Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ላይ የሚታየው የመንግስት አያያዝ በኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ጦርነት ሊያስነሳ ይችላል (ጉዳያችን ልዩ እና ወቅታዊ )

$
0
0
ጉዳያችን GUDAYACHN  ነሐሴ 27/2011 ዓም (ሴፕቴምበር 2/2019 ዓም) ====================== በእዚህ ፅሁፍ ስር የሚከተሉትን ርዕሶች ያገኛሉ –  >>   የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የምስራቅ አፍሪካ እና           የመካከለኛው ምስራቅ የኃይል ሚዛን መለኪያ ነች፣ >>   በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ላይ የሚታየው የመንግስት አያያዝ በኢትዮጵያ          በአጭር […]

የኢሳን (የሶማሌ ጎሳ) ውለታ ፣ አማራ እንዳይረሳ!! – (ናኦድ አፍራሳ)

$
0
0
ህይወት ያለው ፍጡር  ሁሉ ፣ ቀኑ ሲደርስ እንደሚያልፍ ሁሉ፣ ክፉም ሆነ ደግ ነገር ፣ እድሜ አለው። ለአስራ ሰባት አመታት ኢትዮጵያውያንን ሲያሰቃይ የኖረው ብልሹው  የነመንግስቱ ሃይለማርያም አመራር፣ አገሪቷን ለወራሪዎች ሲያስረክብ፣ ‘አማራን የማጥፋቱን ነገር፣ አደራ’ ያላቸው ይመስላል። በወያኔና ኦነግ ስር የወደቀቸው ኢትዮጵያ ፣ የመጀመርያው ሰለባ ፣ የሆነው ያው የፈረደበት፣ ያልጠረጠረና ያልተሰናዳው አማራ ነበር። በደርግና በገዛ መሃይምን ልጆቹ፣ […]

የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

$
0
0
< የሲዳማን ጥያቄ የመረዳት ችግር አለ በተለይም ከማዕከልም ደቡብን በደብዳቤ እናዛለን እናስተዳድራለን የሚል ከፍተኛ የተዛባ አመለካከት አለ. . . ምርጫ ቦርድን ኝ ሕዝቡ ዛሬም. . .  > በሲዳማ ወቅታዊ ጉዳይ ከቀድሞ ምርጫ ቦርድ የክልሉ የስልጠና እና መረጃ ጉዳይ ሀላፊ ጋር ያደረኘው ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት) የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በላስ ቬጋስ የሚያከብረውን የኢትዮጵያ ቀን አስመልክቶ ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት) […]

የአዲስ አበባ አዴፓ ኮሚቴ የአቋም መግለጫ…..!!!

$
0
0
እኛ በየደረጃው የምንገኝ የአዲስ አበባ አዴፓ አመራሮች ከነሐሴ 25 2011 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በ2011ዓ.ም መደበኛ የድርጅትና የፖለቲካ ስራዎች አፈፃፀም እንዲሁም በከተማዋ የፖለቲካ ኢኮኖሚ እንቅስቅሴ ዙሪያ የከተማችንን ህዝብና ወጣት መሰረታዊ ፍላጎቶች ለመመለስ፣ ባከናወናቸው ተግባራት የነበሩንን ጠንካሬና ጉድለቶች በዝርዝር ገምግመናል፡፡ በከተማችን አዲስ አበባ የተቀጀመረውውን ለውጥ ጉዞ በትክከለኛ መንገድ እንዲቀጥልና የከተማዋን ህዝብ ትርጉም ባለው መልኩ የሚቀይር […]

“አማራን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው” በሚል ሰብሳቢ መርህ አለም አቀፍ የአማረ ህብረት አቀፍ ጉባኤ እንዲሳተፋ ተጠርተዋል

$
0
0
ቀን–መስከረም 1ቀን 2019 ዓ.ም ቁጥር—ዓአህ/08/001 ለተወደዱ—–ባሉበት ጉዳዩ፤ አስቸኳይ ጉባኤ በአማራው ሕዝብ ላይ የሚካሄደው ግፍና በደል እየተባባሰ ሂዷል። የዚህን ታላቅ ሕዝብ ህልውና አስጠብቆ ሕዝቡን ከእርስ በእርስ እልቂት እና እናት አገራችንን ከመበታተን ለመታደግ፤ “ አማራን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው” በሚል ሰብሳቢ መርህ አለም አቀፍ የአማረ ህብረት ባዘጋጀው ሁሉን አቀፍ ጉባኤ እንዲሳተፋ ይህን የአገር አድን ጥሪ ለእርሰዎም ልከናል። […]

በዛሬው እለት ስብሰባቸውን ያካሄዱ የቋሚ ሲኖዶስ አባላት አባቶች በስብሰባቸው ያነሷቸው

$
0
0
የኦሮሚያ ቤተ ክህነት እንመሰርታለን የሚሉ አካላት ያስቀመጡትን “የ30 ቀን” ቀነ ገደብ ውድቅ አድርገዋል።ጉዳዩም ከስርአተ ቤተ ክርስቲያን አንፃር የቀኖና ጥሰት የተፈፀመበት በመሆኑና ህገ ወጥም ስለሆነ አስቸኳይ ውሳኔ በሲኖዶስ መወሰን እንዳለበትም ተስማምተዋል። መንግስት ቤተ ክርስቲያኒቷ ለጠየቀችው ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ እየሰጠ አለመሆኑን፣በተለያዩ ጊዜ የመንግስት ሀላፊዎች ወደ ቤተክርስቲያኒቷ መጥተውና ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጋር ተነጋግረው ከሄዱ በኋላ የተስማሙባቸው ጉዳዮች እንደሚጣሱና እንዳልተፈፀሙ […]

የፈተናው ዘርፈ ብዙና ከባድ ነው –ጠገናው ጎሹ

$
0
0
September 2, 2019 ጠገናው ጎሹ የአገራችን ሁኔታ በዘርፈ ብዙና ከባድ  ፈተና ውስጥ ከወደቀ ብዙ ዘመን ተቆጠረ ። ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚዊ ፣ማህበራዊ ፣ ባህላዊ፣ ሞራላዊ ፣ ሥነ ምግባራዊ ፣ ሥነ ልቦናዊና መንፈሳዊ  (ሃይማኖታዊ)  እሴቶቻችንን እያደር ከመዝቀት አዙሪት ለመታደግ ያለመቻላችን   እንቆቅልሽ  በእጅጉ የማያሳስበውና የማይቆጨው  ነፃነትና ፍትህ  ፈላጊ ቅን የአገሬ ሰው የሚኖር አይመስለኝም። ለግማሽ መቶ ክፍለ ዘመን (ከ1966 -እስከ አሁን) […]

“ቅዳሴ”፣በኦሮምኛ ፣ “አዛን”በትግሪኛ ፣ በመላው ኢትዮጵያ መሥጊዶች ና  ቤተክርስቲያናት አሁኑኑ!!!”መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

$
0
0
 ”   “ቅዳሴ” ፣በኦሮምኛ ፣ “አዛን” በትግሪኛ ፣ በመላው ኢትዮጵያ መሥጊዶች ና  ቤተክርስቲያናት አሁኑኑ!!!” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ  መጠየቅ ያለበት ጥያቄ ነው። ሰሞነኛው ለኢትዮጵያ ህዝብ የተሰጠ የማበጣበጥ የቤት ሥራ ነው።ሰዎች ዝም ብለው የፈጣሪን ሥራ እያሥተዋሉ በመንገዱ መጎዝ ሲገባቸው ፣ ፈጣሪን አቅመ ቢሥና  በቋንቋቸው ካለመኑት የማይሰማ አድርገውታል።ሩሲያ ፣ግብፅ ፣ ግሪክ፣እየሩሳሌም  የኦርቶዶክስ ቤተክርስቴያን አለች ።ብዙ ቋንቋዎች አሉ።ግን የሚቀደሰው በጥንቱ […]

የኦሮምያ ቤተ ክህነት፡- ለትክክለኛ ጥያቄ የተሳሳተ መልስ –ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

$
0
0
ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እየተዳከመ መምጣቱ አሳስቧቸው፣ ‹እኛ ልጆቿ እያለንማ እንዲህ አይደረግም› ብለው የተነሡ ቆራጥ ምእመናንና አባቶች ናቸው፡፡ ያነሷቸው ችግሮችም በአካባቢው የሚታዩ ችግሮች ናቸው፡፡ መፍትሔም የግድ ያስፈልጋቸዋል፡፡ በአንድ በኩል የምእመናኑ ተገቢ ጥያቄ አለ፤ በሌላ በኩል […]

ማይክሮሶፍትና Alliance for a Green Revolution in Africa በትብብር ግብርናን ለመደገፍ ተስማምተዋል

$
0
0
ነሀሴ 29 2011 አክራ ፣ ጋና – የማይክሮሶፍቱ 4አፍሪካ ኢንሽቲቭ (4Afrika Initiative) እና የAlliance for a Green Revolution in Africa (AGRA) በትብብር ለግብረናው ዘርፍ የሚሆኑ የቴክኖሎጂ መፍትሄዎችን በጋራ ለማበልጸግ ስምምነት ፈፅመዋል። የAfrican Green Revolution Forum (AGRF) ላይ በተሰጠው መግለጫ መሠረት ፤ ይህ ትብብር ኢትዮጲያን ጨምሮ በ11 አገሮች እና 30 ሚልዮን የሚደርሱ በግብርና የሚተዳድሩ ቤተሰቦችን የምግብ ዎስትናን እንዲያረጋግጡ ለማድረግ የAGRAን ዲጂታል ትራንስፎርሜshን በ2021 የሚሰራውን ስራ […]

የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም ድባብ –ዋልያዎቹ ከሌሴቶ ያደርጉት ጨዋታ -ታርቆ ክንዴ

$
0
0
“90 ደቂቃ ያለእረፍት ከጎናችን በመሆን ያበረታንን ደጋፊ ከልብ ማመስገን እፈልጋለሁ፡፡” አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ “በቴክኒካል አቅሙ ከፍ ያለ እና ጥሩ ቡድን የገነባውን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱን እንኳን ደስ አለህ ማለት እፈልጋለሁ፡፡” አሰልጣኝ ታቦ ሴኔንግ ለ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም የሌሴቶ አቻውን በማስተናገድ የጀመረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ያለምንም ግብ […]

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ተጨባጭ እውነታ ዋልታዎች ( ክፍል ፪ ) አንዱዓለም ተፈራ

$
0
0
አንዱዓለም ተፈራ – eske.meche@yahoo.com ሐሙስ፣ ነሐሴ ፴ ቀን ፳ ፻ ፲ ፩ ዓ. ም.  (09/05/2019)   በዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያው ክፍል፤ የለውጡ እንቅስቃሴ ዋልታዎች በግልጽ እየወጡ መሄዳቸውን አመላክቻለሁ። የኒህም እንቅስቃሴዎች ማዕከሎች፤ አዲስ አበባና መቀሌ መሆናቸውን ገልጫለሁ። መቀሌ የከተመው፤ ለውጡ ተገቢም፣ ትክክል አይደለም ይላል። መሪው የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር በሀገራችን ላይ ያነገሠው ሕገ-መንግሥት መቀጠል አለበት ይላል። ለውጡን […]

እኛ ከተፋቀርን –ከሰሎሞን ዳኞ

$
0
0
ከጎጃም ኮረንቲ ሰሊጥ ከጎንደር ከትግራይ ማሩን ጨውን ከአፋር፡፡ የፍቅር ሙዚቃ ከወሎ ካሴት ጥላቻን የሚያርቅ ትዝታ የሚከት፡፡ ከአዶላ ከአሶሳ ከወለጋ ወርቁን ከሸዋ ወተቱን ቅቤና ስኳሩን፡፡ ሠንጋ ከሐረርጌ ጋዙን ከሱማሌ ገብስና ስንዴውን ከአርሲ ከባሌ፡፡ ከኢሉ አባቦራ ከከፋ ቅመሙን ቡናውን ከጅማ ከጋምቤላ ሩዙን፡፡ ወደ አርባ ምንጭ ዘልቀሽ ጨንቻም ጎራ ብለሽ ዓሣውን፣ አፕሉን ሙዙንም ጨምረሽ አንች የአገሬ ቆንጆ ነይ […]

በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስረው የሚገኙ ሰዎች ዝርዝር

$
0
0
1 በሪሁን አዳነ 2 ጌታቸው አምባቸው 3 ምሥጋና ጌታቸው 4 ማስተዋል አረጋ 5 ታመነ ክንዱ 6 አለምነህ ሙሉ 7 ውዱ ሲሳይ 8 ሻለቃ አያሌው ዓሊ 9 ፈለቀ ሀብቱ 10 በለጠ ካሣ 11 ክርስቲያን ታደለ 12 የሺዋስ አሞኘ 13 አንተነህ ስለሺ 14 ፋንታሁን ሞላ 15 ሲያምር ጌቴ 16 ዮናስ አሰፋ 17 አማረ ካሴ 18 ንጉሥ ይልቃል […]

አንዷለም አራጌ የኢዜማ ብቻ አይደለም፣ የሁላችንም ጀግና ነው –ግርማካሳ

$
0
0
ወንድም አንዷለም አራጌ ወደ ምድረ አሜሪካ ይመጣል። ከዚህ በፊት ኢዜማዎች አንድ ጊዜ ዶ/ር ብርሃኑንና ናትናኤል ፈለቀን፣ ከዚያም ወንድም የሺዋስንና ወንድግም ግርማ ሰይፉን ልከው ነው። ባልሳሳት ወደ አምስት ስብሰባዎች አድርገዋል። በዲሲ፣ በሎስ አንጀለስ፣ በዳላስ፣ በአትላንታና በቶሮንቶ። ሁሉም ስብሰባዎች ማለት ይችላል የደከሙ ስብሰባዎች ነበሩ። ብዙ ሰው አልተገኘም። የተገኙትም በኢዜማ ላይ ቅሬታቸውን ያቀረቡበት ስብሰባዎች ነበሩ፡ ዝግ ስብሰባ የነበሩም […]

“ቅዱስ ሲኖዶስ አቋሙንየሚያሳውቅበት መግለጫ ያወጣል” መጋቤ ሰላም ቀሲስ ሰለሞን ቶልቻ

$
0
0
ለዛሬ በአስቸኳይ ተጠርቶ የነበረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ ነገ እንደሚቀጥልና በመጨረሻም አጠቃላይ የቤተክርስቲያኒቱን አቋም የሚያንፀባርቅ መግለጫ እንደሚወጣ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያ መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያ ተልኮ መመሪያ ዋና ኃላፊ መጋቤ ሰላም ቀሲስ ሰለሞን ቶልቻ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። ዋሽንግተን ዲሲ — መጋቤ ሰላም ቀሲስ ሰለሞን ቶልቻ በዛሬው ዕለት የተካሄደውና የኦሮሚያ ክልል ምክትል […]

ምርጫ ቦርድ መሬት ላይ ያለውን እውነት ያውቀዋል!?- ህብር ራዲኦ

$
0
0
የምርጫ ቦርድ ነጻነት በጥቂት የቦርዱ አባላት ወይ በዋና ሰብሳቢው ብቻ የሚገለጽ እንዳልሆነ የትላንቱ የጽ/ቤቱ መግለጫ አልካደም። ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ የቦርዱን መግለጫ መሰረት አድርጎ በሰጡት ማብራሪያ ቦርዱ ምርጫውን ነጻና ፍትሐዊ ለማድረግ ገና ብዙ ተግባራትን ዘርዝረዋል። ይህን ሁሉ ተግባር ሌላው ቀርቶ በመግለጫቸው እንዳረጋገጡት የኢህአዴግን አባላት ከእስር ለቅሞ ለመጨረስስ ጊዜ ይበቃቸዋል? በትላንቱ መግለጫ መጨረሻዎን ያሳምርልን የሚያሰኙ ብዙ አብይ […]

የዛሬው የሊቃነ ጳጳሳት ምልዓተ ጉባዔ ውሎ

$
0
0
 “እኔ መቃብር እስክገባ እፋለማለሁ”  [አቡነ ማቲያስ] የዛሬው የዕለተ ሐሙስ አስቸኳይ ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ከ60 ሚልዮን በላይ የኦርቶዶክስ አማኝ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረ ጉባዔ ነበር። ጉባዔው ወደፊት የቤተክርስቲያናችንን የጉዞ ምዕራፍ የሚያሳምር ወሳኝ ጉባዔ ነበር። ጉባኤው ወደ ሰባት አጀንዳዎችን ቀርጾ ነበር ስብሰባውን የጀመረው። ከወትሮው በተለየ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የተቃጠሉ አብያተክርስቲያናት እና የታረዱ ካህናት፤ የፈሰሰው ደምና እንባ በሕሊናቸው […]

አርቲስት ተዘራ ለማ በድንገተኛ የልብ ህመም ህይወቱ አለፈ

$
0
0
አርቲስት ተዘራ ለማ እስካሁን ከ20 በላይ ፊልሞች ላይ የተለያዩ ገፀ ባህሪያትን ተጫውቷል። ውሳኔ፣ ከኩርባው በስተጀርባ፣ ፍቅር ባጋጣሚ ፣ታሰጨርሺኛለሽ፣ ፍቅር በይሉኝታ፣አልወድሽም፣ ወንድሜ ያዕቆብ፣ ኢንጂነሩ፣ ጥቁር እና ነጭ፣ ፍፃሜው፣ ሀማርሻ፣ ሰውዬው፣ የፍቅር ቃል፣ ቪዳ፣ ባዶ ነበር፣ ፀሀይ የወጣች ቀን፣ ጣምራ፣ የበኩር ልጅ፣ እሷን ብዬ፣ ጉደኛ ነች፣ ሰበበኛ፣ ዘውድና ጎፈር ፤ በመሰራት ላይ ያሉ እና በቅርብ የሚወጡ ታላቁ […]

ሕወሓት ተደምራለች ግስጋሴ ወደ አራት ኪሎ!? –አብርሃ ደስታ

$
0
0
የሰሞኑን የፖለቲካ ሽር ጉድ ላየ የኦዴፓ/ኦህዴድ እና የሕወሓት ነገር ፍቅር አያረጅም የሚለውን የምኒልክ ወስናቸውን ዘፈን የሚያስታውሳቸው አሉ። የመቀሌው ጉባዔ የእነ አብይ ዝምታ ብዙ ትርጉም አለው። በአንድ ወቅት ጌታቸው ረዳ ክንውን አትንኩት ሁዋላ መመለስ ያስቸግራል አይነት ንግግር አድርጎ ነበር። እና አብርሃ ደስታ የአረና ሊቀመንበር እንደሚለው ሕወሓት ተደምራለች።ያው ክንውን ዳግም ጎትተው አምጥተዋል። መጨረሻውን እናያለን።ለሁሉም የአብርሃም ጽሑፍ ያንብቡት […]
Viewing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>
<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596344.js" async> </script>