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ  በማለት የሚጠራው ቡድን እንደ ቅዱስ ፓትርያሪኩ እራሱን ሰይሞ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት በኦኤምኤን ቴሌቭዥን ሲያስተላልፍ መታየቱ፣ በጅማ […]

የብሔር ጽንፈኝነት በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር

$
0
0
ነሐሴ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. ነሐሴ 19/2011 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በሚገኘው አዩ ኢንተርናሽነል ሆቴል ከ300 በላይ የሚሆኑ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሠራተኞች የተገኙበት ዓመታዊ ስብሰባ ተከናውኗል ፤ በስብሰባው ላይ ዋናዋ ሚኒስትር እና የቱሪዝም ዘርፍ ሚኒስተር ዴኤታዋ አልተገኙም ነበር፡፡ ስብሰባው የ2011 በጀት ዘመን ሥራ አፈጻጸምን ለመገምገምና የ2012 በጀት ዘመን እቅድ ላይ ለመነጋገር የታሰበ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ በስብሰባው […]

የዘውግ ለውጥ እንጂ ለውጥ የለም !!! –መስፍን ቁምላቸው ክስቶኮልም

$
0
0
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በዘመነ ዮዲት ጉዲትና ከግራኝ አህመድ ባልተናሰሰ መልኩ በዘመነ ወያኔ ብዙ መከራዎችን አሳልፋለች የችግሩን ብዛትና ጥልቀት ለመናገር ለቀባሪው አረዱት እንዳይሆንብኝ ነገሩ የኦሮሚያ ቤተክህነት ልንመሰርት ነው ሲኖዶሱ ፈቀደም አልፈቀደም ከመመስረት ወደ ኋላ ዝንፍ የሚያደርገን የለም በማለት ለሲኖዶሱ የአንድ ወር ጊዜ ሰተናል ብለው መግለጫ መስጠታቸው በእምነቱ ተከታዮች ላይ የፈጠረው ስሜት ይህ ነው ተብሎ አይገለጽም ላለፉት […]

ኢትዮጵያን ለመታደግ የተዋህዶን እምነት አንድነት መደገፍ ያስፈልጋል –አክሎግ ቢራራ (ዶር )

$
0
0
“We but mirror the world. All the tendencies present in the outer world are to be found in the world of our body. If we could change ourselves, the tendencies in the world would also change. As a man changes his own nature, so does the attitude of the world change towards him. This is […]

በ7 ቀናት ግምታዊ ዋጋው ከ34 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ ኮንትሮባንድ ተያዘ

$
0
0
ባለፉት 7 ቀናት በገቢና ወጭ ኮንትሮባንድ ግምታዊ ዋጋቸው 34 ሚሊየን 345 ሺህ 944 ሚሊየን ብር የሚገመት ዕቃ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን እና የገቢዎች ሚኒስቴር ባሉት ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶችና ኬላዎች አማካይነት በዚህ ሳምንት ኮንትሮባንድንና ህገወጥ ንግድን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተለያዮ ስራዎችን መሰራታቸውን ሚኒስቴሩ አስታውቋል። በዚህም ባለፉት ሰባት ቀናት በገቢ ኮንትሮባንድ 23 ሚሊየን 460 ሺህ […]

“ትወራ ያለድርጊት ፣እምነትም ያለተግባር ከንቱ ነው።”  –መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0
   መግብያ          እኛ ! መቃብር እስክንገባ መቃብር የምናሥገባ!  …………………. እኛ ! ራቁታችንን ተወልደን ገላ ሰውነታችንን ጠልተን። ተመሳሳይ  ቆዳችንን አዋደን በቋንቋችን ተመጻድቀን  ሰው ፣  ንቀን ተናንንቀን  ነገር ግን ፣   ስው ተብለን  እሥከጊዜው   እንኖራለን።   ……………………… እኛ !       ትወራ፣ሲበዛ እንኳን ፖለቲካ፣ኃይማኖትም ይሰለቻል።   “ትወራ ያለድርጊት እምነትም ያለሥራ ከንቱ ነው። ” […]

በቀጣይ አገራዊ ምርጫ 50 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን በመራጭነት ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል

$
0
0
አለማየሁ አንበሴ አዲስ አድማስ በቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ በመላ አገሪቱ 50 ሚሊዮን ያህል ኢትዮጵያውያን በመራጭነት ይሳተፋሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን የምርጫ ሥርዓቱም ከዚህ ቀደም በነበረው የአብላጫ ድምጽ ሥርዓት እንደሚፈጸም ታውቋል፡፡ በምርጫና በሲዳማ የሕዝበ ውሳኔ ጉዳዮች ላይ ለመገናኛ ብዙኃን ሰፊ ማብራሪያ የሰጡት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢዋ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ፤ 3.7 ቢሊዮን ብር በጀት በተያዘለት ቀጣዩ አገር አቀፍ […]

ብአዴን/አዴፓ ችግሮቻችንን በጋራ ተነጋግረን እንፍታ ሲል ለሕወሓት ጥሪ አቀረበ

$
0
0
በ2012 ዓመተ ምህረት የአማራ ክልል ለሰላም ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስሀን ጥሩነህ አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ዛሬ በሰጡት የመልካም ምኞት መግለጫ  በተገባደደው 2011  የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት የተገደሉበት ዓመት እንደነበር አስታውሰው ህዝቡ ከዚህ ሀዘን ወጥቶ በመጪው ዓመት ሰላም ለማስፈን የድርሻውን እንዲወጣ አሳስበዋል፡፡ በ2011 ባወጧቸው መግለጫዎች […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live